text
stringlengths 8
357
| provenance
stringclasses 2
values |
---|---|
የአባይ ወንዝ መውጫ፣ ፎቶ ሪቻርድ ሞርቴል (ፎቶ Flickr. | globalvoices |
ከ2004 ጀምሮ እንቦጭ የተባለ ተስፋፊ አረም በብዙ ሺ ሔክታር የሚቆጠር የጣናን ውኃማ አካል፣ በዙሪያው ያለውን ረግረጋማ ስፍራ፣ እንዲሁም የከብቶች ማሰማሪያ አካባቢ ወርሮታል። | globalvoices |
832 ስኵዌር ማይል የሚሰፋው ጣና ሐይቅ የኢኮሎጂ፣ ባሕላዊ፣ እና ታሪካዊ ሀብት የታቀፈ ሐይቅ ነው። | globalvoices |
ለመንግሥት ብዙኃን መገናኛ የተናገሩት ባለሙያዎች እንዳብራሩት ከሆነ፣ 155 ስኵዌር ማይል የሸፈነው እንቦጭ ሙሉ ለሙሉ የተስፋፋው ከ2004 ወዲህ ነው። | globalvoices |
ከ2007 ጀምሮ፣ ዩኔስኮ ጣና ሐይቅ ለያዘው ልዩ የኢኮሎጂ እና ባዮስፌር ሀብት፣ ናቡ የተባለው ድርጅት በውስጡ ያሉትን ሀብቶች ለመጠበቅ እንዲያስችለው ባደረገው ጥረት፣ የዓለም ቅርስነት ዕውቅና ሰጥቶታል። | globalvoices |
በ1987 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሶማሊ ክልል የደቡብ ምሥራቅ የኦሮሚያ ክልልን ጥሶ እየገባ ነው በማለት ወቀሳ አቅርቦ ነበር። | globalvoices |
በሰኔ 1992፣ ኦነግ በኦሮሞዎች እና ሶማሊዎች መካከል በተደረገ የትጥቅ ግጭት 70 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርት አድርጎ ነበር። | globalvoices |
በታኅሣሥ 1996 በውኃ እና ደረቅ መሬት ሀብት ሳቢያ በተቀሰቀሰ አመፅ የቀላቀለበት ግጭት ደግሞ ከክልሎቹ ድንበር አካባቢ 19ሺሕ ያህል ሰዎች ተፈናቅለዋል። | globalvoices |
ታኅሣሥ 1998፣ መንግሥት ሕዝበ ውሳኔውን ተግባራዊ ሊያደርግ ሲሞክር አመፁ ተባብሶ አገረሸ። | globalvoices |
በሚያዝያ ወር 1999፣ በደቡባዊ የሞያሌ ከተማ ድንበር አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት ከኦሮሞዎቹም፣ ከሶማሌዎችም ሰዎች መገደላቸው ሪፖርት ተደርጓል። | globalvoices |
መንግሥት በዚያው ወር፣ በ1996ቱ ሕዝበ ውሳኔ በተስማሙበት መሠረት ድንበሮቹን አሠምራለሁ ብሎ አሳወቀ። | globalvoices |
ባለፈው ሳምንት፣ ቢያንስ 32 በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች ሲገደሉ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ደግሞ ከሶማሊያ ክልል ጥቃት ፍራቻ እየሸሹ ነው። | globalvoices |
'ልዩ ፖሊስ’ የተመሠረተው አንዳንድ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ኦጋዴን ጎሳ ሰዎች መሣሪያ ታጥቀው በመንግሥት ላይ ባመፁበት ወቅት፣ በ2000 ነበር። | globalvoices |
ብዛታቸውም ከኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ከ80 እስከ 90 በመቶ ይሆናሉ። | globalvoices |
ሳምንታት ከዘለቀ መወነጃጀል በኋላ የኦሮሚያ ፕሬዚደንት ለማ መገርሳ እና የሶማሊ ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ መስከረም 7፣ 2010 በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር። | globalvoices |
አናሳ የሆኑ የተቃውሞ ድምፆች ከጥቂት የህግ ባለሙያዎችና የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቢያሰሙም፣ ህጉ ግን በሃገሪቱ የህዝብ ደህንነት ሚኒስቴር ተረቅቆ፣ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ. | globalvoices |
ህጉ ተፈፃሚ የሚሆነው ከጥር 1 ቀን 2019 ዓ. | globalvoices |
ቻይና 2017 ላይ ያወጣችው የመረጃ መረብ ደህንነት ህግ ጋር በሚመሳሰል መልኩ፣ የቭየትናም አዲሱ ህግ የኢንተርኔት አገልግሎትን የሚያቀርቡ ኩባንያዎች የስራ መረጃዎቻቸውን በሃገር ውስጥ እንዲያከማቹና ዋና ፅህፈት ቤታቸውን ወይም ወኪል ቢሯቸውን እዛው ቭየትናም ውስጥ እንዲከፍቱ ያስገድዳል፡፡ | globalvoices |
ድር-አምባን ለመገደብ ያስፈለገው “የቭየትናም ሶሻሊስት ሪፖብሊክ መንግስትን የሚቃወም መልዕክት በማንኛውም አካል እንዳይዘጋጅ፣ እንዳይታተምና እንዳይስራጭ” ወይም “ሃገሪቱን፣ ብሄራዊ ሰንደቅዓላማን፣ ብሄራዊ አርማን፣ ብሄራዊ መዝሙርን፣ ታላቁን ህዝብ፣ መሪዎችንና የሃገር ባለውለታዎችን የሚዳፈር መልዕክት እንዳይሰራጭ ነው፡፡ ” (አንቀፅ 8 እና 15) | globalvoices |
#ቭየትናም፤ ኮሚሽነሩ(@OHCHRASIA) ይህ ህግ ተቃዋሚ ድምፆችን በይበልጥ እንዳያዳፍን ይሰጋል፡፡ | globalvoices |
በተረቀቁት ህጎች ላይ- በመረጃ ደህንነት ህግና በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ህግ ላይ ያተኮሩ፣ ጠንካራ የተቃውሞ ሰልፎች በሆ ቺ ሚኒህ፣ በነሃ ትራንግና በሃኖይ ተካሂደዋል፡፡ ሰልፎቹ በፖሊስ ተበትነዋል፤ አንዳንድ ወገኖች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰልፈኞች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡ #ቭየትናም#አመጽ#politics | globalvoices |
ከእነርሱ ውስጥም የአሜሪካ ዜግነት ያለው ዊልያም ንጉየን አንዱ ነው፡፡ ሰኔ 11 ላይ 74 የህግ ባለሙያዎች ለፓርላማው የመረጃ ደህንነት ረቂቅ ህጉ ላይ የሚታዩትን ክፍተቶች ጠቁመው፣ ህገ-መንግስቱ ውስጥ የተጠቀሱትን የሰብዓዊ መብት አንቀፆችን እንደሚፃረር አስምረው፣ ፊርማ አሰባስበው ጥያቄያቸውን አስገብተዋል፡፡ | globalvoices |
ከጥያቄዎቻቸው ጋር አያይዘው ያስገቡት ፊርማ በኢንተርኔት አማካኝነት ከ40,000 በላይ ዜጎች የተሰበሰበ ነው፤ ረቂቅ ህጉን ፓርላማው እንዳያፀድቀው ተማፅነዋል፡፡ | globalvoices |
ይህ ሁሉ ተቃውሞ ከህዝቡ ቢቀርብም፣ ብሄራዊ ሸንጎው የመረጃ ደህንነት ረቂቅ ህጉን በ423 ድጋፍ፣ በ15 ተቃውሞና በ28 ድምፀ-ታቅቦ፣ ሰኔ 12 ላይ ወደቀጣዩ ሂደት አሳልፎታል፡፡ | globalvoices |
በሃገሪቱ የተከሰተውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋትንና ህዝባዊ ተቃውሞን ለማርገብ፣ ሕገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ፣ ማዳጋስካራዊያን አዲስ ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ፣ ከጥቅምት 2018 ቀደም ብለው ድምፅ ይሰጣሉ ፡፡ | globalvoices |
ከመጋቢት 15 እስከ 27፣ 2018 ድረስ፣ አዲስ የምርጫ ሕግ በመወጣቱ ምክንያት ፕሬዝደንቱ ከስልጣናቸው እንዲለቅቁ የሚጠይቁ ፀረ-መንግስት ተቃውሞዎች ሲካሄዱ ነበር፡፡ | globalvoices |
ተቃውሞውን ለማስቆም፣ ፕሬዝደንት ሄሪ ራጃኦናሪማምፒያኒና የዓለም ስራ ድርጅት (ILO) ውስጥ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑትን ክርስቲያን ኔትሴይን ጠቅላይ ሚኒስትር (ስለዚህ የመንግስት ዋና መሪ ናቸው፡፡ | globalvoices |
መጋቢት 21፣ 2018 ላይ የፕሬዘደንት ሄሪ ራጃኦናሪማምፒያኒና ተቀናቃኞች አዲስ የምርጫ ሕግ ላይ ተቃውሞ አቅርበው ነበር፤ ሕጉ የቀድሞዎቹን ፕሬዝደንቶች ማርክ ራቫሎማናና እና አንድሬይ ራጃኦሊናን ቀጣዩ ምርጭ ላይ በሚሳተፉበት ወቅት የሚጎዳ እንደሆነ ይገልፃሉ፡፡ | globalvoices |
2008 ላይ ማርክ ራቫሎማና ዳኦው ሎጅስቲክስ ለሚባል የደቡብ ኮሪያ ድርጅት፣ ከአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት ውጪ፣ በ90 ዓመት የሊዝ ኪራይ 1. 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ሰጡ፡፡ | globalvoices |
ጎዳና ላይ የሚደረጉ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለበርካታ ወራት ከተከወኑ በኋላ፣ ሰውዬው ሚያዚያ 17፣ 2009 ላይ ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቅቀው ወደደቡብ አፍሪካ ተሰደዱ፡፡ | globalvoices |
በዛው ቀን፣ ከ2007 እስከ 2009 ድረስ የአንታናናሪቮ ከንቲባ የነበሩት አንድሬይ ራጃኦሊና በጦር ኃይሉ ታግዘው፣ ስልጣን ላይ ወጡ፡፡ | globalvoices |
ምዕራባዊ ሊባኖስ፣ ባብዳ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ፍርድ ቤት፣ ሰኔ 29፣ 2018 ፋኢዳ ኢታኒ ላይ የአራት ዓመት እስራትና 10 ሚሊየን የሊባኖስ ሊራ (ወደ6660 ዶላር የሚጠጋ፡፡ | globalvoices |
ኢታኒ በፈረንሳይኛ ቋንቋ ለሚታተመው የሊባኖስ ጋዜጣ L'Orient le Jour እንዳብራራው ፣ በሊባኖስ ፕሬዝደንትና በጦር ሰራዊቱ የተከፈተው ክስ ተቋርጦ፣ ጊብራን ባሲል ባቀረቡት ክስ ተተክቷል፣ የመጀመሪያው የሕግ እርምጃ እንዴት ሊቋረጥ እንደቻለ አልገባኝም፤ በወታደራዊ ደህንነትና የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ወይም በሂዝቦላህ የተጠነሰሰውን ክስ ማለቴ ነው፡፡ | globalvoices |
ጋዜጠኞችን ለመክሰስ የሚውሉ፣ ስለሚዲያ የሚያወሩ አንቀፆች፣ የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ውስጥ አሉ፤ የህትመት ሕግ፣ 1994 ላይ የወጣው- የኦዲዮቪዥዋል ሚዲያ ሕግና ወታደራዊ ሕጉ ከዚሁ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ | globalvoices |
የLebanon Debate የጉምሩክ ዲሬክተሩን ስም በማጥፋት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ፣ መጋቢት፣ 2018 ላይ ለስድስት ወራት እንዲታሰርና 10 ሚሊየን የሊባኖስ ሊራ እንዲቀጣ ተፈርዶበታል፡፡ | globalvoices |
በ L'Orient Le Jour ጋዜጣ በቀረበ ፅሁፍ ማርሴል ጋኔም ‹‹ገዢው ቡድን ሽብርተኝነትን ወይም እስራኤልን በመፋለም ስም›› ጋዜጠኞችን እንደሚያስርና እንደሚወነጅል ተናግሯል፡፡ | globalvoices |
ጥር 10፣ 2018 ላይ የለየለት ጨካኝ እንደሆነ የሚገለጽለት ወታደራዊ ፍረድ ቤት፤ ሊባኖሳዊቷ ጋዜጠኛና አጥኚ ሃኒን ጋዳር 2014 አሜሪካ ውስጥ የተካሄደ ስብሰባ በመገኘት፣ የሊባኖስን ጦር ስም በማጥፋቷ፣ በሌለችበት ፈርዶባት ነበር፡፡ | globalvoices |
የNSA ስለላን በተመለከተ ካርቱኖች ይላኩና፣ 1000 ዶላር ይሸለሙ | globalvoices |
ፎቶ በኒል ሞራሌ CC BY-NC-ND 2. 0 | globalvoices |
@ShadenFawaz ስለኬኩ ይናገራል፤ | globalvoices |
- @zittokabwe: በጠቅላይ ሚኒስትር #መለስ ዜናዊ ሞት ለ#ኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰማኝ ሐዘን ጥልቅ ነው፡፡ | globalvoices |
@PMMelesZenawi: @zittokabwe እባክዎ ከኔ የተሻለ ይሁኑ፡፡ | globalvoices |
በ2010 በመሳሪያ ሲጨፈጨፉም አይቻለሁ፡፡ | globalvoices |
@SultanAlQassemi፡ ይህ በጣም ጠሩ ዐሳብ ነው ፡፡ | globalvoices |
የሳንሱር ዐውደ ርዕይ መካነ ድር (ሊባኖስ)censorshiplebanon. | globalvoices |
የኢራናውያን ስርዓት ላለፉት አስርት ዓመታት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ጠላት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን እሁድ መስከረም 23 2012 እ. | globalvoices |
@kevoice: የከፍተኛ ትምህርት ብድር ( HELB ) የሚያሳድግልንን መሪ በመምረጥ ለሀብታሞች የተዘጋጁትን የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ማውጣት አለብን፡፡ #TujipangeKisiasa | globalvoices |
ስብሰባ የተጀመረው በ7፡ | globalvoices |
com ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አባል ሀገር ሆና ተመረጠች። | globalvoices |
"አልፎ አልፎም ""መንግሥት በቃሊቲ 50 ንጹሃን ዜጎችን አጎረ"" ብለን ስናውጅ፤ ""አይ መረጃችሁ አልተሟላም እኛ የደረሰን 120 ሰዎች ነው"" ብለው ከነስም ዝርዝራቸው ሲያሳዩን እንደመምና አሁንም ተስፋ እናደርጋለን-ከኛው ከጭቁኖቹ ጋር ናቸው ብለን። " | globalvoices |
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግምት ከሆነ ደግሞ ኬኒያ ካላት 41. 6 ሚሌኒየን ሕዝብ መካከል 1. 6 ሚሊየን ሕዝቦች HIV በደማቸው ውስጥ ይገኛል፡፡ | globalvoices |
ወጣቷ ሮዚ አልቬስ አንጎላዊ ጦማሪ (cronista) ናት፡፡ | globalvoices |
የአንጎላ ጦማሪያን “Blogueiros Angolanos” (“Angolan Bloggers”) የተባለ ፌስቡክ ገፅ እንደተከፈተ የአባላቱ ቁጥር ወዲያው ጨመረ፡፡ | globalvoices |
ኔልሰን ማንዴላ - የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት እና አግላዩ አፓርታይድን በመታገሉ ረገድ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት ሰው - ሐሙስ ዕለት ኅዳር 26፣ 2006 በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ | globalvoices |
"ትዊተር ስለ ""#Mandela"" " | globalvoices |
0 ሥራዎቹን እንዲያጋሩት ተስማምቷል ማለት ነው፡፡ | globalvoices |
pdf፣ በ. | globalvoices |
svg ወይም በ. | globalvoices |
org ርዕሱ:- Cartoon by February 8th ተብሎ ይላክ፤ | globalvoices |
ቀን: ሀሙስ ሃምሌ 24፣2006 | globalvoices |
አ. ከ1979 በኋላ በቻናውያን እና አፍሪካውያን መካከል ያለው ግጭት አልቆመም፡፡ | globalvoices |
አ. 1989 ድረስ፣ እንደ ናንጂንግ፣ ሄፌይ፣ እና ሃንዦው ባሉት ከተሞች ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ተከስቷል፡፡ | globalvoices |
ወታደሩ በትረ መንግስቱን መቆጣጠሩ እንደተነገረ ወዲያውኑ #DarbeDegilTiyatro (መፈንቅለ መንግስት አይደለም ትያትር ነው) የሚል ትሬንድ ያደረገ ሀሽታግን የያዙ ጽሑፎች በማኀበራዊ ሚዲያዎች በብዛት መታየት ጀመሩ፡፡ | globalvoices |
ሐምሌ 8 – ሐምሌ 9፤ እጅግ በጣም ከጠቆሩ የቱርክ ምሽቶች አንዱ | globalvoices |
ኤ. አ. በ1960፣ 1980 እና 1997 በተደረጉ መፈንቅለ መንግስታት ጉዳት ደርሶባታል፡፡ | globalvoices |
የማኅበረሰባችን አባል የሆነው እኤአ በ2011 ጀምሮ ነው። | globalvoices |
የንዴሳንጆ አካባቢያዊ ኃላፊነት ግዙፍ ቢሆንም በብልሐትና በጥንቃቄ ከመወጣቱም ባሻገር ባለፉት ዐሥር ዓመታት ከ4,500 በላይ ትርክቶችን ለግሎባል ቮይስስ መጻፍ ችሏል። | globalvoices |
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ ቴድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ የተፈፀመው የዓለም ገንዘብ ድጎማ ብክነት ውስጥ ተሳትፎ አድርገዋል። | globalvoices |
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ — አምሳሉ (@AmsaluKassaw) April 28, 2017 | globalvoices |
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ በጉዳዩ ላይ የሚደረጉ ንግግሮችን ለማቀናጀት እንዲመቻቸው ትዊተር ላይ #NoTedros4WHO (ቴድሮስ እንዳይመረጡ) በሚል ሀሽታግ ዘመቻ አድርገዋል። ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ውስጥ የነበረውን ድርሻ እንዲረዱ ለማድረግ፣ ዶ/ር ቴድሮስን በብቃት ማነስ፣ በውሸት መረጃ አቅራቢነት እና ስኬቱ በሐሰት የተጋነነ መሆኑን የሚያጋልጡ ዝርዝር ጥናት አጋርተዋል። | globalvoices |
ከትዊተር ላይ የተገኘ። @DahlaKib | globalvoices |
2009 ላይ ፕሬዘደንታዊ የፀጥታ ጓዱን በመጠቀም፣ 40 ሰላማዊ ሰልፈኞችን ስላስገደሉ፣ በጉልበት ስራ እንዲቀጡ ተፈርዶባቸው ነበር፤ ነገር ግን በፍርዱ መሰረት፣ የጉልበት ስራው ቅጣት ተግባራዊ አልሆነም፡፡ | globalvoices |
2008 ላይ ማርክ ራቫሎማና ዳኦው ሎጅስቲክስ ለሚባል የደቡብ ኮሪያ ድርጅት፣ ከአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት ውጪ፣ በ90 ዓመት የሊዝ ኪራይ 1. | globalvoices |
3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ሰጡ፡፡ | globalvoices |
በ@AttiehJoseph ትዊተር ላይ የተጋራ | globalvoices |
የጦማር የተግባር ቀን 2012፡ | globalvoices |
የ19 ዓመቷ ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮማይት የኡጋንዳ ፓርላማ አባል ሆና ተመረጠች http://fb. | globalvoices |
እነዚህን ሀሽታጎች ተጠቀሙ #ቴድሮስ_እንዳይመረጥ እና #WHODGpic. | globalvoices |
በኢትዮጵያ ክልሎች ትልቁን ድንበር የሚጋሩት ኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች ናቸው። ሁለቱም ክልሎች በኢትዮጵያ፣ በቅደም ተከተል፣ 1ኛ እና 2ኛ ጂኦግራፊያዊ ስፋት አላቸው። | globalvoices |
- #campusdivasforirchmen፣ #HakunaKituUtafanya (ምንም ማድረግ አይቻልም)፣ #CandidatesBetterThanRomney፣ #TeamMafisi ፣ #wordszawazito ፣ #Kiss100 እና #KOT፡፡ | globalvoices |
ረቂቁ በመስመርላይም (online) ሆነ ከመስመር ውጪ ከፍተኛ ውይይትን አነሳስቷል፡፡ | globalvoices |
"0 አንዳንዶች ""በቤት ውስጥ ክፍያ የማይፈፀምበትን ሥራ መለካት በፅንሰሐሳብ ደረጃ ትክክል እንደሆነ እና መሞከሩትም ተገቢ እንደሆነ "" ተሰምቷቸዋል፤ ነገር ግን ባሎችን የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ በየወሩ ለሚስቶቻቸው እንዲከፍሉ ማስገደዱ ግን የተሳሳተ አቀራረብ ነው ይላሉ፡፡ " | globalvoices |
10 ወይም 20 በመቶ የሚሆነው የባልየው ደሞዝ መጠን በሚስቲቱ ስም መቀመጥ ካለበት፣ የአስቤዛውንስ ወጪ ማን ይሸፍናል? ይህ ሕግ በሚስቶችና ባሎች መካከል አዲስ የገንዘብ ጦርነት አያጭርም? ልክ እንደ ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ 498-A፣ የአስቤዛ ሕግ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት ሕግ፣ ይሄ ሕግ በአንዳንድ ሚስቶች አላግባብ መጠቀሚያ አይሆን ይሆን? | globalvoices |
አ. ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች ንቅናቄ ቀንን ዕውቅና ለመስጠት ነው፡፡ | globalvoices |
ዕለቱ የካቲት 14 (ፌብሩዋሪ 21) ተደርጎ የተመረጠው በባንግላዴሽ (የዛኔዋ ምስራቅ ፓኪስታን) በዕለቱ እ. ኤ. | globalvoices |
ብዙዎቹ ደግሞ በአየር መንገዱ በሚስተናገዱት “አስደሳች” ምግብ ላይ አተኩረዋል፡፡ @ShadenFawaz ስለኬኩ ይናገራል፤ | globalvoices |
በመስከረም 2 ፣ 2012 እ. ኤ. አ ይህ የመካነ ድር ዐውደ ርዕይ ለሳንሱር ይፋ ሲሆን ማርች እንዲህ ብሏል፡፡ | globalvoices |
በትዊተር ይህ ስራ መልካም ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ @SultanAlQassemi፡ ይህ በጣም ጠሩ ዐሳብ ነው ፡፡ | globalvoices |
እንደርሳቸው አባባል እንዲህ ዓይነት አዋጆች ነፃነትን በመገደብ የሕዝቦችን ድምጽ ብቻ ለማፈን ይጠቅማሉ፡፡ አዲሱ ሕግ በይነመረብን ቅድመምርመራ እና ቁጥጥር የሚያጋልጥ ነው፤ የድረአምባዎች (websites) ባለቤቶችን በመንግስት እንዲመዘገቡ እና ‹‹ልክ እንደሌሎቹ ሕትመቶች›› ፈቃድ እንዲያወጡ ይጠይቃል፡፡ | globalvoices |
@godotbasha: እና አሁን በዮርዳኖስ እና በአገሪቷ ፖሊስ መካከል ንፅፅር #ከሳንሱር ጉዳይጋ ባስቀምጥ በወንጀል እጠየቃለሁ ማለት ነው? #freenetjo ሐሺም አል ባላውነህም በትዊቱ፡ | globalvoices |
@Jor2Day: ከፕሬስ እና ፐብሊኬሽኑ ሕግ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ ስርዓት የማስያዝ ነው ብዬ አላምንም፤ ይልቁንም ሕዝቡን ዝም ለማሰኘትና ዮርዳኖስን ኋላ ለማስቀረት ነው | globalvoices |
"#FreeNetJo"" ማጅ ዮሴፍም ቀጥሎ: @Mayousef: ነፃነትን በአገራችን ገደሏት እና መልሰው እኛኑ በክብረቢስነት እየከሰሱ ገጽታቸውን ይገነባሉ፡፡ " | globalvoices |
مش قادر اعبر اكتر عن امتعاضي - مجلس النواب الأردني انتو لعبتو بالنار @Moeys: ስለብስጭቴ ምንም አልልም - የዮርዳኖስ ፓርላማ፣ ከእሳት ጋር እየተጫወትክ ነው | globalvoices |
@BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ! ይሄንኛው ሌሎች ምክንያቶችን የሚከተለው ምርጫውን ለማስተጓጎል ያላችሁ 1000ኛው ምክንያት ነው! | globalvoices |
"""በቻይና እና አፍሪካ መካከል የተደረገው የንግድ ልውውጥ ባለፉት 5 የ2012 ወሮች ውስጥ የዓመት ለዓመት ንፅፅሩ በ22 በመቶ ሲያድግ መጠኑ 80. 5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል "" በማለት የቻይና የንግድ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ማይክ ኪንግ ጽፏል፡፡ " | globalvoices |
0) stephenrwalli በተሰኘ የFlickr ተጠቃሚ ስም ነው | globalvoices |
ፕሮጀክቱ ተወርቶ ያውቃል ነገር ግን አልተጠናቀቀም፣ መሬት አልተሰጠውም፣ 100,000 ሄክታር ይፈጃል ቢባልም ጫፉም አልደረሰ፤ እናም ለዓመታት ሰጥሞ ቀርቷል፡፡ | globalvoices |
202 እስከ 220 ድረስ ወደኋላ የዘለቀ ነው፡፡ | globalvoices |
ከ2011 ጀምሮ መንግስት 11 ነፃ ጋዜጠኞችን እና ጦማሪዎችን በፀረ-ሽብር ሕግ ከሷል፡፡ | globalvoices |
የተከበረችው አሌንጎት ኦሮሚያት፣ ፎቶው የተገኘው በmonitor. | globalvoices |