fsicoli's picture
Upload folder using huggingface_hub (#43)
ddf9c04
raw history blame
No virus
39.2 kB
client_id path sentence up_votes down_votes age gender accents variant locale segment
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782188.mp3 እንዲህ እያለም ይፈትነው ጀመር፡፡ 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782216.mp3 ባልየው ፍቅረኛዋን ሊይዘው ሲሞክር ፍቅረኛው ደግሞ ለማምለጥ ሲሞክር ትግል ተጀመረ፡፡ 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782218.mp3 ቅድመ ንጋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ጾም መያዣው ሰዓት ደግሞ ሱሁር ይባላል። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782219.mp3 ለዚህ ነው ወደዚህ የመጣነው፡፡ 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782308.mp3 በሱዳን የሚሆነው ነገር ሁለቱ ሃገራት በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782309.mp3 በካርቱምና ካይሮ መካከል ቢያንስ ሀያ አምስት አውቶብሶች በየዕለቱ ይጓጓዛሉ። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782310.mp3 የመጽሐፉ ርዕስ ከዚህ ተቀዳ። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782318.mp3 ዶናልድ ትራምፕ የሰሞኑ ዜና ነበሩ። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782319.mp3 ይህ የሕጻናት ዕድገት ባለሙያዋ ጆርጎ ድሪባም የሚስማሙበት ነው። 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782320.mp3 ከጄኔራል ሰዓረ የሀገር ፍቅርን በታማኝነት ማገልገልን እንዲሁም ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን ይማራሉ ነው ያሉት ከንቲባዋ በንግግራቸው፡፡ 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782321.mp3 ልጄ እንጂ እኔ አልሞት! ልጅ ደግሞ የለኝም፡፡ 2 0 am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782575.mp3 ካርቱም ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደተዘጋ ባይደን አረጋግጠዋል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782576.mp3 ይህም ሲባል ለሓቆች እንዲህ ሆኖ መገኘትና፣ እንደዚያ ሆኖ አለመገኘት አስገዳጅ አመክንዮ የለም። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782577.mp3 በመጨረሻም ተመስገን አለ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782579.mp3 ስለዚህ የሱሑር ሰዓት ምግብ በቂ ካርቦሃይድሬት ያለው እንዲሆን ይመከራል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782580.mp3 የተመድ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ሱዳናዊም ህይወቱን አጥቷል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782581.mp3 ይሁንና የሞራሌስ ፓርቲ በቀጣዩ ዓመት ጠቅላላ ምርጫ አሸነፈና ሞራሌ ከተሰደዱበት አርጀንቲና ተመለሱ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782585.mp3 አንድ ሳምቡሳ በአማካይ ሁለት መቶ ሀምሳ ካሎሪ አለው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37782587.mp3 በአንዳንድ ሁኔታዎች ወታደሮች ሞታቸውን ለማፋጠን የሚያደርጉት የጉልበታቸውን ቋንጃ በመምታት እግራቸውን መስበር ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790322.mp3 የፖለቲካ ተንታኙ አደም ካሴ በሱዳን ግጭት የተቀሰቀሰው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ባለበት ወቅት መሆኑን ይጠቅሳሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790323.mp3 ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790332.mp3 ይህንንም ተከትሎ በመንግሥት እና በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ውይይት መደረጉም ይታወሳል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790335.mp3 ከጤና ሚኒስቴር ጋር አብረው በአይን ህክምናና በሌሎች የጤና አገልግሎቶች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790336.mp3 በተለይ ሲጋራ ስጡኝ ማለት ሲያቆሙ ቤተሰቡ ግራ ተጋብቷል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790338.mp3 እርሷም አዎ ከመለወጥ አምልጬ የመጣሁት እኔ ብቻ ነኝ አለችው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790340.mp3 ባንኩ በቀጣይም ይህን መሰል የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እንደሚሰራ ነው የተገለፀው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790346.mp3 መዘንጋት የሌለብን ይላሉ አቶ ሰኢድ የማንዳስሰው የልጆች ሥነልቦናዊ ጤና የዕድገታቸው ወሳኝ ክፍል መሆኑን ነው 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790347.mp3 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለነበራቸው ቆይታ ምስጋና አቅርቧል፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790349.mp3 ብሎ ወደ ጫካው ሮጦ ሄደ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790350.mp3 አርሰናል እንዳደረገው ሩዋንዳን ይጎብኙ ብለው ማሊያቸው ላይ ይለጥፋሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790353.mp3 መልሶቹን እስከ ነገ ድረስ እንድታመጣ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790354.mp3 ሁለተኛው ሰው ደግሞ በከፊል እምነት ያለው ነው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790355.mp3 ላብና ትንፋሽ ይጠይቃል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790431.mp3 ስለዚህ እነዚህ ነገሮችን ግጭቱን ሊያወሳስቡ ይችላሉ ሲሉ አቦ ሓሽም ያስረዳሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790432.mp3 በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመርያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሆነዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790433.mp3 በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ ሲፈን የሕመም ምልክት እያሳያች ሩጫዋን እያቆመች ሰውነቷን ለማፍታት ስትሞክር ታይታ ነበር። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790445.mp3 አሜሪካ በስህተት ነው የታሰረው ስትል የፈረጀች ሲሆን ከእስር ለማስፈታትም በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790447.mp3 ፍላቪየስ በጻፈው ዘገባ በ ሰማኒያ ስምንት ዓመተ ዓለም አካባቢ የጅምላ ስቅለቶች ይፈጸሙ እንደነበር ጠቅሷል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790449.mp3 አባት ልጁን ካደ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790454.mp3 በኤፍኤ ዋንጫ ጥሩ ተጉዘዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790455.mp3 ውጤት ለመገመት ከሚከብዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ ይህ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790457.mp3 እናትየውም ይህንን ማድረግ እንዴት ይቻልሃል ብላ ጠየቀችው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790470.mp3 የብልጽግና ጉዞ ሁሉም አሸናፊ የሚሆንበት የኅብረት ጉዞ እንጂ ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የጥሎ ማለፍ ሩጫ አይደለም። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790471.mp3 ቴምቢ እህታቸው ለዘጠነኛ ዓመታቸው በስጦታ የገዛችላቸው ነጭ ፓላዞ የተሰኘው ሱሪ በአሁኑ ወቅት አለመኖሩ ይጸጽታቸዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790560.mp3 በኢትዮጵያ የተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ የመብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790561.mp3 የመጽሔቱ አሳታሚ ዋና ዳይሬክተር ቢያንካ ፖልማን ተናግራለች። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790568.mp3 የሰው ልጆች ምናልባትም ከመቶ ዓመት በላይም ሊኖሩ ይችላሉ ብለው ሳይንቲስቶች እንዲያስቡ አድርጓል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790569.mp3 ይህ ደግሞ አካላዊ ዕድገትን ብቻ የሚመለከት ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790584.mp3 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ተወያይትል 3 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790592.mp3 እርሱም ወደቤቱ ወስዷቸው ምግብ እንዲበሉ ሰውየው ሚስቱ ምግብ እንድታቀርብ አዘዛት፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790596.mp3 የተሰበረን ልብ ለመጠገን ግን ጊዜ ይወስዳል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790602.mp3 ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ሥም ስለማይወድ አዎ ብቻ ካልከው ትሸለማለህ አለችው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790605.mp3 ይህ ብቻ በቂ ስላልሆነ ለምን አንድ ቀን አብረን አናድርም?” 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790612.mp3 ነገር ግን እሱን እንደ አደጋ መመልከታቸው በጣም የሚያስደንቅ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790614.mp3 ሱዳን ላለፉት ቀናት በግጭት እየታመሰች ነው ሁለት ጀነራሎች አንጃ ፈጥረው ለስልጣን ሽሚያ ግጭት ውስጥ ገብተዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790622.mp3 የሕዋስ ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ጃኔት ሎርድ ብዙ ዓመት መኖር ጥሩ ኑሮ መግፋት ማለት አይደለም ይላሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37790624.mp3 እንዲያውም ሲጋራ ካልሰጣችሁኝ ራሴ እየወጣሁ እገዛለሁ ብለው ማስፈራራት ጀመሩ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791277.mp3 በቅሎዋ በድንገት ተደናቅፋ ስትወድቅ ጌታውም ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ክፉኛ ተጎዳ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791278.mp3 እኔ ግን ገንዘብ የለኝም አለው፡፡ 2 1 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791282.mp3 እንዲሁም ኬንያዊቷ አትሌት ፔሬስ ጄፕቺርቺር ሦስተኛ ደረጃ ወጥታለች፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791284.mp3 በዚህ ጊዜ ውሽማዋ መጥቶ “በሩን ክፈቺ እያለ በሩን ይደበድብ ጀመር፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791288.mp3 የሌላ የእምነት ተከታዮች በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ለስደትና እንደሚዳረጉ ይነገራል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791290.mp3 ይህ ሁሉ ሲሆን የሚሰቀለው ሰው ላይ የሚፈጠረው ህመም በቃላት ለመግለጽ የማይቻል አሰቃቂ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791291.mp3 የሪዮ ኦሊምፒክ የአስር ሺህ ሜትር ወርቅ አሸናፊ አልማዝ አያና ተወዳዳሪ አትሌት ናት። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791293.mp3 ፎርሙላ አንድ ያሸነፈው በቤንተን ሥር ሆኖ ሲሆን አምስት ጊዜ ያሸነፈው በፌራሪ ሥር ሆኖ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791294.mp3 በዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ የተሠራ ጥናት እንደሚያሳየው በዚህ ምዕተ ዓመት የሰዎች በሕይወት መቆያ ዕድሜ ይጨምራል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791297.mp3 በማግስቱም ሌላ ማግኘት እችላለሁ አለ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791298.mp3 እኔ ደግሞ ከፍተኛ አደጋ ባጋጠመህ ጊዜ አድንሃለሁ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791301.mp3 እንደምናስተውለው ከሆነ ሠራተኞች ልጆች ዝም ጭጭ እንዲሉላቸው ነው የሚፈልጉት 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791302.mp3 ፈተናው ተሸናፊ ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791303.mp3 በመጨረሻም ያለን ብቸኛ እድል መሰቀል ብቻ ነው አሉት፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37791305.mp3 ለዚህ ነው የልጅ ልጄም ቢሆን ሽማግሌና ደካማ የሆነው፡፡ ለዚህም ነው ነገሮች የተገላቢጦሽ የሆኑት፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802159.mp3 ኡሁሩ ኬንያታ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮንዚሌ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት ተመስግነዋል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802160.mp3 ከአንድ ሳምንታት በፊት በኬንያ ምሥራቃዊ ክፍል ኪሊፊ በሚባለው የባሕር ዳርቻ ግዛት ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሯል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802164.mp3 አባታቸው እና ወንድማቸው የሲሚላኔን መቀበር ሳያዩ አልፈዋል ነገር ግን እናታቸው አስከሬኗ ተገኝቶ እንደሚቀብሯት ተስፋ ያደርጋሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802191.mp3 ናታንያሁ ራሳቸው ጉቦ በመስጠት እመነት በማጉደልና በሙስና ያልተቋጨ ክስ አለባቸው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802195.mp3 ይህ አንድን ሃገር ለመጠበቅና ለመከላከል አቅም አይሰጥም ሲሉ ያክላሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802219.mp3 ስምንቱም ወንድማማቾች እንደርሱ ጀግና አለመሆናቸው እንደማያስደስታቸው ለእናታቸው ነገሯት፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802244.mp3 ከተማዋ የማያቋርጥ የፍንዳታ ድምጽ በብርሃን ቢሞላትም የህይወት እንቅስቃሴዎች ቀጥለዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802245.mp3 ፓስተር ማኬንዚ ንቴንጌ የተባለ የሃይማኖት ሰባኪ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሏል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802246.mp3 ከዚህ ኦፕሬሽን በፊት የቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ኒውስ ሰባ የመንግሥት ሠራተኞችን ለማስወጣት ዕቅድ እንዳለ ዘግቧል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802247.mp3 ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉም ተመላክቷል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802261.mp3 ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል ስድስት አውሮፕላኖች ዜጎችን ለማስወጣት ጥቅም ላይ እንደዋሉና ከአሜሪካ ጋር እንደተባበረም ገልጿል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802291.mp3 ቁልፍ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን በጉዳት ያጣው ዩናይትድ በዌምብሌ ፈተና እንደሚገጥመው እሰጋለሁ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802293.mp3 ጠቃሚው ነገር ለሰውነታችን የሚያስፈልገው የተመጣጠነ ምግብን በመጠኑ ማግኘት ነው። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802308.mp3 በቀጣይ ቀናት የሁሉንም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችን ያካተተ ቡድን ጉዞ ያደርጋል 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802310.mp3 ሁለቱም ወገኖች የዜሮ ድምር ውጤት ውስጥ ገብተዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802342.mp3 ብዙ ጊዜ ሴቶች በማያዘወትሩት ሥራ ላይ በመሰማራት የማኅበረሰቡን የቆዩ የሥርዓተ ጾታ አመለካከቶችን እየተገዳደሩ ይገኛሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802350.mp3 ለምን የተለዩ እንደሆኑ ገና አልታወቀም ይላሉ ፕሮፌሰሯ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802625.mp3 እነርሱም የመጀመሪያው አዋቂ ሰው እጅግ በጣም ያረጀ ስለነበረ ታላቅ ወንድም እንዳለው ሲያወቁ ተገረሙ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802626.mp3 ሆኖም የክሊዮፓትራ ፊልም ማስተዋወቂያ ባለፈው ሳምንት መውጣቱን ተከትሎ ግብጻውያንን አወዛግቧል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802627.mp3 ባደረግነው ውይይት አዎንታዊ ሂደቶችን አይተናል በማለት የአይኤምኤፍ ልዑክ ቡድን መሪ አልቫሮ ፒሪስ መናገራቸው ተጠቅሷል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802628.mp3 የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802651.mp3 ሉላ ዳ ሲልቫ ፕሬዝዳንት ነበሩ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802653.mp3 ሰዎቹም ስማቸው እንዳይጠፋ በመፍራት ሶስት ስልቻ ጤፍ ሰጥተውት ጤፉን ይዞ ወደ መንደሩ ተመለሰ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802681.mp3 ሚሊዮኖች ትምህርት ቤት ዝር እንዳይሉ ተገድደው በየቤታቸው ተወስነው አማራጭ በሆነው የዲጂታል መንገዶች እንዲማሩ ሆነዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802682.mp3 ከፍተኛ መጠን ያለውን ብድር ለማግኘት እየሞከረች መሆኑን የዜና ወኪሉ ጉዳዩን የሚያውቁ አራት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802683.mp3 ካይሮ ምን ዓይነት እርምጃ እንደምትወስድ እናያለን። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802697.mp3 ነገር ግን እንደ የትወና ጥበብ ዘርፍነቱ በተለይ እንደ ድራማ በተዋናዮች የሚቀርበውን ብቻ ይገልፃል። 2 1 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802698.mp3 ልጆቹንም ሰብስቦ እኔ አሁን አርጅቻለሁና ሞቴን የምጠብቅ ሰው ነኝ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802715.mp3 ስለ ክርስቶስ መምጣት ለአዳም ልጆች የመሥዋዕት በግ ሆኖ ስለመቅረቡና ሞቶ ስለ መነሣቱ አስቀድሞ ትንቢቶች ተነግረዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802737.mp3 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802738.mp3 ማሰብና መወሰን አለብን። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802756.mp3 እንደዚህ እንደዚህ ከተባለ ቦታ ነው የወደቀው አለው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802759.mp3 የተከሰተውን ችግር በመነጋገር ለመፍታት ከሁለቱም ወገን ያሉ አባቶች ተገናኝተው እና ተወያይተው ስምምነት ላይ ደርሰዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802781.mp3 ብሎ ከብቶች ስላሉህ ከብቶችህን ብቻ ከመጠበቅ ባሻገር ስላንተ ለሌላ ሰው ሳልነግር ምስጢረኛህ እሆናለሁ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802784.mp3 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በሰው ልጅ አኗኗር ላይ ስር ነቀል ለውጥን አስከትሏል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802785.mp3 ይህ ሰው በጣም ብልህ ስለነበረ ሰዎቹን ሁሉ ያታልል ነበር፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802797.mp3 ሲፈን ከውድድሩ በኋላ ለቢቢሲ በሰጠችው አስተያየት በጣም አስደናቂ ነበር። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802798.mp3 እነዚህ ልዩ ኃይሎች የታጠቁ አማጺያን እና የወንጀል ቡድኖች ላይ ያነጣጠሩ ዘመቻዎችን ሲያካሂዱ ቆይተዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802815.mp3 በዚህ ጊዜ ሰይጣኖቹ ከዛፉ ስር ይጫወቱ ስለነበረ ስለዛፉ ቅጠሎች የተለያዩ ክፍሎች ሲያወሩ ሰማ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802817.mp3 ይህ ምን ማለት ነው ብለው መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802823.mp3 ነገር ግን መጠኑን መወሰን ተገቢ ነው ሲሉ ይመክራሉ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802843.mp3 በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከብቶቻቸውን በሙሉ አርደው ቆዳቸውን ሊሸጡ ይዘው ሄዱ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802848.mp3 በጦርነቱ ለሞቱት አብረናችሁ እናዝናለን ጦርነቱ ስላበቃ ደግሞ አብረናችሁ እንደሰታለን ብለዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802881.mp3 በዚህም ሁኔታ በየቀኑ አብረው እየተኙ ለአንድ ሳምንት ያህል ፍቅራቸውን ሲጋሩ ከረሙ፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802885.mp3 ይህም የሱዳን የፖለቲካ ዐውድ ከመለወጡ ጋር ይያያዛል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802901.mp3 ቾይ የፕሬዝደንት ፓርክን መልካም ግንኙነት ተጠቅመው ከባለሃብቶች ጋር ሚሊዮን ዶላሮችን በእርዳታ መልክ ማግኘት ችለዋል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802903.mp3 አሁን በተፈጠረው ሁኔታ ግን ወደዚያ የሚወስድ ዕድል ያላቸው አይመስለኝም። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802904.mp3 እያለ ሲለምን በልእልቲቱ ጣት ላይ የወርቁን ቀለበት አየው፡፡ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802916.mp3 ከአራት ወራት በፊት የቫሌንሺያ ማራቶንን ያሸነፈው ኬልቪን ድንቅ አቋም ላይ ይገኛል። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802918.mp3 ይህ ጨዋታ አቻ እንደሚጠናቀቀ ገምታለሁ። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37802928.mp3 ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37807177.mp3 እንዲሁም በቱጃሩ ቢል ጌትስ ስም የተቋቋመው የጌትስ ስኮላርሺፕን ለማግኘት የመጨረሻዋ ዕጩ ሆናለች። 2 0 thirties male am
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 common_voice_am_37807187.mp3 ከብት የሚያረቡ አርብቶ አደሮች ቁጥርም እጅግ ጥቂት ነው። 2 0 thirties male am