text
stringlengths 8
357
| provenance
stringclasses 2
values |
---|---|
45 ሺህ ሹፌሮች ያሉት ኡበር የሎንዶን የሥራ ፍቃዱን ተነጠቀ | masakhanews |
አውሮፓ በሩሲያ ላይ በጣለችው ማዕቀብ ከ400 ቢሊየን ዶላር በላይ ታጣለች፡ ፑቲን | masakhanews |
91 ለ 1 በማሸነፍ የታገደው የአፍሪካ እግር ኳስ ክለብ ወደ ውድድር እንዲገባ ተፈቀደለት | masakhanews |
በአዲስ አበባና አካባቢዋ ባለፉት 9 ወራት በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ | masakhanews |
ከ1600 በላይ የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ አገሯ እንዲገቡ ቻይና ፈቀደች | masakhanews |
የሳዑዲ አረቢያን ቡድን ለመደገፍ 1600 ኪሎ ሜትር በእግሩ የተጓዘው ደጋፊ | masakhanews |
በቱርክ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ 40 ሰዎች ሲሞቱ፣ 11 ቆሰሉ | masakhanews |
ዩሮ 2020፡ እግር ኳስ ተጫዋቾች በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት የማስታወቂያ መጠጦችን ካነሱ ሊቀጡ ይችላሉ | masakhanews |
ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች | masakhanews |
5 ጥያቄዎች ለስድስት ኢትዮጵያውያን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለሙያ ሴቶች | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ የኮቪድ-19 ውጤትን በ30 ደቂቃ ውስጥ ማወቅ ሊቻል ነው | masakhanews |
ሊሞት የተቃረበ አባታቸውን ሊሰናበቱ የፈለጉ አራት ልጆች ለለይቶ ማቆያ 600 ሺህ ብር ክፈሉ ተባሉ | masakhanews |
ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን በዕጩነት የተለዩ የ42 ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ | masakhanews |
መንግሥት ያጋጠመውን ተጨማሪ ወጪ ለመሸፈን የ122 ቢሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ | masakhanews |
አንድ ኪሎ ቡና ከ47 ሺህ ብር በላይ የሸጠው ኢትዮጵያዊ | masakhanews |
ቤንዚን በሊትር 11 ብር ጨምሮ 48 ብር ገደማ ሊሸጥ ነው | masakhanews |
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፉ ቡድኖች ከ32 ወደ 36 ያድጋል ተባለ | masakhanews |
ዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ-19 ከ80 እስከ 180 ሺህ የሚደርሱ የጤና ሠራተኞችን ሳይገድል አይቀርም አለ | masakhanews |
ለ50 ዓመታት ሳይፈታ የቆየውን የሒሳብ እንቆቅልሽ በቀናት ውስጥ የፈታችው ተማሪ | masakhanews |
የዓለማችን የሜዳ ቴኒስ ኮከብ ራፋኤል ናዳልን የገጠሙት የ97 ዓመቱ አዛውንት | masakhanews |
ዛሬ፣ ጥቅምት 16፣ 2006 ለሳኡዲ አራማጆች በኪንግደሙ ሴቶች መኪና እንዳይነዱ የተጣለባቸው ማዕቀብ ላይ ለማመጽ የመረጡት ቀን ነበር። | globalvoices |
ካርቱኖቹ በNSA (የአሜሪካው ብሔራዊ ደኅንነት ኤጀንሴ) ዙሪያ መረጃ ማስጨበጥ የሚችሉ እና በጥቅሉ ለሚደረጉ የበይነመረብ ስለላዎች ተጠያቂነትን የሚፈልጉ ሆነው ሰዎች ክሊክ አድርገው ለወዳጆቻቸው ሊያጋሯቸው የሚፈልጉት ዓይነት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ | globalvoices |
1ኛ ተሸላሚ:- 1000 የአሜሪካን ዶላር | globalvoices |
2ኛ ተሸላሚ:- 500 የአሜሪካን ዶላር | globalvoices |
አሸናፊዎቹ የካቲት 4፣ 2006 ይገለጻሉ፡፡ | globalvoices |
jpg፣ በ. | globalvoices |
ዝነኛው ካርቲኒስት ማና ናዬስታኒ ማክሰኞ መስከረም 11 ፣ 2012 ራሳቸውን “የእስልምና ወታደሮች” ብለው በሚጠሩ የስርዓቱ ደጋፊ ሰርጎ ገቦች ተመዘበረ፡፡ | globalvoices |
ናዬስታኒ በጣም ተወዳጅ ካርቱኒስት ሲሆን የደጋፊዎቹ ገጽ 70,000 “መፍቀሬዎችን” አስተናግዷል፡፡ | globalvoices |
የአለም ድምጾች የእርሱን በርካታ ካርቱኖች ሲያትም በ2006 ፀደይ በአወዛጋቢ ካርቱኑ ምክንያት የደረሰበትን እስርንም ዘግቧል፡፡ | globalvoices |
በዮርዳኖስ የፕሬስ እና ሕትመት ሕግ በበይነመረብ (Internet) ላይ ሐሳብን የመግለጽ መብትን እንዲያደግድ ተደርጎ ትላንት እንዲሻሻል ተደረገ፡፡ | globalvoices |
በረቂቅ አዋጁ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ የተነሳበት ሲሆን፣ ወዲያውም በመረብዜጎች (netizens) ሚያስከትለው ጦስ ዙሪያ ትኩረትን ለመሳብ በሚል የመስመር ላይ እንቅስቃሴን አስጀምሯል፡፡ | globalvoices |
ሞሐመድ አልቃድ በትዊቱ @moalQaq: የበይነመረብ ነፃነት ቀብር ተጀምሯል | globalvoices |
ኒዛር ሳማሪም በበኩሉ: @NizarSam: የተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ማሻሻያውን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አሳለፈ… አሳፋሪ ነው | globalvoices |
@godotbasha: እና አሁን በዮርዳኖስ እና በአገሪቷ ፖሊስ መካከል ንፅፅር #ከሳንሱር ጉዳይጋ ባስቀምጥ በወንጀል እጠየቃለሁ ማለት ነው? | globalvoices |
#freenetjo ሐሺም አል ባላውነህም በትዊቱ፡ @Jor2Day: ከፕሬስ እና ፐብሊኬሽኑ ሕግ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ ስርዓት የማስያዝ ነው ብዬ አላምንም፤ ይልቁንም ሕዝቡን ዝም ለማሰኘትና ዮርዳኖስን ኋላ ለማስቀረት ነው | globalvoices |
@HaninSh: ከ#FreeNetJO ድራማ በስተጀርባ ምን አለ? | globalvoices |
እኔ የማምነው ሴኔተሮቻችንን እንጂ ከንቱ የፓርላማ አባሎቻችንን አይደለም #JO | globalvoices |
@Shahzeydo: ኋላ በሚቆጩበት ሕግ የዮርዳኖሳውያን አስተዳደር የዮርዳኖስን የዕውቀት ምጣኔ ኃብት ላይ ማዕቀብ ጣለበት፡፡ | globalvoices |
ማጅ ዮሴፍም ቀጥሎ: @Mayousef: ነፃነትን በአገራችን ገደሏት እና መልሰው እኛኑ በክብረቢስነት እየከሰሱ ገጽታቸውን ይገነባሉ፡፡ | globalvoices |
ፋዲ ዛገሞት አስተያየት ሲሰጥ: @ArabObserver: በዮርዳኖስ ታሪክ ውስጥ አንዱ ጥቁር ቀን | globalvoices |
@BasharZeedan: መንግስት ከ#ዮርዳኖሳውያን_ ፀደይ ጀምሮ እስካሁን እየጨቆነ፣ ቅድመምርመራ እያደረገ እና እያፈነ ቆይቷል… ጉዳዩ አልገባቸውም | globalvoices |
እናም ኦማር ቁዳህ ሲጨምርበት: @OmarQudah: የእርሻ ቦታን እንደሚያጥር፣ ነፃነትን አጥራለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው እብድ ነው! | globalvoices |
ኦማር ካመል ምርጫውን ለማስተጓጎል እንደተወሰደ የእርምጃ ደወል ይመለከተዋል፡ @BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ! | globalvoices |
ይሄንኛው ሌሎች ምክንያቶችን የሚከተለው ምርጫውን ለማስተጓጎል ያላችሁ 1000ኛው ምክንያት ነው! | globalvoices |
"com ላይ ""በይነመረብን አድን"" በሚል ዳግማዊ ንጉሥ አብዱላህ፣ የመረጃ ሚኒስትር እና የፓርላማ አባላት በፕሬስ እና ሕትመት ሕጉ ማሻሻይ ላይ ድጋሚ እንዲያስቡ የሚጠይቅ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀምሯል፡፡ " | globalvoices |
ሚንስትር ክሪሽና ቲርታህ የክፍያው መጠን ከባሎች ወርሃዊ ገቢ ላይ ከ10-20በመቶ ሊደርስ እንደሚችል፣ ነገር ግን ሚስቶች ለቤት ውስጥ ሥራ የሚከፈላቸው መጠን ተደርጎ መወሰድ የለበትም ብለዋል፤ ይልቁንም እንደማበረታቻ ወይም ተመሳሳይ ነገር መቆጠር አለበት፡፡ | globalvoices |
ፎቶ በኒል ሞራሌ CC BY-NC-ND 2. | globalvoices |
(በዚህ ሁኔታ) ከ10 ወይም 20 በመቶ መጠን ያለውን ክፍያ ለመቀበል መብት ያለው ማነው? | globalvoices |
10 ወይም 20 በመቶ የሚሆነው የባልየው ደሞዝ መጠን በሚስቲቱ ስም መቀመጥ ካለበት፣ የአስቤዛውንስ ወጪ ማን ይሸፍናል? | globalvoices |
ልክ እንደ ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ 498-A፣ የአስቤዛ ሕግ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት ሕግ፣ ይሄ ሕግ በአንዳንድ ሚስቶች አላግባብ መጠቀሚያ አይሆን ይሆን? | globalvoices |
"org ላይ ከረቂቁ ጋር በመስማማት""ሰበር የመንግስት ቤተሰብ ነክ እርምጃ"" እንደሆነ ይጠቅሳል፡፡ " | globalvoices |
ከዚህ በፊት በ@flyegyptair ለተጎሳቀላችሁ በሙሉ ራሳቸው መልስ እንዲሰጡን እና እንዲያስረዱ ቅሬታዬን በመደገፍ እርዱኝ ፡፡ | globalvoices |
ዋሌድ ሞዋፊ (@WallyMow) ለጠቀች | globalvoices |
#ውድየግብጽአየርመንገድ የግብጽ አየር መንገድ ብርድልብስ ስለሚናፈቀኝ አንዳንዴ ቤት ስሆን እጆቼን በብርጭቆ ወረቀት አሻለው፡፡ @flyegyptair | globalvoices |
ማኢ እልዲብ (@14inchHEELS) ቅሬታውን አሰማ፡፡ | globalvoices |
#ውድየግብጽአየርመንገድ አብራሪዎቹ ጋቢና ውስጥ ሳያጨሱ አንዴ እንኳን መብረር ብችል @AmyMowafi | globalvoices |
@Mayounah ተጨማሪ የሚመለከታት ነገር አለ፤ | globalvoices |
@MarwaAyad የበለጠ በግልጽ ትናገራለች፡፡ | globalvoices |
ሐምሌ 6/2004 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፍርድ ቤት ጦማሪው እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎችንም 23 የተቃውሞ ተግባር የፈፀሙ ሰዎችን ለ18 ዓመታት እና ሌላ መጠን ያለው የእስር ፍርድ ከአሸባሪነትጋ በተያያዘ በይኖባቸዋል፡፡ | globalvoices |
መስከረም 4/2005 የታሰረበት አንደኛ ዓመት ነበር፡፡ | globalvoices |
ኋላ ላይ በሐሰት ተመስክሮበት 18 ዓመት የተፈረደበት እስክንድር ነጋ ወደ እስር ቤት ከተወረወረ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት ሞላው፡፡ | globalvoices |
እስክንድር ነጋን እና ሌሎችም ከ30,000 በላይ በኢትዮጵያ እስርቤቶች የተዘነጉ የፖለቲካ እስረኞችን ፍቱ፡፡ | globalvoices |
"ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ""iCare"" (እኔ ያገባኛል) የሚል እና ሁሉም አባላቱ የፕሮፋይል ምስላቸውን በአንድ ማስታወሻ የሚቀይሩበት፣ በኢትዮጵያ ባንዲራ ምስል የተቀለመ የፌስቡክ ቡድን፡ " | globalvoices |
የኢትዮጵያ መንግስት ከመስከረም 2004 ጀምሮ የመስመር ላይ ተግባራት ማጥለሉን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ | globalvoices |
መስከረም 5/2005 በሻንግሻ ከተማ አማጻዎቹ የጃፓን ሱቆችን እንዴት እንደዘረፉ እና እንዳጠቁ ለመመልከት የሚከተለውን ቪዲዮ ማየት ይቻላል፡፡ | globalvoices |
ብዙ የመረብ ዜጎች (netizens) አመጾቹ የተቀነባበሩት QQ በተባሉ ቡድኖች ሲሆን ዌቦ በተባለ እና ማሕበራዊ አውታር ሳይሆን ‹‹የግል›› መረጃ መለዋወጫ ነው፡፡ | globalvoices |
የፀረ-ጃፓኑ ፕሮፓጋንዳ በQQ ቡድኖች እና በQQ ማስተላለፊያ አማካይነት እንደቫይረስ ነው የሚሰራጨው፡፡ | globalvoices |
በQQ ውስጥ ያለው ሦስት ድርብ የቁጥጥር መረብስ የት ገባ? | globalvoices |
ከ40-50 ከተሞች በአንድ ግዜ እያመጹ ነው፤ 2ኛ. | globalvoices |
ተሳታፊዎቹ በጣም ብዙ አይደሉም ነገር ግን ጥፋታቸው የጎላ ነው፤ ብዙዎቹ ታዳጊ ወንዶች ሲሆኑ አንድ ዒላማ ለማጥቃት በአንድነት ነው የሚዘምቱበት፤ 3ኛ. | globalvoices |
አድማ በታኞች አልተዘጋጁም፤ 4ኛ. | globalvoices |
በመንግስት ይዞታ ያለው እና የአገሪቱ አስተያየት መሪ ተደርጎ የሚወሰደው መገናኛ ብዙሐን ክስተቱን እንደ ምክንያታዊ የአገር ጥቅም ጥያቄ ወስዶታል፤ 5ኛ. | globalvoices |
ሌሎች የዜና ወኪሎች ቀድሞውንም የፖሊት ቢሮ ቋሚ ኮሚቴ (የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አመራር) አባላት ቁጥር ከ9 መቀመጫዎች ወደ 7 እንደሚቀንስና የፖለቲካ እና የሕግ ጉዳዮች ኮሚቴው ከዋና አመራርነት እንደሚወገድ ዘግበዋል፡፡ | globalvoices |
አሁን በ2012 ላይ ነን፣ ታሪክ ግን እራሱን ይደጋግማል፡፡ | globalvoices |
7 ኪሎሜትር ስኩዌር መሬት በመጠቀም 960 ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር የአሸባሪዎች መሬት ላይ የሰፈሩትን ሁሉ ያሳብዳሉ፡፡ | globalvoices |
ምንም እንኳን፣ ሙከን ክስተት ክብረበዓል መስከረም 8/2005 ቢሆንም ፀረ-ጃፓን እንደተሟሟቀ ጥቂት ቀናት ሊቀጥል ይችላል፡፡ | globalvoices |
@Behrang፤ እነዚህ ጎግል እንዲጠል የጠየቁ “ህዝቦች” የጄሜል አድራሻ የላቸውም? | globalvoices |
@sayeeeeh ፤ እኛ ጎግል እና ጂሜልን አግደናል፤ የዶላርን የዋጋ ተመን ከፍ አድርገናል፤ በዚህ ተግባራችን የአሜሪካዉያንን ህይወት ማክበድ እንደምንችል እጠራጠራለው፡፡ | globalvoices |
ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮሚያት በ19 ዓመቷ የአፍሪካ በዕድሜ ትንሽዋ የፓርላማ አባል የሆነችው የኡሱክ ክልል ምርጫን በ11,059 ድምጽ ካሸነፈች በኋላ ነው፡፡ | globalvoices |
ug ፈቃደኝነት ነው፡፡ | globalvoices |
የአሌንጎ ሰፈር በGoogle map፡ | globalvoices |
የወጣት ሴቶች የስልጣን ለውጥ! የ19 ዓመቷ ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮማይት የኡጋንዳ ፓርላማ አባል ሆና ተመረጠች http://fb. | globalvoices |
ማንም የቀድሞ የፓርላማ አባል ያለትምህርት ደረጃ በሚል CV ሥራ ሊሰጥሽ አይፈቅድም፡፡ | globalvoices |
የ19 ዓመት አዋቂ ናት፡፡ | globalvoices |
አ. መስከረም 20/2012 ቃለመሐላዋን ፈፅማለች፡፡ | globalvoices |
@zittokabwe: በጠቅላይ ሚኒስትር #መለስ ዜናዊ ሞት ለ#ኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰማኝ ሐዘን ጥልቅ ነው፡፡ | globalvoices |
እዚህ ቀልድ የለም፤ ዋጋዬን ልከፍል እየተዘጋጀሁ ነው http://www. | globalvoices |
መለስ ዜናዊ @PMMelesZenawi - ከሞት በኋላ. | globalvoices |
ይህ 29,000 ላለው ለዢቶ ካብዌ የተጻፈ ትዊት መወያያ ርዕስ ከፍቷል፡፡ ግምቱ @PMMelesZenawi በተቀናቃኛቸው ተጠልፎ ይሆን የሚል ነበር፡፡ | globalvoices |
@zittokabwe: @hmgeleka ይህ አካውንት እውነተኛ ወይም የቅርብ ጊዜ አይመስለኝም @pmmeleszenawi | globalvoices |
@zittokabwe: @AnnieTANZANIA በ@PMMelesZenawi ትዊት የተደረገልኝ እውነተኛ አይደለም፡፡ | globalvoices |
@Htunga: @zittokabwe መለስ ግን የምር ማን ነው? ኢትዮጵያውያኖች እየተራቡ እና በጭነት መኪናዎች ላይ ታፍነው እየሞቱ አያለሁ፡፡ | globalvoices |
@zittokabwe: @Htunga በኔሬሬ ጊዜ ታንዛኒያዎችስ እየተራቡና እየሞቱ አልነበረም? | globalvoices |
@zittokabwe: @PMMelesZenawi ከስህተተታቸው ባሻገር #መለስ ዜናዊ የኔ አርአያ ሆነው ይቀጥላሉ፡፡ | globalvoices |
ሌሎች የውሸት፣ ምናልባት የተጠለፉ ወይም ደግሞ ለቀልድ በውሸት የተፈጠሩ የአፍሪካ ትዊተር ማንነቶች ውስጥ እነዚህኞቹ ይገኛሉ:@Hailemdesalegne, @Julius_S_Malema, @kabwezitto, @alfredmutua እና @MwaiKibaki | globalvoices |
አ. ከ ከ1991 እስከ 1995 የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት እና በ1995 በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ | globalvoices |
ሒቢስከስ የቻይና እና አፍሪካ ግንኙነትን በተመለከተ ነገረ ውይይቶችን በመስመር ላይ ለማስተጋባት የተፈጠረ ‘የዓለም ድምጾች’ (Global Voices) ፕሮጀክት ነው፡፡ በተለይም ደግሞ በሁለቱም ክልሎች ያሉ ጦማሪዎች እና ከዚያም ውጪ ያሉትን የጋራ ውይይትን ለማበረታታት ይሠራል፡፡ | globalvoices |
"""በቻይና እና አፍሪካ መካከል የተደረገው የንግድ ልውውጥ ባለፉት 5 የ2012 ወሮች ውስጥ የዓመት ለዓመት ንፅፅሩ በ22 በመቶ ሲያድግ መጠኑ 80. " | globalvoices |
"5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል "" በማለት የቻይና የንግድ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ማይክ ኪንግ ጽፏል፡፡ " | globalvoices |
ዛሬም፣ ቻይና በአፍሪካ፤ እውነተኛው ታሪክ የሚለውን በዲቦራ ብሮቲጋም (የThe Dragon's Gift: The Real Story of China in Africa ድራሲ) የተጻፈውን ጦማር እናስነብባችኋለን፡፡ | globalvoices |