text
stringlengths
0
2.31k
“እኔ ማዕበሉን ከመርከቢቷ እንዳይገባ ለመከላከል፣ የገባውን ደግሞ ለማስወጣት ምን እያደረግሁ ነው?” ብለን ራሳችንን እንጠይቅ፡፡ ለዚህ ጥያቄ “እየተቆጨሁ! እየተናደድሁ!” በቂ መልስ አይሆንም መቆጨት ማዕበሉን አያግደውምና፡፡ መርከቧ ለማዳንና ራሳቸውንም ለመታደግ መርከበኞች ከስሜታዊነትና ከግብታዊነት በራቀ መልኩ በመልካሙ ቀን በቃልና በተግባር ከሌሎች ሊቃነ ሐመር የተማሩትን ከሁኔታው ጋር እያስማሙና እርስ በርሳቸውም እየተስማሙ ፈጣንና ቆራጥ እርምጃ በመስጠት አፈጻጸሙ ላይ ሊተጉበት፣ ሊመሩ ይገባቸዋል፡፡ ተሳፋሪዎቿም መርከቧን ስለፈለጓቸው ብቻ ካግበሰበሷቸው ነገር ግን ለመርከቢቱ ህላዌ ከማይጠቅሙ ግሳንግስ ሸክሞች በፍጥነት ሊያቀሏትና የመርከበኞቹን ትእዛዝ በንቃትና በትሕትና እያዳመጡ፣ እየተከተሉ ሊንቀሳቀሱ ይገባል፡፡ አይመስላችሁም?
Thank you, even if it is one of sad stories we need to keep it as it is part of our history in the future. ኢትዮጵያዊ ያልግባበት የዓለም ክፍል የለም የሚባለው ብዙ ጊዜ ግራ ይገባኝ ነበር:: በደሴትም: ሰው ይኖርበታል ተብሎ በማይጠበቅ ቦታ ሁሉ አለን:: የፈጠርከውን ህዝብ የማትረሳ አምላክ ስደታችን ተመልከት:: እንደ እስራኤልም መልሰን::
ዳኒ አተራረኩ አጭርና ግልጽ ነው፡፡ የጉዞ ማስታወሻ እንዲህ ሲሆን በጣም ያምራል፡፡
ግን በዚህ ሁሉ ወስት ደግሞ ስደተኛው ወደስህተት የሚሄዱት ወንድም እህቶቹን መታደግ አለበት እሱ ባለፈበት። ሀላፊነት በጎደለው መንገድ የተጓዘበትን ጊዜ ወንድም እህቶቹ መድገም የለባቸውና።
እኔ ሀገርቤት የሄድኩ ጊዜ የታዘብኩት ነገር ነው። በስደት ሀገር ለፍተው ግረው የሚልኩት ገንዘብ የት እንደሚውል እንኳን ግድ የማይላቸው ግን ሰላም ለማግኘት እህት ወንድሞቻቸውን ደስ ለማሰኘት ሲልኩ እነዚያ ግን ብሩ ከየት እንደመጣ ያማያስተውሉት ጓደኞቻቸውን ሁሉ ትልልቅ ሆቴሎች ጋባዥ እና አዝናኝ እነሱ ሆነው። ወንድሜ ልኮ ነው እህቴ ልካልኝ ነው ብሉ ጠጡ አይዞአችሁ ሲሉ።
እውነት ነው ለፍተው ያላገኙት ገንዘብ እንደ ቅጠል ነው። ምናለ የገንዘቡን ምንጭ ቢያቁት አልኩ። ግን ሳያቁትም ቀርተው አደለም ስላላዩት አይገባቸውም። በመከራ ያለፈው ወገን አሁንም መከራውን አልጨረሰም ወይ ለራሱ አልሆነ ወይ ቁስሉን አልጠገነ። ይህ አለመባረክ ልበለው ወይስ…?። እነሱ ያንን መከራ እንዳያዩ የሚልከው ገንዘብ መች ስራ ላይ ዋለለት እንዳውም መጥፊያቸው የሚሆን ስንቶች ናቸው….?።
click here for pdf የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተ...
- አዲስ የወጎች መጽሐፍ በቅርብ ቀን
የ2007 ዓም የበጎ ሰው ሽልማት ፎቶዎች
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
ራእየ ዮሐንስ ክልስ ዕትም፤ ከልዩ ልዩ መረጃዎች እንደገና ተጠናቅሮ፣ ተብራርቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ መጽሐፍ፤
ዋጋ 60 ብር ብቻ
የበጎ ሰው ሽልማት ፳፻፮ ዓም
‹አራቱ ኃያላን› በጎንደር
እጨጌ ዕንባቆም የመናዊ- በመርካቶ ተክለ ሃይማኖት ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ መርሐ ግብር
‹የዳንኤል ዕይታዎች› ሦስተኛ ዓመት አከባበር (ፎቶ)
አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና « አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ » ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለ...
click here for pdf ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳ...
click here for pdf ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ...
click here for pdf ትውፊታውያን የሀገራችን ሰዓሊዎች የማያመዛዝንን ሰው ሲስሉ አንድ ዓይና አድርገው ይስሉት ነበር፡፡ ሰፋ አድርጎ የማያይ፤ እውነትን በከፊል ብቻ የሚቀበላት፤ ከሚያውቀው ውጭ ሌላ ነገር ...
click here for pdf እየሰማሁት ያለሁትን ነገር ለማመን ረዥም ሰዓት ፈጅቶብኛል፡፡ ቆይቼ ደግሞ ምናለ ውሸት በሆነ እላለሁ፡፡ አቶ መለስ ዜናዊን በዚህ ሁኔታ ማጣት አልነበረብንም፡፡ እንደ ሰው የተሳሳቷቸውን...
ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ ...
click here (ክፍል ሁለት) 1. ተአምራት ማድረግ የምን ውጤት ነው? ተአምራት ማድረግ ከሁለት ነገሮች ሊመጣ ይችላል፡፡ ከመንፈሳዊ ብቃትና ከሰይጣን አሠራር፡፡ በክርስትና ሕይወቱ የበረታ ሰ...
አንድ መዝገብ ለዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ
የደጃዝማች ገርማሜ የሕይወት ታሪክ ተጻፈ ከቀኛዝማች ኃይሌ ዘለቃ 1937 ዓ.ም 1. ባለ ታሪኩ ይህ ቀጥሎ የቀረበው በእጅ የተጻፈ ታሪካዊ መዝገብ የዐፄ ምኒልክን መንግሥት በሸዋዎች ብርታት(በ...
የ፳፻፱ ዓ.ም. የበጎ ሰው ሽልማት እጩዎች
መንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት ዘርፍ 1. ዶ/ር መስፍን አርአያ (ለብዙ ዓመታት የዐማኑኤል ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ሆነው ያገ...
ቦምብ ያላፈረሰው ቤተ ክርስቲያን
«ጉዞ» ሰላማዊቷ ደሴት
የ7000 ዓመት የአያቶቻችን ቤት
ለማጠቃለያ - ሦስት ነገሮች ብቻ
ምን ይሻለኛል ትላላችሁ?
ለሁለተኛ ጊዜ ታተመ
ስለ ቅዱስ መስቀል የዛሬ 600 ዓመት የተጻፈ መጽሐፍ
ታዋቂው የሥነ ልቡና ምሁር ሮልፍ ዶብሊ ‹አጥርቶ የማሰብ ጥበብ› በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፡፡ እንበልና አንተ የመድኃኒት አስተዳደር ኃላፊ ነህ፡፡ ለረዥም ግዜ ታምሞ የአልጋ ቁራኛ ለሆነ ሰው የሚሰጥ...
አንድ ነን ብዙዎች፤ አንዶችም ብዙ ነን
የተፈጥሮ ሳይንስ ሊቃውንት ‹ዓለም በብዙ መልኩ የምትገለጥ ዉሑድ ዓለም ናት› ይላሉ፡፡ የተለያዩ የዓለም ከዊኖች ልዩ ልዩ ይምሰሉ እንጂ የአንዱ ዓለም ክፍሎች ናቸው፡፡ ከአንዱ ዓለም ጋር ተዋሕደውም የሚኖሩ ናቸው፡፡ ...
መስተጋብር፡- አማራጭ አይደለም ሕልውና ነው
እጅግ ተቀራራቢ የሆነ ዘረመል ያላቸው(የቅርብ አያት ካላቸው) ወገኖች በሚመሠርቱት ግንኙነት ዝርያ የሚፈጠርበት ሂደት ኢንብሪዲንግ( Inbreeding ) ይባላል፡፡ በዚህ መልኩ የሚፈጠሩ ዝርያዎች ተፈጥ ሯዊ ጥንካሬያ...
እንደ ኖኅ ወይም እንደ ዮናስ
ከሚያብዱት ጋር ከማበድ ይልቅ ከአጥሩ ዘለቅ ብለው አይተው ትውልድን የሚያስጠነቅቁ ሰዎች፣ ሁለት ዓይነት ዕጣ ፈንታ አላቸው፡፡ ወይ እንደ ኖኅ አልያም እንደ ዮናስ፡፡ ኖኅ በምድር ላይ ሊመጣ ያለውን የጥፋት ውኃ ዐ...
ሸዋ፡- የጥንትና ዛሬ መገናኛ
ዛሬ በተለምዶ ‹ሸዋ› እየተባለ የሚጠራውና ወደ ስድስት በሚጠጉ ዞኖች የተከፋፈለው የመሐል ኢትዮጵያ ክፍልን ታሪክ መረዳት የኢትዮጵያን ሕዝብ የውሕደት ታሪክ ለመረዳት ዓይነተኛ ማሳያ ነው፡፡ በሰሜን በዓባይ ወንዝና በ...
የድኅረ ወሊድ ጭንቀት( postnatal depression ) እናቶች ከወለዱ በኋላ የሚያጋጥማቸው፣ ከአንድ ወር እስከ አንድ ዓመት ሊዘልቅ የሚችል የጭንቀት ዓይነት ነው፡፡ ልጅ መውለድ የሚያስከትለውን አዲስ ሁኔታ፣ ጠ...
አዲስ አበባ - አዲስ አበባ, ኒው ዚንግ ክ / ቤት በቦሌ ሩዋንዳ በዋናው መንገድ ላይ.
አዲስ አበባ, ኒንጂክስ ሆቴል ቤት በዋናው መንገድ አቅራቢያ ቦሌ ሩዋንዳ ተከራይ. ቤቱ በዋና ዋና መንገዶች ላይ ይገኛል. ቤቱ ዋና መኝታ ቤት አለው እና የቤቶቹ መታጠቢያ ክፍል, የ 3 አልጋዎች የጋራ ክፍል ገላ መታያ ክፍል, የመብራት ቦታ, የመመገቢያ ክፍል, የመሠረታዊ እቃዎች መጸዳጃ ቤት, የ 2 አገልግሎት ክፍሎች ከመጸዳጃ ጋር, እና ለ 3 መኪናዎች የመኪና ማቆሚያ ቦታ. ክፍያው በድርድር የሚከፈል ነው.
አዲስ አበባ, ኒንጂክስ ሆቴል ቤት በዋናው መንገድ አቅራቢያ ቦሌ ሩዋንዳ ተከራይ.
የኤሌክትሪክ ረገጠ ስኩተር
በማጠፍ ኢ-ብስክሌት
የወፍራም ጢሮስ ኢ-ብስክሌት
የጭነት ኢ-ብስክሌት
የከተማ ኢ-ብስክሌት
700C የአውሮፓ ኢ-ብስክሌት
ሌሎች የመለዋወጫ እና መለዋወጫዎች
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
ተለይተው የቀረቡ ምርቶች
ስም: CF-TDB07Z ኤሌክትሪክ ተራራ የቢስክሌት መደብ: 700C Europan ኢ-የብስክሌት አይነት: CF-TDB07Z ዋጋ: $ 719 ዓይነት: CF-TDB07Z ዝርዝር: 700C (28inch) መደበኛ ዝርዝር ፍሬም: 6061 # የአልሙኒየም ቅይጥ የሞተር: 36V500W 700C BPM የኋላ ሞተር brushless ባትሪ: 36V10.4Ah / Li-ፖሊመር ባትሪ መሙያ: 36V ዲ-ማሳያ ነገርግን: ZOOM በሃይድሮሊክ ነገርግን ፍሬኖቹ: ዓ.ም. ዩሮ መደበኛ ተሰኪ ማሳያ ጋር 110-240V ግንባር ዲስክ / የኋላ ዲስክ ፍሬን መገንጠያው: እገዳ ጋር 700C SUNTOUR NEX የአልሙኒየም ቅይጥ እነሆም ...
Min.Order ብዛት: 100 ዕቃ አካል / ክፍሎች
አቅርቦት ችሎታ: 10000 ዕቃ አካል / በወር ክፍሎች
የክፍያ ውል: L / C, D / A, D / P, ቲ / ቲ
ሞተር: 36V500W 700C BPM የኋላ ሞተር brushless
መሙያ: ከክርስቶስ ልደት ዩሮ መደበኛ መሰኪያ ጋር 110-240V
ብሬክስ : ግንባር ​​ዲስክ / የኋላ ዲስክ ብሬክ
ኮርቻ ልጥፍ : እገዳ / ታጣፊ
ቸርኬዎች : ድርብ-ግድግዳ ቅይጥ በጠርዙ / የማይዝግ spokes
ግንባር / የኋላ ብርሃን : ROXEO / DFH የፊት መብራት / የባትሪ ብርሃን
ቆልፍ : መደበኛ ቁልፍ ጋር
ርቀት መንዳት : ከ 50kms
ጊዜ በመሙላት ላይ : 4-6H
ባትሪ መሙያ ውስጥ የግቤት ቮልቴጅ : AC110V-240V
ይገኛል ክፍያ ጊዜ : > = 500times
ረዳት ስርዓት ፔዳል : 1/1
ክብደት : አዓት 28kgs / GW 32kgs
የቀድሞው: CF-TDN16Z-3 20inch የኤሌክትሪክ ታጥፋለህ ብስክሌት
አውሮፓ ኤሌክትሪክ የቢስክሌት
CF-TDB12Z አዲስ የኤሌክትሪክ ብስክሌት
700C ጋር CF-TDB15Z አዲስ የኤሌክትሪክ ብስክሌት
የእኛን ምርቶች ወይም pricelist በተመለከተ ጥያቄዎች ያህል, ለእኛ የእርስዎ ኢሜይል መተው እባክዎ በ 24 ሰዓታት ውስጥ እንደተገናኙ ይሆናል.
Dehai -- 20 ሰነ ፥ መዓልቲ ሰማእታት ኤርትራ ኣብ ከተማ ቩፐርታል ጀርመን
20 ሰነ ፥ መዓልቲ ሰማእታት ኤርትራ ኣብ ከተማ ቩፐርታል ጀርመን
የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በአገራችን ዴሞክራሲ እንዲያብብና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲቀረፉ ብሎም የዜጎች ሰብአዊ መብቶች እንዳይጣሱ ከማድረግ አኳያ ትልቅ ኃላፊነትን…
ከፕሬዚዳንት ኦባማ የተሳካ ጉብኝት ተነስተን በተለያዩ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስና የፐብሊሲቲ ሚኒስትር ዴኤታ ከሆኑት አቶ…
በጥንታዊቷ ሮማ የተባ አንደበት የነበረው አንድ ሰው በ64 ዓመተ ዓለም ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው ማርክስ ቱሊየስ ቺቼሮ ነበር፡፡ ቺቼሮ በበጋው…
እንኳን ለገናናው ንጉሥ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የልደት በአል አደረሳችሁ! - EthioExplorer.com
Home Amharic, Article እንኳን ለገናናው ንጉሥ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የልደት በአል አደረሳችሁ!
እንኳን ለገናናው ንጉሥ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ልደት አደረሳችሁ!
“ዘመነ-መሳፍንት” ተብሎ በሚጠራውና ወደ 70 ዓመት ገደማ በዘለቀው ጊዜ ኢትዮጵያ በአካባቢያዊ መኳንንቶችና መሳፍንቶች ስር ወድቃ አንድነቷ ተናግቶ ነበር። በጊዜው ለነበረው የፖለቲካ ውጥንቅጥ ዕልባት የሰጡት ቋረኛው ካሳ ወይንም ገናናውና ጀግናው ንጉሥ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ ናቸው።
እንግዲህ ከታሪኩ እንደምናየው አፄ ቴዎድሮስ ከሸዋ ወይንም ከወሎ ወይንም ከጎጃም አልጀመሩም፣ የጀመሩት ከአካባቢያቸው ከቋራ ነው፤ #ጉልበት_እያገኙ_እና_እየተደራጁ ሲሄዱ ግን ዐማራውን በሙሉ አስገብረው እንደቀድሞው አንድ አደረጉት።
አሁን ለምናዬው ውጥንቅጥም መፍትሔው በተመሳሳይ መንገድ መሔድ ነው። ቅድሚያ አማራውን ማንቃት፣ በአማራዊ ድርጅት ስር ማደራጀት፣ እራሱን እንዲከላከል አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ ነው። ይህ እንግዲህ ዘመን በሻረው አኳኋን የራስህን ወገን በጦር መሳሪያ በማስገበር አይሆንም፤ ይልቁን የወሎን፣ የሸዋን፣ የጎጃምንና የጎንደርን እንዲሁም በተለያዬ አካባቢ ተበትኖ የሚገኘውን አማራ ጥንተ-መሰረትና አንድ አማራ ማንነት በመግለጥና በማስረዳት እንጅ፤ ባሳለፍነው ሩብ ምዕተ-ዓመት አማራው በአማራነቱ ብቻ ያሳለፈው መከራ ጥሩ አድርጎ ስለመከረው
አማራው ተደራጅቶ፣ ታጥቆና ተሰልፎ ሲነሳ የዛን ጊዜ ስለአንድነት ማውራት ተገቢ ሊሆን ይችላል፤ የአማራው ሕዝብ ፈቃድ ከሆነ አንድነቱን ይቀበላል ካልሆነ ይተወዋል። አሁን ግን አንድነት እያለ የሚሰብክ ቡድን ያለ እንደሆን ለጊዜው ጆሮ ነስቶ አድፍጦ የቤት ስራን መስራት አማራዎች ሁሉ ዓይነተኛ ምርጫችን ልናደርገው ይገባል።
በማጠቃለያ አፄ ቴዎድሮስ ከቋራ ተነስተው አማራውን ከእርስበርስ ውጊያና ከታላቅ ጥፋት ታደጉት በማንነቱ መሰረት እጅ-ለ-እጅ አያያዙት፤ የእፉኝት ልጆች ተነስተው ዳግም ማዕከላዊ መንግስቱን እንኪበጠብጡ ድረስ የታፈረችና የተከበረች አገር ባለቤት አድርገውን ለዘለዓለም በማንነታችን እንድንኮራ #በፊተኛው_መሰረት_ላይ_ማገር_አድርገው በጥብቅ አሰሩት። እንግዲህ ጊዜው ዳግም ዘንብሎ አማራው ሕልውናው ጭምር ፈተና ውስጥ በወደቀበት ሰዓት በታሪክ መስታዋት ወደኋላው ዞሮ ማየት ግዴታው ነው፤ ታሪኩም #ቅድሚያ_ራስህን_አድን፣ #አማራነትህን_አጽና ይላልና እናስተውል።
ድል ለዐማራ ሕዝብ!
ውክፔዲያ - መደብ:User vi-N
የመደብ (ካቴጎሪ) «User vi-N» ይዞታ ፦