label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
3.59k
language
stringclasses
3 values
negative
በሴራችሁ እየበተናችሁት እያኮላሻችሁት እንዴት ብሎ ወደ አንድ ይምጣ? ኢሳት እንኳን አራተኛ መንግስት ይሆናል ብለን ተስፋ ያደረግንበትን ተቋም አሽመድምዳችሁ ቁጭ አደረጋችሁት።
amh
negative
በጥባጭና በሃሳብ ልዕልና የማያምን ወጠጤ ሰሜን ይሁን ደቡብ ምስራቅ ወይም ምዕራብ የዲሞክራሲ ጅምራችን ጠላት ነዉና መወገዝ አለበት!ኢትዮጵያዊነት ከጉልበት ውጭ ሌላ ምንም…
amh
negative
መሰሪው ሃይለስላሴ ወደ ወሎ ድርቅ ተፈጥሯል ብለውት መጣ። የት እንደተገኘ የማይታወቅ ቄጠማ አስጎዘጎዘ።አገሩ ለም ነው ድርቅ የለም አስባለ።ከመጣሁ አይቀር ብሎ አንዳንድ ዳቦ በነፍስወከፍ ሰጦ ሄዴ። እሾህ!
amh
negative
ሞትን ምን አመጣው በዚያ ሰዓት?
amh
negative
ያሰብከው ሁሉ ይሳካ! በእውነትና እውቀትና በተመሰረትርው ራዕይ ፓርቲ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ታፍረውና ተከውረው ይኖራሉ።
amh
negative
በጥቃቱ ሌሎች ስድስት ሰዎች እንደሞቱ የታወቀ ሲሆን የኢራቅ ሚሊሺያ ኮማንደር የነበረው አቡ ማህዲ አል- ሙሀንዲስ ይገኝበታል ተብሏል። ቃሲም ሱሌማኒ ከኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ሆመኒ…
amh
negative
ሀገር ወገን አንደለለዉ ወጣቱን በከፍተኛ እንግልትና ሰቆቃ እያሰቃየዉ ያለውን ይህን አሰከፊ ሰርአት ምን ይሉታል:: መነሻዉ ቅጥ ያጣዉ…
amh
negative
ሺህ ጦር አብዛ የፈለክበት ቤመ ተቀመጥ አማራን ማንበርከክ አይቻልም!!
amh
negative
ኣብ ዓለም እታ እንኮ ብግዝያውን ህዝቢ ዘይመረጾን መንግስቲ ን30 ዓመት መመላእታ ዝተመርሓትን ትምራሕ ዘላን ሃገር ኤርትራና ጥራይ እያ።ሃገርና ብሰንኪ ህግደፍ ኣብነት ስደት ሞት ማእሰርቲ ኮይና ትርከብ።
amh
negative
??????... all of you የባዮሎጂ አስተማሪዎቻችን እሄንን ቢሰሙ እራሳቸውን ያጠፉ ነበር??
amh
negative
ፋሽን ነው! ከከፍታ መውረድ ማለት ይህ ነው ልጅቷን የማትፈልገውን ድምፅ እንድታወጣ አስገደዳት????
amh
negative
ደንበጫ ወይም ፋርጣ ላይ የሚወዳደር መሰለው እንዴ?
amh
negative
የክልሎች ግንኙነት ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም
amh
negative
የማንንም ፍልጥ ሰብስቦ አዲስ አበቤ እያለ ሰገጤ ያራዳ ልጆችን ሙድ ሊይዝባቸው ሲሞክር !?
amh
negative
እዚህ ሀገር የአዕምሮ ህመምተኛዉ ቁጥር 27% ነዉ የተባለዉ ተቀሽቧል። በተለይ የፓለቲካ ንቃተ ህሌና አለኝ የምንለዉ እንደ ሀገር አብደናል፣ ይልቅ ሁላችንም እንዳበድን ተረድተን የሚፈ…
amh
negative
ምን ሆነህ ነው ታዲያ ወደ ለምን አገር አልተበጠበጠም ወደሚለው የተቀየርከው???
amh
negative
ትርጉም፡ ከአቃሪዎ ጋር ለመገላግለ 50 መንገዶች
amh
negative
እኛ ያለው እናንተን እንጉዳ ሳይሆን፣ አብረን እንደግን ነው። አገራችን ከግራኝ ወረራ ጀምሮ በ አህዣብ እና አረመነኤ ተዋራ ህዝቦቿ መከራቸው ስታይ ኖራለች። ትን…
amh
negative
አንተን አልችልህም ጌታን ??
amh
negative
ይሄ ካፍንጫ የሚወጣው...ምልግልጉ....እእእ....ጥፍጥ?....ኣዎ፣ ኣንተ እሱ ነህ።
amh
negative
ይሄ ሽማግሌ ግን አይበቃውም? ንስሃ አይገባም???♂️
amh
negative
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች አዲስ አበባ ላይ የሥራም ሆነ የመኖሪያ ቤት ዕድል ተጠቃሚዎች በርካታ ሲሆኑ ለከተማ ነዋሪዎች በተቃራኒው እንዲህ ያለው አጋጣሚ የላቸውም።…
amh
negative
መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ከሚከሰቱት ወንጀሎች አንጻር ድክመቶች ታይተውበታል ይህንንም መንግስት ና ህብረተሰቡ በጋራ መታገል አለበት። ስር የሰደዱ ፅንፈኞች አገሪቱን የኋሊት…
amh
negative
ለምን ሦስት ወር ይፈጃል በመደበኛው ፓስፓርት መሠረታዊ መገልገያ ሆኖ ሣለ!የመንቀሣቀስ እና የመስራት መብትን ይገድባል!!!
amh
negative
እርስ በርሱ ሲቋሰልና ሲጋደል እነርሱ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ኃይላቸውን ያደላድላሉ:: በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ሀገር በቀሉ (aka homegrown(ድንቄም Homegro…
amh
negative
እስክንድርን ጽንፈኛ አማሮች ብቻ ናቸው የሚመርጡት
amh
negative
የአብይ መንግስት ከነ ኮቶቱ ወደ ሁለት አመት ገደማ ተሸክመናል። እንደ ግሌ አምስት እሄ ኮቶቱን እርግፍ አርገ እራሴን አፀዳለው።
amh
negative
የወያኔ መልእክተኛ ቢሆንስ አላማ እና መልእክት ያለው ሰው ብቻ ነው በእንዲህ ድፍረት የሚናገረው በምንም መልኩ ኢትዮጵያዊያን አይወክልም
amh
negative
ከእንግዲህ እኔን ካልተከተሉኝ ተሸናፊ ነዎት እና በቀጥታ ወደ ሲኦል እልክሻለሁ
amh
negative
me: :( animal crossing villagers: በአዋልድ ስም በአስራ ሦስተኛው አጋንንት “ቴይለር ስዊፍ” ፣ ይህን ሰው በመንጽሔ ነበልባል ውስጥ በዘላለማዊ ሥቃይ እንረግማለን። ሰይጣን…
amh
negative
የኢዜማን ቴሌግራም ቻናል እከታተላለሁ። በፖሊሲ በደንብ የተዘጋጀ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። የሃገሪቷ ችግር በስሜት በመነዳት እንደማይፈታም ገብቷቸው ሊያሳዩን እየሞከሩ ነው። ሁሉም አማራጩ…
amh
negative
አቤት ውሸት
amh
negative
ያደለው ተለቅ ያለጦርነት ያደርጋል፡ እንደአገር፡ የኛዎቹ ከዚህ ይናጫሉ መንደር ለመንደር
amh
negative
አማራ በመገዳደል ነው የሚያምነውን
amh
negative
ታህሳስ 22፣ 2012/ በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ እስካሁን የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ
amh
negative
ኦሮሞ አባ ባህሬን አንብቦ አይደለም ገዳን ያቆየው። በአምስት ክፍለዘመን በአንድ አባ ባህሬ መኩራት ያሳፍራል። ከኦሮሞ ኖራችሁ ኦሮሞን በቅ…
amh
negative
ሙስሊም ሆኖ የባላደራ ምክር ቤት አባል በጭራሽ አይኖርም
amh
negative
እንደ ማሃበል ሲዘዋወር የነበረን ህዝብ በዘር ማደራጀት ምናምን ምን አመጣው፣ በመጀመሪያ ትግሬ አገው መሆኑን ያኩ ኖራል?
amh
negative
ለአንድ እምነት የከረረ ጥላቻ ያላቸውን የሃይማኖት ሰዎች የመንግስት አማካሪ ማድረግ ትክክል ይሆን?
amh
negative
ወይ የሞራል ዝቅጠት ይልሀል ይሄ ነዉ ይሄንን ነገር ያደረጋችሁት እናንተ እንደሆናችዉ ትልቅ ማሣያ ነዉ ዋዉ
amh
negative
ምነው አልሻባብ ካልሆንኩ አልክ። የቤ/ክርስቲያኑንም አብረህ አውግዝ እንጂ። የለበለዚያ ፈንዳ ከፈለክ
amh
negative
ሱሴ ብቻ አይደለም አረ ... እንደ አሽሽ ነው ያ ማለት ደሞ ድብን አድርጎ ይጦዛል ማለት ነው!! ይሄ ቅሌታም!! ስለዚ በአሽሽ ከሚጦ…
amh
negative
ቆይ እኔ የአዲስ አበባ ወጣት አይደለሁም ማለት ነው ነው በሴራ ከ22 ገፍታችሁ ከስራ ቦታዬ ከተታችሁኝ :) ብልፅግና ቅስቀሳ መጀመሩን አልሰማሁም እኮ ;) ደሞ ሽልማትም ነበረው ወየው ;)
amh
negative
የኦሮሞ ፖለቲከኞች ግፈኛዋ ህወሀትን እንኳን የተወዳጁ ናቸው::የስልጣን ጥማት ሌላ ለደሀው የሮሞ ሆነ ሌላው ምን ያንመጣሉ ?! ፅሁፍ እንኳ የላቸውም !ልምዱም የለም ወሬ ብቻ!
amh
negative
ይሀው መጣው ደሞ የት መሄጃ አለኝ
amh
negative
ረሃብ አድማ :)
amh
negative
ጅሉ ኦሮማራ በአጋችና ታጋች ድራማ ተጠናቀቀ ይሄንም ህውሀት ነው በሉ መቼም አታፍሩም !!!
amh
negative
እዚ ደሞ በነ ሚኒልክ አያት ሳሃለስላሴ ይታወቅ የነበርው ክራፍ ፣ ያ ጋላ ቤተሰብ፣ በ ራስ ጉግሳ የሚ መራ ሲል ተመልከት እና እስቲ ንገረኝ የኔ አማራ
amh
negative
ስንት ሽንኩርት ራስ አለ .....ስለ ኤርትራ ለማውራት ብቃት የሌለው ጥላቻ ፊት ??
amh
negative
ክንፈ ? ብለህ ብለህ ለዘራፊ ጥብቅና ቆምክ? ዘረኛ
amh
negative
በህይወቴ አንደዚህ አይነት ምክንያት አልባና ወላዋይ ሰዉአይቸ አላቅም።
amh
negative
ምቀኛ አታሳጣኝ ነው መቼም። አሁን አንቺም በኔ ቀናሽ? ?????? lol
amh
negative
በእርግጥ ብሄርተኞች ሲንጣንጡ በየማህበራዊ ሚድያው ላይ ስናይ መላው ኢትዮጵያዊ በዘወጌ ፖለቲካ ተጠለፈ ብሎ ማሰብ ዥልነት ነው።በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑ እልፍ ናቸው!
amh
negative
ቤ/ክርስቲያንም መስጂድንም የሚያቃጥለው አንድሥነልቦና ነው: የነፍጠኛ የፖለቲካቁማርተኞች በሥዩመ እግዚአብሔርነት ሥልጣንንያለምርጫ ለመቆናጠጥየሚከጅሉ አድሃሪያን…
amh
negative
እባክህ አምላኬ!ወንዝ ተራራ ሸንተር ዥንጀሮ ወዘተ ፡ ዎዶ!ወንድሙን ፡ ከሚጠላ ሠዉረኝ።
amh
negative
ድንጋይ ራስ ደደብ ስለሆንክ ነው እንጂ: ፈርጥጠህ መቀሌ ሄድክ: ፈርጥጠህ ዙምባቤ ለውጥ የለውም:: ፈርጣጭ ፈር…
amh
negative
የስምምነቱ ዝርዝር ህዝብ አውቆና የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንደማይጎዳ እስካልተረጋገጠ ድረስ ምንም አይነት ስምምነት ከመፈረም እንዲታቀቡ። በጫና ውስጥ ሆኖ የሚደረግ ስምምነት ተቀባይነት አይኖረውም ።
amh
negative
ወያኔ ለ50 ለ100 አመትታ በልማታዊ መንግስትነት እና መርህ እንገዛለን ብለው ነበር
amh
negative
በአብይና በለማ መካል ያለው ልዩነት መሠረታዊ አይደለም የቅደም ተከተል ጉዳይ እንጂ፣ አቶ ለማ አስቀድመን መደመርን በኦሮሚያ እንተግብረው ሲሉ ዶ/ር አበይ በመላ ኢትዮጵያ እየተገበሩት…
amh
negative
እንዴ በእርግጠኝነት ውነ ንማ ውገልፈሚየ ርከሞመ ሎጥቀ ግን ከእናንተ ወገን ብቻ ነው ምድንወ ጥስው ርብቃመበ
amh
negative
እናም ጨምር እንጂ ይሄ ፀረ አማራ
amh
negative
አማራ ክልል አርማጮ አከባቢ መገደል እና መገረፍ ላይ ያሉት ሙስሊም የአማራ ተወላጅ ይሆን? ይሄ ነገር ማንነታቸዉ መጣራት አለበት!!!!!
amh
negative
ነገር ሉከሳ እኔ ምለው ለምንድነው ጥበብም እንደ ዴሞክራሲ አንድ ዘመን ላይ ብልጭ ብሎ የጠፋብን? እሷ...መቼ ጠፉብን እነሱ? እኛ ነን እንጂ የጠፋንባቸው ??
amh
negative
ሳይበቃን ሀገሪቱን ትርፍን ብቻ ለሚያሳድድ ድንበር የለሽ ካፒታል አሳልፈው የሰጡት የዛሬ የቤተ መንግስት ሰዎች አንድ ያመቻቹት ነገር ቢኖር እያንዳንዷ የጎንዮሽ ኢ-እኩልነት መገለጫና ተቃር…
amh
negative
የሃገር ካንሰሮች ፥ ልመና ስርቆት ባህል ያደረጋችሁ ዘራፊዎች ፥ የድንቁርና ኣራማዎች! ይሰማል!
amh
negative
አሳዛኙና ከሰው ዘር የሆነ ፍጡር አፍ ዘጠና በመቶው ማለት ይቻላል። ሁሉም የሚናገረው ቀላል ቃል ቢኖር ቢሆን ኖሮ የሚለው ቃል ነው። ነገሮች እንዲህ ለየት ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ነገሮ…
amh
negative
ድንጋይ ራስ ደደብ:: ለሌላ ጊዜ ሃሳብ ከሌለህ ይሄ ቁልቋል የቀደደውን አፍህን ዝም ብለህ አትክፈት:: በል ከዚህ ሹልክ ብለህ ጥፋ::
amh
negative
86 ሰው ሲታረድ ምንም ያላለው ኢዜማ ችግር አማራ ክልል ሲፈጠር ለማውገዝ የመጀመሪያው ነው አሉ:: ወቸው ጉድ!!! የድኩማንና የሴረኞች ስብስብ!
amh
negative
ስለ ሀገር ግድ የማይሰጥህ ፣ ለራስህ ስብእና ብቻ የምታስብ ጨለምተኛ ነህ)) ፣ ባንተ የተነሳ የሀገራችን ህልውና ምን የሆነች ነው)) ግብጽ ምን ያደረገች እንደ…
amh
negative
የኣብይ የዜና ኣውታሮች ግን መች ይሆን ውሸት እሚሰለቻቸው??
amh
negative
የምን ፍቃድ??? ከማን??? ግራ የሚያጋባ ነገር ነው።
amh
negative
ያልተለመደ መሆንን አቁም ወይም መላ ቤተሰብዎን እበላለሁ። እኔ የተራበ ሰው ነኝ እና እርካታ እስክታገኝ ድረስ መብላቴን አላቆምም ፡፡
amh
negative
21 መስጊድ የተቃጠሉበት፣ ሙስሊሞች «በሠንበት ሥራ አትሥሩ» ተብሎ በሚከለከሉበት፣ ሙስሊም ነጋዴ ጅዳ ልጅ ስላለህ የገቢ ግብር ይጨምራል» የሚባልበት ክልል ላይ «ሙስሊሙ…
amh
negative
....ፓርቲዎች ከነቤተሰቦቻቸው ምንም አልሆኑም የደሀ ልጅ እንጂ....
amh
negative
እንደ አንተ አይነት ሰው እና አስተሳሰብ ሳይ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ እሩቅ ነው እላለሁ። የተጨበጨበልህ ደነዝ ነህ!!!!
amh
negative
ከሰሪዎቹ እና ከባለቤቱ ይልቅ በጉልበት የሰረቀው ሌባው ቅርሶቹን የተሻለ ይጠብቃል ሲባል እንዴት ነው? ግራ ገብቶኛል።
amh
negative
ዘንድሮ !! ኢትዮጵያውያኖች የዚህ ያክል ነው እንዴ የወረድነው? የጎረቤትን አገር ህዝብ መጥፎ ነገር መመኘት ምን የሚሉት ቅዠት ነው? ያሳለፍነው ጦርነት አልበቃ ብሎ ነው? ኢትዮጵያ ለም…
amh
negative
PM:አብይ:ህዎሃት:ኢትዮጲያን:አዘቅት:ውስጥ:ለመጣል:እየተዘጋጀ:ነው::በምርጫው:ጊዜ:ወይም:ቀደም:ብሎ:ጦርነት:ሊከፍት:ይችላል::አንተም:ህዎሃትን:ከኢትዮጲያ:ነቅሎ…
amh
negative
ቡልቡላ አካባቢ ከሆንሽ ዝም ብለሽ እጠሪና ጏ በይ ... ምነው ሲሉሽ... ጀባ በሉኝ በያቸው ??
amh
negative
?????♂️?????? መንግስት ብቻውን ነው የዞረበት ለማለት ነው ::
amh
negative
ደንበኛ: ስማ ማነህ ይሄን ጫማ ስፋልኝ ሊስትሮ፡ ጌታቸው አሰፋ ነው ወይስ ጌታቸው ረዳ? ደንበኛ፡ ምን አልክ አንተ?? (በድንጋጤ) ሊስትሮ፡ ስውር ነው ወይስ ስፌቱ የሚታይ አሰፋፍ ልስፋልህ?? ሰው ነገረኛ ሆኗል
amh
negative
የብአዴን ሀውስ ኒገሮች ቀርቶ ተሽኮርማሚ አብኖች እንኳን አንተ እና እኔን ቀርቶ ዘመዶቻቸውን የሚወክሉ አይደሉም! በተፈጥሮ ሆድ አደሮች ናቸው!
amh
negative
ከምንም በላይ እንቅልፍ የነሳይ የአማራ ሕዝብ ላይ ሕወሓት ሠራሽ ነቀዞች በአማራ ሕዝብ መካከል የአማራን ሕዝብ እሴት በልተው ባዶ እያደረጉት ነው !
amh
negative
=> ፀረ ሙስሊም ቡድኖች ጭንብላቸው እየወለቀ ነው ኣልሃምዱሊላህ! => የጃዋር መሓመድ ጉዳይ => ኣፄዎችን የፈለገ መቃብር ይውረድ ኣሮጌዋ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተቀብራለች ደሴቲቱም ሰ…
amh
negative
እንዲህ ስንባጠስ ደህና ፖለቲካና ፖለቲከኛ ያለን አይመስልም? የድንቁርናዬን እንቁልልጭ! ሀገር!
amh
negative
የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆችን ማስ ማስ አድርጎ እነደብተራውን እና አበራሽን ደብዛቸው እንዲጠፋ ያስደረጉ ከሃዲዎች ጠቅላይ ምንስቴሬን አገኘሁ ካለው የእንጨት ሽበት ጋር የሕዝብን ሕ…
amh
negative
**ፖሎቲካ ውስጥ ከጀርባ ያለውን አጀንዳ ማየት ያስፈልጋል::በመደመር ና በውህደቱ project ጀርባ ማን እንዳለው ግልጽ አይደለም::~~Lammicho
amh
negative
ወይ እስክንድር ቀዌዉ የት ጠፉህ ? እብዱ ወንድምህ ጀዋር ጀዌ እንኳን ቶሎ ብሎ የመራራ ጉዲና የጠነባ የዘር ስልቻ ዉስጥ ዘሎ ገብቷል :: አንተም ሳይመሽብህ…
amh
negative
ጉራ ብቻ
amh
negative
እርስ በርሱ የሚቀዋወም መንግስት ....
amh
negative
ስንት ችግር እያለ ቁጭብሎ መዝናናት ጥቅም የለውም። ይሄ የሚያሳየው Ethiopianochun ዘግቶ የ ኦሮሞ እና የአይስስ መሪ እደልቡ እዲዝናና መብቱን እየጠበቀላቸው ነው።…
amh
negative
አማራዎች ለምን ለኤርትሪያኖች እንደሚሰግዱ ግራ ይገባኛል
amh
negative
እድላችሁ ሆኖ መች ይገባችኃል:: ድንጋይ ራሶች አይደላችሁ?
amh
negative
እኛን መብታችን የደፈረ የጋዜጠኛ ወረቀት ኣይገባውም
amh
negative
ኢም ሰይጣን
amh
negative
ላለፉት 27አመታት ጎራ ለይተው ሲወነጃጀሉ የነበሩ የብሄር ፖለቲከኞች በመካከላቸ ሰለነበረው ጥላቸ መፍትሄ ሳያገኙለት በቁርሾና በማን አለብኝነት የፖለቲካ ስልጣን ለማግኝት ሲባል ብቻ…
amh
negative
ሌሊቱን ሁሉ በሀዘን እተኛለሁ እንዲሁም አለቅስ ነበር። ህመሙ ቶሎ ቢያበቃ እና ህይወቴን የማሳልፈው ፍቅር ማግኘት እንደምችል ተስፋ አለኝ ፡፡ ወሲብን እጓጓለሁ እናም በጣም መጥፎ በሆ…
amh
negative
This type of መሰገጥ ገና መጀመሩ ነው ። በ10 ሜትር ልዩነት በሩ ያለፈን ወንዝ ሁሉ ፀበል ነው እያለ ሲየጠር የኖረው ያልደነቃችሁ በ 10km ሬዲየስ አንድ መስጂድ አጥር አሳመማችሁ አይደል ?
amh
negative
እንዴት እባክህ? ጉቦ፣ ሙስና፣ ስልጣንና ብር ያሰከረው ባለስልጣን ግራ ከቀኙ ሲደባለቅበት እኛም የሚጠቅመንን ከሚጎዳን መለየት ያቅተን?
amh
negative
በስንት መከራ ተለማምጬ የተበደርኩትን ብር መንገድ ላይ ጠፋብኝ ወይኔ??አብዱ አሁን ባዶ እጅህን እያጨበጨብክ ወደ ቤት ????
amh