text
stringlengths
0
2.31k
መለያየታችሁ በሁለታችሁም ላይ የስሜት ጉዳት ማስከተሉ አይቀርም።
ግንኙነታችሁ እንዲቋረጥ ያደረግሽው አንቺ ከሆንሽ እንደ ጃዝሚን ይሰማሽ ይሆናል፤ እንዲህ ብላለች፦ “አስብለት የነበረን ሰው እንደጎዳሁት ማወቄ ሕሊናዬን ይረብሸኝ ነበር፤ እንዲህ ያለው ሁኔታ ዳግም እንዲያጋጥመኝ አልፈልግም።”
ግንኙነታችሁ እንዲቋረጥ ያደረግሽው አንቺ ካልሆንሽ ግን አንዳንዶች ተመሳሳይ ሁኔታ ሲያጋጥማቸው በቁማቸው እንደሞቱ የሚሰማቸው ለምን እንደሆነ ሳትረጂ አትቀሪም። ጃኔት የተባለች ወጣት እንዲህ ስትል ተናግራለች፦ “የተለያዩ የሃዘን ስሜቶች ተፈራርቀውብኛል። እውነታውን ለመቀበል እቸገር እና እናደድ የነበረ ከመሆኑም በላይ የመንፈስ ጭንቀት ይዞኝ ነበር፤ ወደ አንድ ዓመት ከሚጠጋ ጊዜ በኋላ ግን እውነታውን አምኜ ተቀበልኩ።”
ዋናው ነጥብ፦ ከጓደኛሽ ጋር መለያየትሽ ቅስምሽን ሊሰብረውና በሐዘን እንድትዋጪ ሊያደርግሽ ይችላል። ሁኔታው አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ “የተደቆሰ መንፈስ . . . ኃይል ያሟጥጣል” በማለት ካሰፈረው ሐሳብ ጋር ይመሳሰላል።—ምሳሌ 17:22
እምነት ለሚጣልበት ትልቅ ሰው ስሜትሽን ተናገሪ። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “እውነተኛ ወዳጅ ምንጊዜም አፍቃሪ ነው፤ ደግሞም ለመከራ ቀን የተወለደ ወንድም ነው።” (ምሳሌ 17:17) ለወላጆችሽ አሊያም እምነት ሊጣልበት ለሚችል አንድ ጓደኛሽ ስሜትሽን አውጥተሽ መናገርሽ ሚዛንሽን እንድትጠብቂ ሊረዳሽ ይችላል።
ከተፈጠረው ሁኔታ ትምህርት ውሰጂ። ሌላ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ ደግሞ “ጥበብን አግኝ፤ ማስተዋልንም አዳብር” ይላል። (ምሳሌ 4:5) በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ማለፋችን ስለ ራሳችን ብዙ ነገር እንድናውቅና ችግሮችን እንዴት መወጣት እንደምንችል ያስገነዝቡናል።
“ከሴት ጓደኛዬ ጋር ከተለያየን በኋላ አንድ ጓደኛዬ ‘ከሁኔታው ምን ተማርክ? ያገኘኸውን ትምህርት ወደፊት ከሌላ ሰው ጋር መጠናናት ስትጀምር ልትጠቀምበት የምትችለውስ እንዴት ነው?’ ብሎ ጠየቀኝ።”—ስቲቨን
ጸልዪ። መጽሐፍ ቅዱስ “ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል፤ እሱም ይደግፍሃል” ይላል። (መዝሙር 55:22) ጸሎት ማቅረብሽ ሐዘንሽን ለመቋቋም እና የግንኙነታችሁን መቋረጥ ከሌላ አቅጣጫ ለመመልከት ይረዳሻል።
“አዘውትራችሁ ጸልዩ። ይሖዋ ያጋጠማችሁን የስሜት ጉዳት ይረዳላችኋል፤ ሁኔታውን ከእናንተ በላይ ጠንቅቆ ያውቃል።”—ማርሲያ
ሌሎች ሰዎችን እርጂ። መጽሐፍ ቅዱስ “ስለ ራሳችሁ ፍላጎት ብቻ ከማሰብ ይልቅ እያንዳንዳችሁ ለሌሎች ሰዎች ፍላጎትም ትኩረት ስጡ” በማለት ይናገራል። (ፊልጵስዩስ 2:4) ሌሎችን ለመርዳት ጥረት ባደረግሽ ቁጥር፣ የተቋረጠውን ግንኙነትሽን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ማየት ትጀምሪያለሽ።
“ከጓደኛ ጋር መለያየት ሁሉ ነገር ጭልምልም እንዲል ያደርጋል፤ እያደር ግን ሁኔታው እንደሚሻሻል ተመልክቻለሁ። ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ከሐዘኔ ማገገም ችያለሁ።—ኤቭሊን
የፍቅር ጓደኝነት እና መጠናናት ትዳር እና ቤተሰብ የወጣቶች ጥያቄ ወጣቶች
ከአንድ ሰው ጋር መለያየት የሚያስከትለውን ሥቃይ ተቋቁሞ መቀጠል የሚቻለው እንዴት ነው?
ትዳር ስትመሠርት ምን ጥቅሞች እንደምታገኝ መጠበቅ ትችላለህ? ምን ዓይነት ተፈታታኝ ሁኔታዎችስ ሊያጋጥሙህ ይችላሉ?
ከትዳር ምን መጠበቅ እችላለሁ?—ክፍል 2
በትዳር ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ያልተጠበቁ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ለመወጣት ራስህን እንዴት ማዘጋጀት እንደምትችል ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ንጹሃትን ርኹሳትን እንስሳታት (1-47)
ግንቦት 7፣ኦብነግ፣ኦነግ፣አልሸባብና አልቃይዳ በፓርላማ ሽብርተኛ ተብለው ከተፈረጁ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ዛሬ ዶክመንተሪ ሰርቶ እነዚህ ድርጅቶች ሽብርተኛ ለምን እንደተባሉ ማብራሪያ መስጠት የጊዜ ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም፡፡ነው ሳናውቀው ሽብርተኛ አይደሉም የሚል ጥያቄ ተነስቷል?
እርግጥ ነው ኢቴቪ ፓርቲዎቹን በጸረ ሽብርተኝነት አዋጁ ዙሪያ ሲያከራክር ፓርላማው ከስልጣኑ በመውጣት ድርጅቶችን፣ቡድኖችንና ግለሰቦችን ‹‹ሽብርተኛ ››በማለት መፈረጅ እንደማይገባው የአንድነቱ ተወካይ አቶ ሃብታሙ አያሌው ሞግተው ነበር፡፡የኢህአዴጉ ሽመልስ ከማል ውሳኔው ‹‹ፖለቲካዊ››ነው በማለት እቅጩን ተናግረው ነበር፡፡
በዛሬው ዶክመንተሪ ያየሁት አዲስ ነገር ፓርላማው የተለያዮ ፓርቲዎች ተወካዮች ስብስብ ስለመሆኑ መነገሩ ነው፡፡የኢቴቪ ካሜራ ፓርላማው በተለያዮ ፓርቲዎች ተወካዮች የተሞላ መሆኑን ለማሳየት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን እያቀረበና እያራቀ አሳይቶናል፡፡ግርማ ሲቀርቡና ሲርቁ ስንት ሆነው እንደሚታዮ የሚያውቀው የካሜራው ባለሞያ ብቻ ነው፡፡
መንግስት እየተከተለው የሚገኘው መንገድ በየትኛውም መመዘኛ ተገቢ ወይም ስልጡን አይመስለኝም፡፡ብረት ያነሱ ወገኖችን ሽብርተኛ በማለት ሰላማዊ አስተዳደር መገንባት አይቻልም፡፡ደርግ ጫካ የገቡትን የዛሬዎቹን የምኒሊክ ቤተ መንግስት ተቆጣጣሪዎች‹‹ሽብርተኛ፣ገንጣይ፣አስገንጣይ ወንበዴ››በማለት መፈረጁ መዘንጋት የለበትም፡፡ህወሃት ከደርግ በተጨማሪ በአሜሪካ መንግስት ‹‹ሽብርተኛ››ተብለው ከተፈረጁ ቡድኖች አንዱም መደረጉን መርሳት ተገቢ አይመስለኝም፡፡
መንግስት ሆደ ሰፊ በመሆን ሁሉም ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ ልዮነቶቻቸውን በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን እንዲፈጥሩ በሮቹን መክፈት ይጠበቅበታል፡፡በአገር ውስጥ የሚገኙ ድርጅቶችን እንደ ጠላት መመልከቱንና ብቅ ሲሉ በሐሰት ክስ አንገታቸውን እያነቀ ወህኒ መወርወሩን በማቆም የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት ይኖርበታል፡፡
በእኔ እምነት ኢሳትን የሽብርተኛ ወፍጮ በማድረግና በማለት ተአማኒነት እንዳያገኝ ማድረግ በዚህ ዘመን የሚቻል አይመስለኝም፡፡ለዚህ ፍቱን መድሃኒት ኢህአዴግ የፕሮፓጋንዳ ማሽኑ ያደረገውን ኢሬቴድን ሁሉንም ድምጾች እንዲያስተናግድ መፍቀድ ነው፡፡90 ሚልዮን ህዝብን አንድ የግል (ነጻ)የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ማሳጣት በሰው መረጃ የማግኘት መብት ላይ መፍረድ ነው፡፡የታፈነ ህዝብ አማራጭ ድምጽ ለመስማት መፈለጉ አንቴና ዘርግቶና ሳህን ገዝቶ መዋተቱ አይቀሬ ነው፡፡እናንተ በረሃ እያላችሁ ቪኦኤንና ዶቼቬሌን መስማት ያስቀጣ ነበር፡፡አሁን በትረ መንግስቱን ስትጨብጡ እኛ ካልነው ውጪ ማለት መጀመራችሁ የደርግ ተጋቦሽ ከማለት ውጪ ምን ሊባል ይችላል?
ዶክመንተሪው ኢሳትን እየተጠቀሙ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ለማስፈራራት ነው፡፡መንገዱ ይህ አይመስለኝም፡፡ኢቴቪ በአገሪቱ በሰላማዊ መንገድ እየታገሉ የሚገኙ ፓርቲዎችን እንደ ኢህአዴግ በእኩልነት የሚያስተናግድበትን ሁኔታ ፍጠሩ ፡፡ይህ በሌለበት ኢቴቪን ለብቻችሁ በተቆጣጠራችሁበት፣ኤፍኤሞችን ለሙዚቃ፣ለስፖርትና ለአልባሌ ነገሮች እንዲውሉ ባደረጋችሁበት አገር አማራጭ ተደርጎ የሚታይን ሚዲያ መጠቀም ሽብርተኝነት ነው ማለት ወንዝ አያሻግራችሁም፡፡
Loving The Home Land Ethiopia: የአ.አ ፍትህ ቢሮ የሙስሊሙን ትግል አዳክመውልኛል ያላቸውን የመንግስት ሃላፊዎችን እና የህገ ወጡ መጅሊስ አባላትን በሽልማት አንበሸበሸ
የአ.አ ፍትህ ቢሮ የሙስሊሙን ትግል አዳክመውልኛል ያላቸውን የመንግስት ሃላፊዎችን እና የህገ ወጡ መጅሊስ አባላትን በሽልማት አንበሸበሸ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ አማካኝነት የተዘጋጀው ይሄው የሽልማት ስነስርዐት ዋነኛ አላማው የሙስሊሙ ትግልን ለማዳከም ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል ያላቸውን የመንግስት አካላትና የህገ ወጡ መጅሊስ አባላትን ለማነቃቃት እንደሆነ ታውቋል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በቀጣይ ከምርጫ ቅስቀሳ ጋር ተያይዞ ለሚኖረው እንቅስቃሴ አባላቱ በሞራል እንዲሰሩ ለማድረግ ታስቦ እንደሆነ በስብሰባው የነበሩ ምንጮች ገልፀዋል ፡፡
ከትላት በስቲያ እሁድ የካቲት 2\\2006 ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የስብሰባ ማእከል በተካሄደው በዚህ የሽልማት ስነስርዐት ላይ የህወሃት አባት የሚባሉት አቦይ ስብሃትን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ ፀጋዬ ሀይለማሪያም ፣ የህገ ወጡ መጅሊስ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ አብዱረህማን ፣ የፌዴራሉ ህገ ወጥ መጅሊስ ምክትል ፕሬዚደንት ታጋይ(ሸይክ ከድር ) ፣ የአንዋር መስጂድ ኢማም ሀጂ ጡሃ ሃሩን ፣ የ10 ሩም ክፍለ ከተማ ሃላፊዎች ፣ የወረዳና የክፍለ ከተሞች መጅሊስ አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ፡፡
ከሽልማቱ ቀደም ብሎ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ መስተዳድሩ የ42 መስጂዶችን ካርታ ለአዲስ አበባ ህገ ወጡ መጅሊስ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ እንዳስረከቡ ገልፀዋል ፡፡ በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫም የመጅሊሱ አባላትም ሆኑ ሌሎች አካላት ከዚህ ቀደም ወደ 54 መስጂዶች ካርታ እንደሰጠን በዛሬው እለት ደግሞ የ42 መስጂዶችን ካርታ እንደሰጠን ለሙስሊሙ በማስተጋባት የምርጫ ስራ እንዲሰራ ጠይቀዋል ፡፡
በእለቱ የሙስሊሙን ትግልና ኢስላምን አዳክመዋል የተባሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ፣ እንዲሁም የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት ከአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን ተሸላሚዎቹ በየተራ ንግግር አድርገዋል ፡፡ የሙስሊሙን እንቅስቃሴ በጥረታቸው እንዲገታ አድርገዋል ተብለው ሽልማቱ ከተበረከተላቸው መካከል አቦይ ስብሃት ነጋ ፣ ዶክተር አህመድ አብዱረህማን ፣ ሸህ ጡሃ ሃሩን ፣ የ10ሩም ክፍለ ከተማ ህግና ፍትህ ቢሮ ሃላፊዎች እና የ10ሩም ክፍለ ከተሞች የመጅሊስ ሊቀመንበሮች እንደሆነ ታውቋል ፡፡
ከሽልማቱ በኋላ ንግግር ያደረጉት አቦይ ስብሃት መንግስት በሙስሊሙ ጉዳይ ጠልቃ እንደገባ የሚያረጋግጠውን ንግግራቸውን አድርገዋል ፡፡ አቦይ ስብሃት በአዳራሹ ለተገኘው ሰው ባደረጉት ንግግር “ … ማንኛውም ነገር ከፍተኛ ጥረት ከተደረገበት ስኬት ይኖረዋል ፡፡ የሙስሊሙ ትግል ሲጀመር በጣም ተደናግሮን ነበር ፡፡ በኋላ ብዙ አስበንበት ስናበቃ ለምን መንግስትን የሚደግፍ መጅሊስ አናቋቁምም አልንና ጥረት ጀመርን ፡፡ እኔ እራሴ ሄጄ ግዴላችሁም ከየክፍለ ከተማው ሙስሊም ሆነው መንግስትን የሚደግፉ ሁለት ወይም ሶስት ሰዎችን ብቻ ፈልጉልኝ አልኩ …፡፡
የጀመርነው ከቦሌ ክፍለ ከተማ ነው ፡፡ ወደ አምስት ሰዎችን አገኘንና እነሱን አደራጀን ፡፡ በኋላ ሌሎችም ክፍለ ከተሞች የቦሌን ተሞክሮ እንዲተገብሩ አደረግን ፡፡ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ጥቂት ሙስሊሞችን አደራጁ ፡፡ ከዚህ በኋላ ነገሩ ሁሉ የተቃና ሆነ ፡፡ እኛም በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተወሰኑ ሰዎች መደራጀቱን ስናውቅ ጉዳዩን የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮና ክፍለ ከተሞች እንዲረከቡንና በበላይነት እንዲቆጣጠሩት አደረግን ፡፡ እንዲህ እያለ የሄደው ጥረት አሁን አክራሪዎችን ለማቆም የሚያስችል ጉልበት እንድናገኝ ረድቶናል … ” ብለዋል ፡፡
(የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ)
ይህ የአቶ ስብሃት ነጋ ንግግር መንግስት በሙስሊሙ ጉዳይ ጠልቃ አልገባሁም እያለ ከሚያስተባብለው ጋር የሚጋጭ እንደሆነ ተገልፇል ፡፡ በበርካታ ጉዳዮች ንግግር ያደረጉት አቦይ ስብሃት ኢስላምን የሚያጥላላ ንግግርም አድርገዋል ፡፡ “ ቅድም የፌዴራሉ መጅሊስ ምክትል ሰብሳቢው ሸህ ከድር እንዳለው የዱሮው እስልምና ሌላ ነው ፡፡ እኔ ከድርን በፊት ጀምሮ ትግራይ ውስጥ አውቀዋለሁ ፡፡ ምርጥ የህወሃት ታጋይ ነበር ፡፡ አብሮን ታግሏል ፡፡ አሁን ደግሞ ሙስሊሙን እያገለገለ ነው ፡፡ እስልምና እነዚህ የታሰሩት ሰዎች እንደሚሉት አይመስለኝም ፡፡ እስልምና እነዚህ ሰዎች እንደሚያሳዩት ዓይነት ዕምነት ከሆነ እንደ ዕምነት አያስፈልግም ፡፡ ፈፅሞ ሰዎቹ ለሀገር አይሆኑም ” ብለዋል ፡፡ በዚህ ንግግራቸው በቦታው የነበሩ ሙስሊሞችም ጭብጨባ ለግሰዋቸዋል ፡፡
ሌላኛው ተሸላሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህገ ወጡ መጅሊስ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ ሲናገርም “ መስጂዶቻችንን ሁሉ ተረክበናል ፡፡ መስጂዶች የማይሆን ዳዕዋ ማድረጊና የተቃውሞ መፈንጫ እንዳይሆኑ የሁሉም መስጂዶች ኢማም እንዲቆጣጠሩ ስልጠና ሰጥተናቸዋል ፡፡ አቶ ድሪባ ኩማም ዛሬ ለ42 መስጂድ ካርታዎን እውቅና እንደሰጡልን አረጋግጠዋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ልማታችንን ማፋጠን ነው ፡፡ በቀጣይ ከመንግስታችን ጎን ሆነን እንሰራለን ” ብለዋል ፡፡
ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ።
ፍርዴን ያስወገደ ሕያው እግዚአብሔርን! ነፍሴንም መራራ ያደረገ ሁሉን የሚችል ሕያው አምላክን!
እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ ገና ሳለ፥
እናንተን ማጽደቅ ከእኔ ዘንድ ይራቅ፤ እስክሞት ድረስ ፍጹምነቴን ከእኔ አላርቅም።
ጠላቴ እንደ በደለኛ፥ በእኔ ላይም የሚነሣ እንደ ኃጢአተኛ ይሁን።
እግዚአብሔር ባጠፋውና ነፍሱን በለየ ጊዜ፥ የዝንጉ ሰው ተስፋው ምንድር ነው?
በውኑ መከራ በመጣበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር ጩኸቱን ይሰማልን?
እኔ ስለ እግዚአብሔር እጅ አስተምራችኋለሁ፤ ሁሉን በሚችል አምላክ ዘንድ ያለውን አልሸሽግም።
እነሆ፥ ሁላችሁ አይታችኋል፤ ስለ ምን ከንቱ ሆናችሁ?
ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ የበደለኛ እድል ፈንታ፥ ግፈኛም ሁሉን ከሚችል አምላክ ዘንድ የሚቀበላት ርስት ናት፤
እርሱ ብርን እንደ አፈር ቢከምር፥ ልብስንም እንደ ጭቃ ቢያዘጋጅ፥
እርሱ ያዘጋጀው ይሆናል፥ ነገር ግን ጻድቅ ይለብሰዋል፤ ብሩንም ንጹሐን ይከፋፈሉታል።
የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር ይሠራል፥ ጠባቂም እንደሚሠራው ጎጆ ነው።
ባለጠጋ ሆኖ ይተኛል፥ ዳግመኛም አይተኛም፤ ዓይኑን ይከፍታል፥ እርሱም የለም።
ድንጋጤ እንደ ጐርፍ ታገኘዋለች፤ በሌሊትም ዐውሎ ነፋስ ትነጥቀዋለች።
የምሥራቅ ነፋስ ያነሣዋል፥ እርሱም ይሄዳል፤ ከቦታውም ይጠርገዋል።
እርሱ ይጥልበታል፥ አይራራለትም፤ ከእጁ ፈጥኖ መሸሽ ይወድዳል።
መተግበሪያዎች Windows 10 / Android Beblia መጽሐፍ ቅዱስ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Dawro) 2011
አንድ Giang ጋዜጣ - አንድ Giang ውስጥ ፓርቲ ኮሚቴ, ባለስልጣናት እና ሰዎች ድምጽ
ጨዋታዎችን, ዜናዎችን, አስቂኝ ቀልዶችን, መጻሕፍትን, ፊልሞችን, አዝናኝ GIFs እና ቪዲዮዎችን ይወጉ እና ይፈልጉ.
የ11ኛው ዙር የእስራኤል ጉብኝት / The 11th round Israel Tour - elshaddaitv.org
previous ተመድ ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ - VOA Amharic
በዛሬው ሰልፍ ላይ ህወሓት ቦንብ ሊያፈነዳ እንደሚችል ኤርሚያስ ለገሰ ቀድሞ ተናግሮ ነበር
Men Litazez Part 11 (ምን ልታዘዝ ክፍል 11)
- ወኤም አሌማይና, ኦሮሚያ ለኪራይ የኪራይ ቤቶች.
ዳሽን ባንክ (ቦምብ ተራ ቅርንጫፍ) (10m)
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ኾነው ተመረጡ፤ ፓትርያርኩ በከባዱ ተገሥጸዋል _ Dagumedia
ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡
ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ ተበትኗል፡፡ ተከሳሾቹ እጃቸው ከተያዘበት ከሚያዚያ 2006 ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከቆዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ክስ የተመሰረተባቸው ጥር 28 ቀን 2007 ሲሆን ተከሳሾቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት እድል ያገኙት ግን በዛሬው ዕለት ነው፡፡
በተያያዘ ዜና የመሀል ዳኛው የነበሩት አቶ ሸለመ በቀለ ተከሳሾቹ ይቀየሩልን ባሉት መሰረት ሐሙስ ጥር 28 ቀን 2007 ዓ.ም ራሳቸውን በፈቃደኝነት ከችሎቱ ያገለሉ ቢሆንም በዛሬው ችሎት ላይ ግን ቀርበው እንደነበር በፍርድ ቤት ጉዳዩን የተከታተሉት የተከሳሽ ጓደኞችና ቤተሰቦች ተናግረዋል፡፡
← ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ!
ጦሩ እየከዳ ሕዝብን እየተቀላቀለ ነው →
One Response to ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱ ተነገረ
Pingback: ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱ ተነገረ - EthioExplorer.com
Ethiopia: ተወዳጅ ተዋንያን ከፍቅረኞቻቸው ጋር - Ethiopian Entertainment news
በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ ለአላህ ንጉሥ፣ ቅዱስ፣ አሸናፊ፣ ጥበበኛ ለኾነው ያሞግሳል፡፡
ከሚኖረው ቦርሳ ግፊት
የሚጣሉ ግፊት ከሚኖረው ቦርሳ
የደም ግፊት Cuff
የደም ግፊት አምፖል
የአየር የተለቀቀው ቫልቭ
ተገቢ እና አስማሚ
የግል ጤና እንክብካቤ
የማተሙ ተግባር ቦርሳ
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
አየር የተለቀቀው ቫልቭ ጋር በእጅ Inflatable ፓምፕ
የመስመር ፓምፕ RPA-06
የመስመር ፓምፕ RPA-17B