text
stringlengths
8
357
provenance
stringclasses
2 values
በ1996 በቤጂንግ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የትብብር መድረክ ላይ የተለጠፈ ባነር፡፡
globalvoices
ምስሉ የተለቀቀው በCreative Commons (CC BY-SA 2.
globalvoices
Professor and Director, ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ፣ የዓለም አቀፍ የልማት ፕሮግራም ፕሮፌሰር እና ዳይሬክተር ናቸው፤ በተጨማሪም የ IFPRI መራኄ ተመራማሪ ፌሎው፣ እና የ The Dragon's Gift: The Real Story of China in Africa (Oxford U.
globalvoices
በኤንቲቪኬንያ ላይ በኦገስት 16፣ 2012 ዩቱዩብ ላይ የተለጠፈው ቪዲዮ አፍሪካውያን ነጋዴዎች የቻይና ተፎካካሪዎቻቸውን ሲቃወሙ ያሳያል:
globalvoices
8 ሚሊዮን ሄክታር የፓልም ዘይት ፕሮጀክት አለው፡፡
globalvoices
(2) ABSA Biofuels በኢትዮጵያ 30,200 ሄክታር አለው.
globalvoices
(5) በዝምባብዌ 101,170 ሄክታር የበቆሎ ፕሮጀክት አለ፡፡
globalvoices
በ2003. 'የአፍሪካ ነፃ ፕሬስ ችግር፤ ቻይና አመጣሽ ይሆን?
globalvoices
"""ለምን ይህ አስጨናቂ መገናኛ ብዙሐንን የማፈን እርምጃ አስፈለገ? "" ሲል ይጠይቃል፡፡ ኬታ የሚመልሰው ""ምዕራባውያንን በ2009 የበለጠው የቻይና-አፍሪካ የንግድ ሸሪክነት""ን እንደሰበብ በማስቀመጥ ነው፡፡ "
globalvoices
"ለነዚህ ጉዳዮች ግንኙነት ምሳሌ ኬታ የሚያቀርበው፣ ""በ2005 እና በ2009 መካከል የቻይና እና ሩዋንዳ የንግድ ግንኙነት በ5 እጥፍ አድጓል፡፡ "
globalvoices
በ1950ዎቹ፣ ቻይና ከአልጄሪያ፣ ግብጽ፣ ጊኒ፣ ሶማሊያ፣ ሞሮኮ እና ሱዳን ጋር የጋራ ስምምነት ስትፈርም ነው፡፡
globalvoices
እዚህ ከ1940 ጀምሮ ምን አይነት ነገሮች ሳንሱር ሲደረጉ እንደነበሩ መመልከት ትችላላችኹ፡፡
globalvoices
በ1990 ደግሞ ኤልቢሲ ኢንተርናሽናል በጊዜው የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት ዴቪድ ሌቪ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ስርጭት እንዲያቋርጥ ከብሔራዊ የምስልወድምጽ ሚዲያ ካውንስል ማስፈራሪያ ደርሶታል፡፡
globalvoices
@SultanAlQassemi፡ ይህ በጣም ጠሩ ዐሳብ ነው ፡፡ የሳንሱር ዐውደ ርዕይ መካነ ድር (ሊባኖስ)censorshiplebanon.
globalvoices
org via @Sandmonkey ሁሉም የገልፍ ሀገሮች አንዳንድ ያስፈልጋቸዋል፡፡
globalvoices
@Anas_Al_Shaikh፤ በኢስላማዊ ማኀበረሰብ ውስጥ ፓለቲካ ምን አንደሆነ እና ሀይማኖት ምን እንደሆነ ለመለየት አስቸጋሪ ነው፤ ለዚህም ይመስላል ምንም እንኳን ምርጥ ህገ መንግስት ብናዘጋጅም ሰላማዊ የስልጣን ሽክርክርን ብንቀበል ዴሞክራሲ ተሳክቶልን የማያውቀው፡፡
globalvoices
@fearlessbahrain፤ ለእንደዚህ አይነት ችግሮች ዴሞክራሲ መፍትሔና ፈዋሽ ነው፤ ህጎች ከተዘጋጁ በተፈጥሮዓዊ መንገድ እየተሻሻሉ ይመጣሉ፡፡
globalvoices
@abbasbusafwan፤ ይህ ድምዳሜ በእውነት ያማል፤ ይህ በጅምላ መፈረጅ (generalization) ነው ፡፡
globalvoices
@DiabloHaddad፤ ዛሬ ቱርክ በመራሔ አታቱርክ እንደነበረችው አይደለችም፤ ታዋቂው ኤርዶጋን ቱርክን ወደ ቅድመ አታቱክ ዘመን መልሷታል፡፡
globalvoices
@abbasbusafwan፤ ሳውዲ አረቢያ የዴሞክራሲ ምርጥ ምሳሌ ትመስለኛለች፤ ሹራ፣ ሰብዓዊ መብት፣ ነጻ ፕሬስ፣ በሀይማኖት እና ፓለቲካ መካከል ሚዛናውነት
globalvoices
@xronos2፤ እስማማለው ሃይማኖት እና ፖለቲካን መቀላቀል የለብንም እነርሱ ግን አይስማሙም ከዚያም ልክ እንደኢራን ጨቋኝ ስርዓት ይኖረናል፡፡
globalvoices
@AbuKarim1፤ ችግራችን ያለንን ከማሠስ እና እርሱን ከማዘመን ይልቅ በእኛ ማኀበረሰብ ላይ የምዕራባውያንን ንድፈ ዐሳብ ለመተግበር እንፈልጋለን፡፡
globalvoices
አማዱ ባካሃው DIAW Ndarinfo በተባለ ድረ ገፅ ላይ የኬስ ፔች ዘመቻ ለማንነታችን ሰድብ ባለው ፅሁፉ፡
globalvoices
ከ20 ቀናት በፊት ‹‹ኬስ ፔች›› የተባለ አዲስ ምርት በዳካር ዋነኛ ቦታዎች ላይ ከ100 በላይ በሆኑና እያንዳንዳቸው 12 ስኩዌር ሜትር መጠን ባላቸው የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ተሰቅሏል፡፡
globalvoices
ብሏል፡፡ ካሮል ኦድራጎ በበኩሏ NextAfrique በተባለው ድረ ገጽ ላይ ንፁህ ቆዳ በማንኛውም ዋጋ፡ በአፍሪካ ያለውን ክስተት መረዳት ባለችው ጦማሯ ድርጊቱ በብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ተለመደ ተግባር እንደሆነ ስትገልፅ፡
globalvoices
ምርምሮች በግርድፉ ሲያስቀምጡ በማሊ፣ ባማኮ ከሚኖሩት ሴቶች ውስጥ 25 በመቶው ቆዳን የሚያቀሉ ምርቶችን ይጠቀማሉ… በደቡብ አፍሪካ ደግሞ 35 በመቶ… በሴኔጋል 52 በመቶዎቹ ሴቶች፡፡
globalvoices
ከዳካር የሚፃፈው ኤ ቱባብ (ቱባብ ማለት በምዕራብ አፍሪካ ዘየ የምዕራቡ አለም ሰው ማለት ነው) የተባለው ጦማር The Xessalisation ማለትም ነጭ የመሆን ፍላጎት ድድብና ባለው ፅሁፉ ለምን ቆዳዎን ነጭ ያደርጉታል?
globalvoices
በሴፕቴምበር 8 የተጀመረው የድረ ገፅ አቤቱታ ዘመቻ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ማስታወቂያውን እንዲያስቆም በ4 ቀናት ውስጥ 1000 ፊርማዎችን አሰባስቦ አቤት ብሏል፡፡
globalvoices
@K_Sociial በትዊተር ገፁ፡
globalvoices
30 ነበር፡፡
globalvoices
አራት ነጥብ ያሉትም 1.
globalvoices
በፓርቲ አመራር ውስጥ ብዙ ማህበራዊ ችግሮች ይኖራሉ 2.
globalvoices
የፓርቲው አመራሮች ብዙ ስኬቶች እንዳስመዘገቡ 3.
globalvoices
የካምፓስ ቀውጢ-ችኮች ለሀብታሞች (Campus Divas For Rich Men) ከ26 ዓመት በታች የሆኑ የኬንያ የዩንቨርስቲ ሴት ተማሪዎችን በማንኛውም ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሀብታሞች ‘ለማጣበስ’ የተፈጠረ የፌስቡክ ገጽ ነው፡፡
globalvoices
ኪስ 100፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች (netizens) የሚከተሉትን ‹ሀሽታጎች› ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል፡ - #campusdivasforirchmen፣ #HakunaKituUtafanya (ምንም ማድረግ አይቻልም)፣ #CandidatesBetterThanRomney፣ #TeamMafisi ፣ #wordszawazito ፣ #Kiss100 እና #KOT፡፡
globalvoices
የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች ስዕል፤ ፎቶው የ asselo.
globalvoices
በጁላይ 3/2012 የተፈጠረው ገጽ ከአሁኑ 50,684 ወዳጆች (‘likes’) እና 65,830 ስለገጹ እያወሩ ያሉ ጎብኝዎችን አግኝቷል፡፡
globalvoices
ሌሎችም ስለ መቃጠር (dating) እና ወሲብ የሚያወሩ ገጾችን አይቻለሁ፡፡ እናም በሚያፈሯቸው ብዙ ወዳጆች ገጹ ላይ ማስታወቂያ እያስቀመጡ ገንዘብ ይቀበላሉ፡፡
globalvoices
የመጀመሪያው 20,000 ወዳጆች ፌስቡክ ላይ ሲያገኝ ተቃዋሚው ግን 5,000ዎች ብቻ ወደውታል፡፡
globalvoices
@clansewe: የ‹ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች› ገጽን የምትቃወሙ ኬንያውያን ሁሉ ዝባዝንኬያችሁን አቁሙ፡፡
globalvoices
@kevoice: የከፍተኛ ትምህርት ብድር ( HELB ) የሚያሳድግልንን መሪ በመምረጥ ለሀብታሞች የተዘጋጁትን የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ማውጣት አለብን፡፡
globalvoices
@mwendembae: “@lionsroar101 አሁን ደግሞ የ‹ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞችን ተቃዋሚ› የፌስቡክ ገጽ ተፈጠረ ማለት ነው፤ ገርሞኛል፣ እኔኮ ልከሰት ነበር #idlers
globalvoices
@thatguydavy: የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች…… እና አሁን ለምን ማዕበል በሴቶች እንደተሰየመ ገባችሁ!
globalvoices
@mpalele: ስለነዚህ የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች አሳዛኙ ጉዳይ 50,000፣ ቡና እና ጥቂት ጉዞ የሀብታም ሰው ትርጉም ይመስላቸዋል፡፡
globalvoices
"@nochiel: @savvykenya የ""ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች "" ላይ ያሉ ፎቶዎች የቀድሞ የፕሮፋይል ስዕሎቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ ተጠንቀቁ፡፡ "
globalvoices
የኬቲን ቴሌቪዥን፣ የዩትዩብ አለፈመደብ (platform)በመጠቀም የፌስቡክ ገጹ የሴተኛ አዳሪነት ደወል እንደሆነ እና የካምፓስ ተማሪዎችን ሲጠየቁ ይህ ከተለመደው ውጪ አለመሆኑን ሲናገሩ አሳይቷል፡
globalvoices
እንግዲህ ከ95 ሀገሮች የተውጣጡ ጦማሪያን በነዛ ብቁ እና ፈጣን እጆቻቸው ሊከትቡ ተዘጋጅተዋል፡፡
globalvoices
ጥቅምት 15፣ 2012 - የጦማር የተግባር ቀን !
globalvoices
በጥቅምት 15/ 2012 'የእኛ ኃይል' በሚል መሪ ርዕስ የሚካሄደውን የጦማር የተግባር ቀን 2012 እዚህ ላይ በመመዝገብ ይቀላቀሉ፤ ለሚሊዮኖችም ተደራሽ ይሁኑ፡፡
globalvoices
አዳዲስ ለውጦችንም ትዊተር ላይ #BAD12 ብለው ይከታተሉ፡፡
globalvoices
ጥቅምት 24 @KarametWatan (በአረብኛ የሀገር ክብር) የተሰኘ የትዊተር ገጽ ትዊተር ማንነታቸውን ለኪዌት መንግስት አሳልፎ እንዳይገልጥ የሚጠይቅ መልዕክት በትዊተር አስተላለፈ፡፡
globalvoices
እኛ የኪዌት ህዝቦች የገጻችንን @karametwatan ግለኝነት እና ዝርዝር መረጃዎች በዚህ ገጽ ተጠቅሞ የሚለጥፍን ግለሰብ የበየነመረብ አድራሻ (IP addresses) ከሚፈልጉ ከሁሉም / ከማንኛውም ባለስልጣናት እንዲትጠብቁልን እንጠይቃለን፡፡
globalvoices
ይህ ግልብጥ ብሎ የወጣው ከ150, 000 በላይ ቁጥር ያለው ህዝብ(ከጠቅላላው የከዌት ዜጋ 11.
globalvoices
@hmalsabah: በሺዎች የሚቆጠሩ በኪዌት ያሉ ሰዎች የአንድን ህቡዕ የትዊተር ገጽ ትዕዛዝ ማክበራቸውን ማመን የከበደኝ እኔ ብቻ ነኝ?
globalvoices
@MARYAMALKHAWAJA: የባህሬንን ተቃውሞ የሚደግፉ በርካቶች በኪዌት አመጽም ሱታፌ አላቸው፤ ነጥቡ ግን ያ አይደለም፡፡
globalvoices
@FawazAM: ህዝቦች አብዛኛውን ጊዜ በንቅናቄ ህጎች እና ፖለቲካዊ መብቶች ላይ ይሳሳታሉ፡፡
globalvoices
@HisHersQ8: ህገወጥ ተቃውሞ ጋር ስንመጣ አሚሩ ነጥብ አላቸው፤ በዓለም ዙርያ ያሉ ዴሞክራሲዎች ሁሉ የትኛውንም ህገ ወጥ ተቃውሞችን ያቆማሉ፡፡
globalvoices
በአስለቃሽ ጭስ ሲገረፉ(@Fajoor በትዊተር ላይ ከለጠፈው)
globalvoices
ወታደራዊ መኪኖች ወደ አማጽያኑ ስፍራ ሲያመሩ የሚያሳይ ምስል(በጦማሪው alziadiq8 የተለጠፈ )
globalvoices
አ ከሌሌች 23 አራማጆች ጋር ተከሶ 18 ዓመት ተፈርዶበት በእስር የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ጦማሪ እና ጋዜጠኛ አስክንድር ነጋ የፎቶ ምንጭ፡
globalvoices
ከዚህ በተቃራኒ Site Adaptation በመጠቀም ከቀድሞ ጎልተው እንዲታዩ ይደረጋሉ።
globalvoices
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የት ይሆኑ ይሆን በሚለው ላይ ወራት የዘለቀው ግምት አቧርቶ በ57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ በመደበኛ መንገድ ከተገለጸ ወዲህ ሦስት ወራት ተቆጥረዋል፡፡
globalvoices
Addis Rumble የተሰኘ ድረገጽ ደግሞ በበኩሉ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ የተሳተፈችባቸውን የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ጫወታዎችን ለትዝታ ያክል ለጥፏቸዋል፡፡
globalvoices
በዚህ ሳምንት፣ ኢትዮጵያ በድንገቴ ድል ጎረቤታችን ሱዳንን በደርሶ መልስ ጫወታ 5 ለ 5 በመርታት የመጨረሻውን ዙር አልፋ ለ2013 የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በቅታለች፡፡
globalvoices
የ3000 ዓመት ታሪክ ያላት፣ የክርስትያን ደሴት፣ አንድ ባንዲራ ያላት እና አንድ አማርኛ የምትናገር ኢትዮጵያን፡፡
globalvoices
Ermias M Amare በተባለ የፌስቡክ ተጠቃሚ የተለጠፈ
globalvoices
#TeamEthiopia እና #Eritria በሚሉ ሀሽታጎች ትዊተር ላይ ስፖርትና ፖለቲካ ላይ ያተኮሩ በርካታ ውይይቶች ተካሄደዋል፡፡
globalvoices
የ2013ቱ የአፍሪካ አገራት ዋንጫ፣ የብርቱካናማ የአፍሪካ አገራት ዋንጫ በመባልም ይታወቃል፣… በአፍሪካ የእግርኳስ ኮንፌዴሬሽን የሚዘጋጅ የአፍሪካ እግርኳስ ሻምፒዮኖች መለያ ነው፡፡
globalvoices
ይህ 29ኛው የአገራት ዋንጫ ሲሆን ከጥር 11/2005 እስከ የካቲት 3/2005 ድረስ ይዘልቃል፡፡
globalvoices
በመንግሥታዊው ኢንፎሴንትሮስ የተሰኘ ፕሮግራም በተዘጋጀው የዩንቨርሲቲውን የሳተላይት ግንኙነት በመጠቀም ተማሪዎቹ እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና አስደናቂ ውበት የተላበሰውን እና በቦሊቪያ ውስጥ 2,000 ሄክታር ላይ የተንጣለለውን ካምፓሳቸውን በበይነመበረብ አጋርተዋል፡፡
globalvoices
ስለ ዩንቨርስቲው እና ስለ የካቲት 2005ቱ ትዕይንተ ሥራ የተጻፉ ተጨማሪ ነገሮችን ለማንበብ እያደጉ ያሉ ድምፆች ላይ የተጻፈውን ጦማር ይጎብኙ፡፡
globalvoices
“cronista” ማለት በፖርቱጋል ቋንቋ መጦመር የሚለውን ቃል ተስተካካይ ትርጉም የሚሰጥ ሲሆን - ፅሁፎቹ ባብዛኛ ጊዜ በጋዜጣ የሚታተሙ ታሪኮች አንዳንዴ እውነተኛ ተሪኮች ሌላ ጊዜ ደግሞ የፈጠራ ልብ ወለዶች ሲሆኑ ብዙውን ጊዜ የራስ ችሎታን በአጭሩ ያሳያሉ፡፡
globalvoices
"“Sweet Cliché"" በተሰኘው ጦማሯ አልቬስ አጫጫር ታሪኮችን የምትፅፍ ሲሆን፣ በአብዛኛው ስለፍቅር እና ስለፍቅር ጥብቅ ግንኙነቶች ትፅፋለች ( Bolgspot የፅሑፎቿ እንባቢዎች እድሜቸው ለፅሑፉ የሚመጥን ስለመሆኑ ያስጠነቅቃል)፡፡ "
globalvoices
“I killed my love” (“ፍቅሬን ገደልኩት”):-
globalvoices
GV: መጦመር መቼ ነበር የጀመርሽው ?
globalvoices
ለመጦመር የወሰንኩት በ2010 ነው፡፡
globalvoices
በአንጎላ ልቅ ወሲብን በተመለከተ የተፃፉ ስነፅሑፎችን አላውቅም(የተፃፉእና ለንባብ የበቁ) ለዚህ ሃሳብ ቅርብ የሆነ ያነበብኩት Paula Tavares ‘Ritos de Passagem’ (Rites of Passage) የተሰኛ ስራ ነው፡፡
globalvoices
በመርህ ደረጃ ነፃ የወጣን ግን ማህበረሰቡ በዘልምድ ያስቀመጠልንን ሃለፊነት እንድንፈፅም የሚጠበቅብን ነፃ ያልወጣን ሴቶች ነን፡፡ GV: ስለልጅነት ትዝታሽ አጫውቺን?
globalvoices
በቅርቡ ለህዝብ አገልግሎት ይውል ዘንድ HIV እና ተዛማጅ በሽታዎችን ለመከላከል የተላለፈ የኮንዶም ማስታወቂያ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማትን ማስቆጣቱን ተከትሎ በመገናኛ ብዙሃን እንዳይተላለፍ ታገዷል፡፡
globalvoices
የኬኒያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፒተር ቼሩቲች ለBBC ዜና አገልግሎት እንደገለፁት ማስታወቂያው የተሠራው ከባለ ትዳሮች መካከል 30 በመቶዎቹ ከትዳር ውጪ ሌሎች ተጨማሪ ግንኙነቶች ስላላቸው ነው ብለዋል፡፡
globalvoices
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግምት ከሆነ ደግሞ ኬኒያ ካላት 41. 6 ሚሌኒየን ሕዝብ መካከል 1.
globalvoices
6 ሚሊየን ሕዝቦች HIV በደማቸው ውስጥ ይገኛል፡፡
globalvoices
“Sikio la kufa halisikii Condom” በሚል ርዕስ ባቀረበው ጽሑፍ በጥሬ ትርጉሙ የሚሞት ጆሮ ለኮንዶም ምላሽ የለውም የሚል ሲሆን ተመሳሳይ ተርጉሙም “የሚሞት ጆሮ መዳኃኒት ቢሰጠውም መሞቱ አይቀርም ” በማለት ማስታወቂያው እንዲመለስ ጠይቋል፡፡
globalvoices
“ለሚወዱት ሲሉ” የሚለው አባባል በዚህ አገባቡ ካልተፈለገ እርግዝና ከአባላዘር በሽታና እንዲሁም HIV እና HIVን ተከትለው ከሚመጡ ማኅበራዊ ችግሮች ቤተሰብን እና አጠቃላይ ማኅበረሰብን ማዳን የሚለውን ሐሳብ ይይዛል፡፡
globalvoices
ይህንን የቴሌቭዥን የኮንዶም ማስታወቂያ በተመለከተ #CondomMpangoni የሚል ሃሽ ታግ በመፍጠር ኬኒያውያን ማስታወቂያውን በመደገፍ እና በመቃወም ውይይታቸውን ወደ ቲውተር ይዘው መጥተዋል፡፡
globalvoices
“ቪክቶር-MUFC” (‏@victorbmc) ማስታወቂያውን እንደዳልወደደው ጽፏል፡
globalvoices
RT @MacOtani: ዋው አሁን የ#CondomMpangoni (ኮንዶም) ማስታወቂያው ከቴሌቭዥናችን ስክሪን ስለጠፋ እኛ ደህና ነን ማለት ነው፤ አዪ?
globalvoices
ማቲያስ ናዴታ (‏@MNdeta) ደግሞ ማስታወቂያውን የተቃወሙ ኬኒያዎች እውነታውን እንደዲጋፈጡ ይናገራል፡
globalvoices
- ‏(@MNdeta) በኔ አስተሳሰብ የኮንዶም ማስታወቂያው #CondomMpangoni በቴሌቭዥን መተላለፉ መቀጠል አለበት፡፡ የሚቃወሙት አስመሳዮች ናቸው፡፡
globalvoices
“ዘ ጎስት ቡስተር” (‏@TheMumBi) ደግሞ አስጠንቋል፡
globalvoices
(‏@TheMumBi) አንገታችንን አሽዋ ውስጥ በጣም እንቀብራለን፡፡
globalvoices
ፖል (‏@M45Paul) የማስታወቂያው መታገድ ይበልጥ እንዲተዋወቅ አድርጓል ሲል ይሞግታል፡
globalvoices
‏(@M45Paul) የኮንዶም ማስታወቂያውን #CondomMpangoni ማገድ በራሱ ማስታወቂያው በተለመደው የቴሌቭዥን ስርጭት ያገኝ ከነበረው ዕይታ ተጨማሪ ተመልካች እንዲያገኝ ረድቶታ፡፡
globalvoices
“ፓስተር ዋ ” (‏@Pastor_Wa) ምክር ሰጥተዋል፡
globalvoices
“ኬዚ ኬ*” (‏@boobykizzy) ጠይቋል:-
globalvoices
‏‏@boobykizzy: ክብር፣ ሞራል፣ ስብዕና የሚባል ነገር የለም? መገናኛ ብዙኃን ማስታወቂያውን #condommpangoni በማስነገራቸው መወቀስ አለባቸው?
globalvoices
በመጨረሻ አቬሬጅ ኬኒያ (‏@AverageKenyan) ያሰቀመጠው፡
globalvoices
‏‏@AverageKenyan: #Condommpangoni,እውነታውን አለመቀበል አይደለም፡፡ ውስብስብ የሆነው የአፍሪካ የባሕል ስብጥር ምንም እንኳን ነገሩ እውነት ቢሆንም በትዳር ላይ መወስለትን በተመለከተ በአደባባይ ድጋፍ አይሰጥም፡፡
globalvoices
ትንሽ አገር ነገር ግን በአፍሪካ ቀንድ እጅግ በጣም ስትራቴጂክ አገር በሆነችው ጅቡቲ የየካቲት 15፣ 2005 አገር አቀፋዊ ምርጫን ተከትሎ በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ታሰሩ፡፡
globalvoices
በምርጫው ‹የሕዝቦች አንድነት ለዕድገት› (People's Rally for Progress) የተሰኛው ፓርቲ በድጋሚ ድልን ተቀዳጅቷል፡፡
globalvoices