common_voice_16_0 / transcript /am /invalidated.tsv
fsicoli's picture
Upload folder using huggingface_hub (#5)
b153edb
raw history blame
No virus
7.26 kB
client_id path sentence up_votes down_votes age gender accents variant locale segment
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782217.mp3 በአውሮፓውያኑ አስራምስት ዘጠና ሰባት ጃፓን ሀያ ስድስት ሚስዮናውያንን የሰቀለች ሲሆን የክርስትና እምነት ተከታዮችም መሳደድ ጀመሩ። 0 2 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782586.mp3 ልክ ከሱ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በማስመሰል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካይነት ቃለ ምልልስ ተዘጋጅቶ በመጽሔት ታትሟል። 1 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790333.mp3 የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በመወገን የሩሲያን ወረራ ደግፋለች። 1 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790591.mp3 የሮማውያን ጭፍሮች በየሄዱበት አካባባቢ ሰዎችን መስቀልን ይለማመዱ ነበር ይላሉ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790593.mp3 መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ በኋላ የጦር ጄኔራሎች ሉዓላዊ ምክር ቤት የሚባል አካል አቋቁመው አገሪቱን እየመሩ ይገኛሉ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790616.mp3 ድንቅ አቋም ላይ የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም የውድድሩ ተሳታፊ እና ተጠናቂ ናቸው። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790626.mp3 ታዲያ የቱ መንገድ ነው የሚመከረው? 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791285.mp3 እነርሱም የቋሚውን ርዝመት የምንለካበት ዘንግ ስለሌለን እባክህ ዘንጉን ስጠንና ቋሚውን እናምጣ አሉት፡፡ 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791304.mp3 ግብጽ የግድቡ ግንባታ የዐባይን የውሃ መጠን በመገደብ ለሕልውናዬ ያሰጋል ትላለች። 0 2 thirties male am
8d98209b9033a72361c743ad0fbca484c92c2d6ca30262ec145f42226b86e35c6444e260b9f1958024a43d8de33fa0ed702e6ed90ba8c96f97c87315398d98a9 common_voice_am_37792185.mp3 የብልጽግና ጉዟችንም ከዕንቅፋቶች የጸዳ አይሆንም። 0 2 thirties male am
8d98209b9033a72361c743ad0fbca484c92c2d6ca30262ec145f42226b86e35c6444e260b9f1958024a43d8de33fa0ed702e6ed90ba8c96f97c87315398d98a9 common_voice_am_37792186.mp3 ቀሪዎቹ ግጥሞች ለዓፄ ዘርአ ያዕቆብና በኋላም ለዓፄ ገላውዲወስ የተገጠሙ ነበሩ። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802223.mp3 በመጨረሻም የወር አበባ ቁርጠትን ከልብ ድካም ህመም ጋር ሊወዳደር የሚችል እንደሆነም በቅርቡ ይፋ አድርገዋል። 1 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802264.mp3 ለተመራማሪዎቹ ያቀረበው ሌላው ጥያቄ ከጥሬ ሥጋ አንጻር ከበሬ ከበግ እና ከፍየል የትኛው ይመረጣል የሚል ነው። 0 2 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802346.mp3 ችግር የለም፡፡ 0 2 thirties male am
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842333.mp3 በወንዶች ኢትዮጵያውያኑ የኬንያ አትሌቶችን ተከትለው ከ3-5ኛ ያለውን ደረጃ ይዘው ጨርሰዋል። 0 2 thirties male am
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842344.mp3 ቤቶቻቸው የፈረሱባቸው ሰዎች አድሎው ብሔር ተኮር እንደሆነ ለኢሰመኮ የገለጹ ሲሆን የመንግሥት ኃላፊዎች ማስተባበላቸው ተጠቅሷል። 0 2 thirties male am
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888653.mp3 አልማዝ አያና ሰባተኛ ሆና ስትጨርስ ታዱ ተሾመ ደግሞ 8ኛ ደረጃን ይዛ ጨርሳለች 0 2 thirties male am
ec1715809c825726c785ea6a13906f02e192d097e52185fb99bf6234b0fe766d71278ed8cf01961c45de0714acbf2df8deb4b4853c2b60739dbafebd6a4b3963 common_voice_am_38053084.mp3 እነርሱም “ለምንድነው የምትጠይቀን ምንስ ታደርግልናለህ አሉት፡፡ 0 2 am
2a0914d4eeb4ada7fcc4e9b64fc9594e89177482d6fccf2fa52b0c6f45e3c4717fb00fe9d7ff67a7324c81aa62dc0e11de3aa7381c3b21b38c72ac9de96d4248 common_voice_am_38229431.mp3 አደጋዎች ብዙ ጊዜ ባያጋጥሙም አንዳንዴ ማጋጠማቸው አልቀረም። 0 2 am
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586605.mp3 ሥራ እንዳትጀምር ቢወተውቱም ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የውሃ ሙሌት በሁለትሺ አስራ ሁለት ክረም ወራት ላይ አካሂዳለች። 0 2 thirties male am
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629749.mp3 ጸሐፊዋ የሚፈርጀኝ የሚመድበኝ ያኔ ሰቀለኝ ትላለች። 0 2 thirties male am
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629785.mp3 የፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ መንግሥት ስለ ሱዳኑ ቀውስ መፍትሄ ለመስጠት እያታገለ ነው። 0 2 thirties male am