label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
3.59k
language
stringclasses
3 values
negative
አá‰Ĩይ áŠĨነን የምáˆŗዝነው አንተም áŠĻሮሞን ህዝá‰Ĩ ከዚህ በፊá‰ĩ ከከዱá‰ĩ á‰Ĩዙ ይሁዲዎá‰Ŋ ጋር መደመርህ á‰Ĩá‰ģ áˆŗይሆን አንተም ይሁá‹ŗ ሆነህ መገኘá‰ĩህ ነውáĸ áŠĨግዝአá‰Ĩሐሄርም የáˆĩáˆĢህን ይâ€Ļ
amh
negative
በገዛ áŠĨጄ áŠĨáŒŖ ፈንá‰ŗá‹Ŧ በል ውáŒŖáĸ
amh
negative
በáŠŦኒá‹Ģ የአሜáˆĒáŠĢ áŒĻር áŠĢምፕ ዛáˆŦ በአል-ሸá‰Ŗá‰Ĩ áŒĨቃá‰ĩ ደረሰበá‰ĩ
amh
negative
á‰Ŗሌ ሰው ጠፋáĸ áŠĨንደ አሜá‰Ŗ ተበáŒŖáŒĨáˆļ ማለቁ ነውáĸ ከዚህ በፊá‰ĩ ግማáˆŊ ወረá‹ŗዎá‰Ŋ ወደ አርሲ á‰ŗáŒĨፈው áŠĨንደነበር የሚá‰ŗወáˆĩ ነውáĸ
amh
negative
ደግ ነገር áˆĩለማንውá‹ĩáŖ የቀናነá‰ĩ á‰Ŋግር áˆĩለአለá‰ĨንáŖ የተዛá‰Ŗ ክፋá‰ĩ á‹Ģረቀው ግንዛቤና ደንቆሮá‰Ŋ áˆĩለሆን ነው áŠĨንደአህá‹Ģዋ áˆĨጋ አመዱ á‰Ĩá‰ģ የሚá‹Ģሰኘን!
amh
negative
ሞáŒŖ ላይ ክርáˆĩቲá‹Ģኑ ሱቁን ከፍá‰ļ ሰáˆĢውን áŠĨየሰáˆĢ ሙáˆĩሊሙ አንገቱን ደፍá‰ļ áŠĨá‹Ģለቀሰ ይገኛል!! áŠĨንደዚህ አይነá‰ĩ አáˆŗፋáˆĒ ጎረቤá‰ĩ ጋር መኖር ልá‰Ĩን á‹Ģደማል!!
amh
negative
á‹ĩሮም áŠĨኮ á‹ŗá‰Ļ መáŒĨፊá‹Ģá‰Ŋን ነው፤ á‹ĩፎ ሲሆን አáˆĩቡá‰ĩ ??
amh
negative
ወይ ጉá‹ĩ! አውቆ አá‰Ĩá‹ĩ ነው á‰Ŗክህ
amh
negative
ለዚህ poor ገገም á‹ĩንጋይ áˆĢáˆĩ áŠĢለበá‰ĩ ፎቅ መወርወሮ á‰Ĩá‰ģ ነበር የሚገá‰Ŗውáĸ Another form of TPLF.
amh
negative
Someone stop me from usin የáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģን áŒŊሑፍ በመጠቀም ፡፡ ከáŠĨንግዲህ አáˆĩቂኝ አይደለምáĸ የአንተ አáŠĢል. ይጠፋል ፡፡ ወደፊá‰ĩ ደም ፡፡ መፍሰáˆĩáĸ በተáˆĩፋ መቁረáŒĨዎ ውáˆĩáŒĨâ€Ļ
amh
negative
መወለá‹ĩ ነበረበá‰ĩáĸ ዛáˆŦም በሃይማኖá‰ŗዊ ዓለም ውáˆĩáŒĨ የá‹Ģዝነውን áˆĩፍáˆĢና áˆĩልáŒŖን ወደ ጎን á‰ĩተን ወደ ጌá‰ŗ áŠĢልመáŒŖን á‹ŗግም ተወልደን የáŠĨግዚአá‰Ĩሔርን መንግáˆĩá‰ĩ ማየá‰ĩ አንá‰Ŋልምáĸ
amh
negative
áŠĨኛ= áŠĨሄንን á‹ĩርጊá‰ĩ ከማውገዝ ይልቅ ዝምá‰ŗን የመረጡáŖበተለይ ወáŒŖá‰ļቹ (የáŒĸቅá‰ĩ ሰዎá‰Ŋ የáŒĨፋá‰ĩ ተልዕኮ ማáˆĩፈፀሚá‹Ģ የሆኑ)áŖተቋሞá‰ģá‰Ŋን (የተሰáŒŖቸውን ሀገáˆĢዊ ግዴá‰ŗ መወâ€Ļ
amh
negative
አማርኛ áŠĨá‹ĢወáˆĢን መግá‰Ŗá‰Ŗá‰ĩ áŠĢልá‰ģልንማ ምን ማá‹ĩረግ ይá‰ģላል?! ??
amh
negative
የጉáˆĢጌ ዞን ውáˆĩáŒĨ የá‰ŗሰሊ የህሊና áŠĨáˆĩረኞá‰Ŋ ይፈቱ á‰Ĩሎ አለማለá‰ĩ ክህደá‰ĩ ነው፡፡ ህዝá‰Ŗው áŒĨላá‰ģ ነው፡፡ ለህዝá‰Ĩ áŒĨቅም መáˆĩáˆĢá‰ĩ áŠĨንደ ወንጀል የሚá‰ŗየው ነገር ሊቆም ይገá‰Ŗል፡፡ ፍá‰ĩህ ተጓá‹ĩሎዋል htâ€Ļ
amh
negative
áŠĨá‰ēን á‰ĩልቅ ሃገር ለመምáˆĢá‰ĩ የተሰበሰቡá‰ĩ?? áŠĨነዚህ áŠĨáˆĢáˆŗቸውን መምáˆĢá‰ĩ ማይá‰Ŋሉ ግማሾቹ አዛውንá‰ĩ ማቆá‹Ģ፤ ግማሾቹ ፍርá‹ĩ ቤá‰ĩ ቀርበው ላáˆĩጠፉá‰ĩ ነá‰Ĩáˆĩ መቀáŒŖá‰ĩ ሲኖርá‰Ŗቸው ሃገር áŠĨንመáˆĢለንâ€Ļ
amh
negative
ከ10 ሚሊየን የማይበልጡ áŠĨና ከ60 ሚሊየን የቱ ነው የሚበልጠው ለዛ ነው አማáˆĢው የማይቀበለው áŠĨናንተ 10 ሚሊየን አናáˆŗ ናቸው
amh
negative
áˆŗá‹Ģልፍልን ደሞ 3ኛው የዓለም áŒĻርነá‰ĩ ሊጀመር ነው
amh
negative
áŠĨውነá‰ĩ ነው አá‰Ŗቴ áŠĨንዲህ ተረá‹ŗá‹ĩተን áŖ ተደጋግፈን በደáˆĩá‰ŗውም በሀዘኑም አá‰Ĩረን ነው የኖርነው ; áŠĨንá‹ŗሁኑ የተማሩ ማሀይሞá‰Ŋ የዘር áŠĨና የክልል ፖለቲáŠĢ አምáŒĨተው መርዝ ከመርጨá‰ŗቸው በፊá‰ĩáĸ ????❤
amh
negative
áŠĨሰክንá‹ĩር ነጋ በáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ የርáˆĩ በርáˆĩ ግጭá‰ĩ አንዲቀáŒŖጠልኀ ነá‹ŗጁን áŠĨá‹Ģዘጋጀ á‹Ģለ ፋኖ ነው
amh
negative
ገፄን የጠለፉá‰ĩ ወሮበሎá‰Ŋ ከ6 ወáˆĢá‰ĩ በኋላ ዛáˆŦ የáŠĨንáŠŗን አደረáˆŗá‰Ŋሁ መልዕክá‰ĩ አáˆĩተላልፈውበá‰ŗልáĸ የአማáˆĢ አይቲ á‰Ŗለሙá‹Ģዎá‰Ŋ ይህን አáŠĢውንá‰ĩ áŠĨንá‹ŗገኘው ወይም áŠĨንዲዘጋ በማá‹ĩረግ áŠĨገዛá‰Ŋሁንâ€Ļ
amh
negative
የዘመኑ áŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģዊነá‰ĩ áŠĨና ፌደáˆĢላዊነá‰ĩ አቀንቃኞá‰Ŋ á‹ĩሎ መለáˆĩ ዜናዊ á‰ĩምክህተኛ ና áŒĨገኛ áŠĢላቸው የሚለዩá‰ĩ በምንá‹ĩን ነው?
amh
negative
ተማáˆĒዎá‰Ŋ á‰ĩምህርá‰ĩ ማቋረáŒĨና ሞá‰ĩ á‹Ģáˆŗáˆĩበናል! ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚዲá‹Ģም የመንግáˆĩá‰ĩም ነገሩን በዝምá‰ŗ ማለፍ á‹Ģáˆĩተዛዝá‰ŖልáŖ á‹Ģáˆŗዝናል!
amh
negative
ወረኛ
amh
negative
4/7- áŠĸá‰ĩዮ 360: የኮሮና á‰Ģይረáˆĩን ወደáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ áŠĨንዲገቡ á‹Ģደረገው የጀዋርና የቄሮን ሚáˆĩáŒĨር የá‹Ģዘ á‰Ēዲዮ በáŠĨጃá‰Ŋን ገá‰Ĩቷል:: ለሀገር ደህንነá‰ĩና ሰላም áˆĩንል ይፋ ላለማá‹ĩረግ ወáˆĩንናል??????
amh
negative
የሚá‰ļለቱለ አንá‹ŗá‰Ŋ ይá‰ļልá‰ĩልá‰Ĩህ መርዝ ሰው በላ አውáˆŦ አáˆĩመáˆŗይ áŒĨፋ ከዚህ ወረኛ
amh
negative
áŠĨረ áŠĨዚህ ወረፋ áŠĨየጠá‰Ĩኩ የ ቡና ሴá‰ĩዮዋ በáˆĩልክ áˆĩá‰ŗወáˆĢ á‹ĩምáŒŋ á‰ŗምቡር ይበáŒĨáˆŗል
amh
negative
አáŒŧ ኃይለáˆĩላሴ በምáŒŊዋ በ1945 ዓ/ም á‹Ģሰሊá‰ĩ መáˆĩጊá‹ĩ የመሰረá‰ĩ á‹ĩንጋይ áŒŊሁፍ áŠĻነጉ አህመዲን ጀበል ተá‰Ĩየው ሲወቅáˆŗቸው ሰምá‰ŧ ነበር ይሄን ምን á‰ĩላለህ በሉá‰ĩ áŠĨáˆĩቲ መá‰ŧም ተáˆŗáˆĩâ€Ļ
amh
negative
የቀን ጅá‰Ļá‰Ŋ ጉáˆĢ መሆን áŠŖለበá‰ĩ ?????? áŠĨንጂ ጤነኛ áŠŖንጎል á‹Ģለው ገንዘቡንና áˆĩሙን áŠĨንደው ዝም á‰Ĩሎ áŠŖá‹Ģጠፋምáĸ
amh
negative
Trump áˆĩለ ግá‹ĩቡ አንá‹ĩም ነገር አላለም!áˆĩለ ግá‹ĩቡ መሆን አለበá‰ĩ áŠĨá‹ĢወáˆĢ á‹Ģለው ሚሉá‰ĩ ሌሎá‰Ŋ ናቸውáĸ
amh
negative
አየር ላይ ተንáˆŗፈዋል áŠĨኮ:: በá‰ĩምህርá‰ĩ ቤá‰ļá‰Ŋ ውáˆĩáŒĨ የተሰገሰጉá‰ĩን የማይመረቁ á‰Ļዘኔ ቄሮዎá‰Ŋን: የáŠĻነግ/የህዋሃá‰ĩ አቀንቃኞá‰Ŋን áŠĨና የሃይማኖá‰ĩ አክáˆĢáˆĒዎá‰Ŋን ለምንá‹ĩነው መንáŒĨረው ማá‹Ģá‰Ŗሯቸው?
amh
negative
ጠቅላይሚኒáˆĩá‰ĩሊ አገር የመምáˆĢá‰ĩ አቅም የላቸውም አá‰ļ ልደቱ አá‹Ģሌው
amh
negative
መáˆŦá‰ĩ ላይ á‰Ŗለው ሀቅ መሰረá‰ĩ አንá‹ĩ áˆĩህተá‰ĩ አይደለም መá‰ļ áˆĩህተá‰ĩ ይሰáˆĢል ማን Merera Gudina ከጁዎር ጋር በአንá‹ĩ አልጋ ላይ ይተኛሉ á‰Ĩሎ አሰበáĸ áŠĨኔ ቡልá‰ģâ€Ļ
amh
negative
መልáŠĢም ዜና ነው ክፉ አውáˆŦ አይልመá‹ĩ ከለመደም አይውለá‹ĩ ይá‰Ŗላል፡፡ áŠĨነዚህ ክፉ አውáˆŦዎá‰Ŋ መፋረá‹ĩ ተገá‰ĸ ነው፡፡ ክልሉ ከጎበዝ አለቆá‰Ŋ መáŒŊá‹ŗá‰ĩ አለበá‰ĩ፡፡
amh
negative
የተመሠከረላá‰ĩ ጀግና ነá‰Ŋ .. áŠĨንáŠŗን á‹Ģንá‰ē አይነቷን ዱቄá‰ĩ áˆĩንቷን አንጰርáŒĩáˆĢለá‰Ŋ
amh
negative
á‰ŗይምáˆĩ ሚዲá‹Ģâ€Ļ ሰሞነኛ ጉá‹ŗዮá‰Ŋ! ****************************** “â€Ļ áŠĻፌኮ የጃዋር áŒĨፋá‰ĩ ማáˆĩፈጸሚá‹Ģ áŠĢá‰Ŗ ነው የሚሆነው፤ áŠĻሮሚá‹Ģ ልዩ ፖሊáˆĩ የተዘጋጀው ለምርáŒĢው ነውâ€Ļ ”â€Ļ
amh
negative
ልክ á‰Ĩለሃልáĸ áŠĨኛማ ተተá‰Ĩá‰ĩበናልáĸ
amh
negative
‹‹አáŠĨምሮን በተገደበ ነፃነá‰ĩ ውáˆĩáŒĨ ማንቀáˆŗቀáˆĩ á‰ĩርፉ á‰Ŗርነá‰ĩ ነውâ€ēâ€ē
amh
negative
ኩáˆĢá‰ĩ ወንá‹ĩምን በመግደል áĨ በማሰር áĨ በማሰቃየá‰ĩ áŠĨና ሀገር በመዝረፍ ሆነ áŠĨንዴ?
amh
negative
አይገርምህም á‹Ģá‰ē ቡá‹ŗ áŠĨንáŠŗን የማይበላá‰ĩ ልጅ ቆንጆ ተá‰Ĩá‹Ŧ ተለከፍኩ á‰Ĩላ áˆĩá‰ĩቀውጠው ናፍቆá‰ĩ áŠĨንá‰Ŗ ዱá‰Ĩ ዱá‰Ĩ áˆĩá‰ĩáŒĢወá‰ĩ áŠĨንá‹ŗልነበር?????♂ī¸
amh
negative
So what? መግለáŒĢ! áŒĨሊ ቀልá‹ĩ ነዉ
amh
negative
ይሄንን áŠĨኮ ነው መá‰ģል á‹Ģቃተኝ áˆĢáˆĩ á‹ŗáˆŊን áˆĢሹ áŠĨንደናንተ áˆĢሱን መá‰Ŋ ይቆልላል በየሱáˆĩáˆĩáˆĩ áˆĩም????
amh
negative
ለማንኛውም የáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ በጀá‰ĩ 13 á‰ĸልዮን አይደለም
amh
negative
ናማ የበግ ወáŒĨ ላይ áŠĨየደረሰ á‹Ģለውን áŒĨቃá‰ĩ መክá‰ĩ
amh
negative
áŒĢá‰ĩ ተáˆĢ
amh
negative
á‰Ŗለጌ በሁሉም ዘርና ሀይማኖá‰ĩ አለ የሚወክለውም áŠĨáˆĢሱንና መáˆĩሎቹን ነው ሁሴንን ግን በግá‹ĩ የበá‰ŗá‰Ŋነá‰ĩይáˆĩማህ ማለá‰ĩ አá‰ĩá‰Ŋልም áŠĨሱኮ áŠĨáˆĢâ€Ļ
amh
negative
ልá‰Ĩ ወለá‹ĩ መáŒŊሃፍ áŠĨኮ áŠĨላልኩም:: á‰ĩክክለኛ ማáˆĩረጃ ነው á‹Ģልኩá‰ĩ!
amh
negative
አንá‰ē ልጅ áŠĨየተበላሸáˆŊ ነዉ áŖከነማን ጋር መዋል ጀምረáˆŊ ነው? ዋ!
amh
negative
የáŠĸዜማው፡ቱልቱላ á‰Ĩርሃኑ ነጋ ኮ/ል áŠŖá‰Ĩይን áŠĨንደሚá‹Ģማክር የምርáŒĢ á‰Ļርá‹ĩ áˆĒፎርምም áŠĨንá‹ĩሚá‹Ģግዝ ሲናገር ሰምተናልáĸ áŠŖማáˆĢ áŠĨáˆĩረኞá‰Ŋን ማáˆĩፈá‰ŗá‰ĩ áŠĨንዴá‰ŗ áŠŖቃá‰ŗቹ? ወይáˆĩ የáŠĨርáˆļውም የáŠŖዞ áŠĨምá‰Ŗ ነገር ነው!
amh
negative
አንተ ሸይáŒŖን በማáˆĩመሰል áˆĩá‰ĩውል á‹Ģዛነፍከውን ሚዛን ለመጠበቅ ይሆን?
amh
negative
ምን የጉá‹ĩ ሃገር ነው.... ምርáŒĢ አይደረግም á‰Ĩሎ ቅáˆĩቀáˆŗ?
amh
negative
ይሄ የá‰Ŋኮá‰Ŋ ሴáˆĢ ነው ????
amh
negative
የአá‰Ĩይ ተላላáŠĒ áŠĨንá‹ŗይሆን á‰Ĩá‰ģ ምኞቴ ነው
amh
negative
የሜሞáˆĒ ሎáˆĩ áŠĨንáŠŗን ተጠቂ ነኝ! አልዋáˆŊም!
amh
negative
ቆáˆģáˆģዎቹ አፄዎá‰Ŋ የáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģን ሙáˆĩሊም የበደሉá‰ĩ በደል የá‰ĩየለሌ ነው!!!
amh
negative
Shame! የጋáˆĢ áŠĨፍረá‰ŗá‰Ŋን ነውáĸ የኛው ነውር ነውáĸ ነፍáˆĩህ በሰላም á‰ĩረፍ!
amh
negative
ይህ á‰ĩዉá‹ĩ áŠĨኮ áˆĩለá‰Ŗህር በር áŠĨንá‹ŗá‹Ģነáˆŗ አá‹ĩርገዉ መለáˆĩና áŠĸáˆŗá‹Ģáˆĩ ጠፍáŒĨፈው የሰሩá‰ĩ á‰ĩወልá‹ĩ ነዉ
amh
negative
ይáˆģላል አላቹ?? Peace ይመá‰ģቹ... አáˆĩቴር á‰ĩሙá‰ĩ 2012 በሀበáˆģ አቆáŒŖጠር አልመሰለኝም ነበር ??...ላáˆŊ ላáˆŊ ላáˆŊ
amh
negative
áŠĨንáŠĢን አንá‹ĩ ሉáŠŖላዊ ሀገር ይቅርና አንá‹ĩ ቤተሰá‰Ĩ áŠĨንá‹ĩህ አፍኖ ማáˆĩተá‹ŗደር ይከá‰Ĩá‹ŗል አንተ ዝግ
amh
negative
á‰ĩá‰ŗጠá‰Ŗá‰ŗለህ !!! የፍልውሃ መግá‰ĸá‹Ģ በርን በሁለá‰ĩ áŠĨጆቹ ጭá‰ĨáŒĨ አá‹ĩርጎ ይዞ አልገá‰Ŗም áŠĨá‹Ģለ ይጮሃል áĸ ወዲህ á‹Ģለው ሰው. .ከንፈሩን በቁጭá‰ĩ ነክáˆļ á‰ĩገá‰Ŗá‰ŗለህ ፡ á‰ĩá‰ŗጠá‰Ŗá‰ŗለህ áŠĨá‹Ģለâ€Ļ
amh
negative
áŒŊሕፍá‰ļና á‹ĩዩ ወይáˆĩ ዕáŒĢና? áŠĸáˆŗይá‹Ģáˆĩ áŠŖáˆŗáˆĒ፡ ንሕና ተáŠŖሰርቲ! áŠĸáˆŗይá‹Ģáˆĩ ሰጓጒ፡ ንሕና ተሰጎግቲ! áŠĸáˆŗይá‹Ģáˆĩ ቀá‰ŗሊ፡ ንሕና ተቐተልቲ! áŠĸáˆŗይá‹Ģáˆĩ ዋና ሃገር፡ ንሕና ጓኖá‰ĩ! ዋáŠĨáŠĨáŠĨ...፡ ገለáˆĩ ንሕሰá‰Ĩ ደáŠŖ!!
amh
negative
ይሄን á‰Ĩá‰ģ áˆŗይሆን አáˆŗ ነá‰ŖáˆĒ ሆá‹ĩ ውáˆĩáŒĨ ዮናáˆĩ ለ3 ቀን ተኝá‰ļ መተፋቱንም አምናለውâ€Ļ..አይደለም _ ይሄን አáˆŗነá‰ŖáˆĒውን ዮናáˆĩ ዋጠው ተá‰Ĩሎ ተáŒŊፎም á‰ĸሆን አምናለው በቃ አምናለዋ ?????????♀ī¸
amh
negative
ሰወá‰Ŋ የሰውን አርቆ ማሰá‰Ĩ ይዘነጉá‰ĩ áŠĨናáĸበነሱ áŠĨይá‰ŗ á‰Ĩá‰ģ áŠĨውነá‰ŗውን á‰ĩተው በውሸá‰ĩ አወኩልህ ሲሉ አይከá‰Ĩá‹ŗቸውምáĸ áŒĨፋá‰ŗቸውንም ላለማመን ይግተረተáˆĢሉáĸለተጎጅው ግን á‹ĩርá‰Ĩ ቁáŒŖን ይጨምáˆĢâ€Ļ
amh
negative
ፅá‹ĩቁ ቀርá‰ļá‰Ĩኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉáĸ ሌላው ቀርá‰ļ áŠĨንዴው አንá‹ŗንá‹ĩ ክልሎá‰Ŋ ላይ የተዘረጋው አፓርá‰ŗይá‹ŗዊ áˆĩርዓá‰ĩ በቀረ!
amh
negative
ኃáŒĸአá‰ĩዎ áŠĨንደሚቀጡ á‹Ģምናሉ ናá‰Ģሎ á‰ŧር ፡፡ ተግá‰Ŗርዎ በሰይáŒŖን á‰ŗይቷል áŠĨናም áŠĨሱን አልá‰ŗዘዙምáĸ
amh
negative
ውይ á‰Ŋኮላህ...áŠĨáˆĩቲ ዝም በል የተወናበደ ፎሎወር ላግበáˆĩá‰Ĩáˆĩበá‰ĩ lol
amh
negative
Tigist. There is no place in the world ለንደዚህ አይነá‰ĩ ደደá‰Ĩነá‰ĩ:: áˆĩህተá‰ĩ ሁላá‰Ŋንም ንሰáˆĢለን:: ግን: á‹Ģን áˆĩህተá‰ĩ አቅፎ መâ€Ļ
amh
negative
áˆĩንá‰ļá‰ģá‰Ŋንን áˆŧá‰Ļá‰Ŋ áŠĨንá‹ŗለá‰Ŋ አላወቀá‰Ŋም??
amh
negative
ጭቃ ነህ ከምንሊክ በላይ á‰Ŗርá‹Ģ
amh
negative
አይ áŠĨኔ በቅርቡ ተመáˆŗáˆŗይ መáŠĒና áŠĨንደዛ áˆĩለገዛሁ ከዛ በላይ አይሆንም á‰Ĩá‹Ŧ ነው ??
amh
negative
አጋንንá‰ļá‰Ŋ ነፍሴን ይመገá‰Ŗሉáĸ መáˆĒá‹Ŧን አገለግላለሁ ፡፡ áŠĨኔ ነፍáˆŗá‰ĩን አመáŒŖለሁ
amh
negative
áŠĨየበáˆĢ áˆĩá‰ĩል ? ሰው áŠĨየሞተ በጠáˆĢáˆĢ ፀሐይ በገዛ ሀገሩ ከፎቅ áŠĨየተወርወር á‹Ģለ ሀáŒĸá‹Ģá‰ŗቸው ፍርá‹ĩ áŠĨá‹Ģጡ ዜጎá‰Ŋ ነው
amh
negative
የመንግáˆĩá‰ĩ ወይም የጠ/ሚሩ á‰Ŋግር ለምን አቅም ወይም ፍላጎá‰ĩ አልኖረውም áˆŗይሆን ለርáŠĢáˆŊ የፖለቲáŠĢ ፍላጎá‰ĩ áŠĨየተጠቀመá‰Ŗቸው áŠĨንá‹ŗይሆን áˆĩጋá‰ĩ አለኝ:: á‹Ģ á‰Ŗይሆን ኖâ€Ļ
amh
negative
áŠĨኔን በመናቅ ምክንá‹Ģá‰ĩ አንá‰ēን áŠĨና ቤተሰá‰Ļá‰ģá‰Ŋሁን የሚá‹ĢáˆĩፈáˆĢáˆĢ የ 1000 አጋንንá‰ĩን ቁáŒŖ á‰ĩጋፈáŒŖላá‰Ŋሁ
amh
negative
ሞá‰ĩ á‰Ŗሁን ሰአá‰ĩ በáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ የጉንፋንን á‹Ģህል ተሰሚነá‰ĩ የላá‰ĩም
amh
negative
áŠĨንዴá‰ĩ ግን ከዲá‹ĢáˆĩፖáˆĢ አንá‹ĩ ጤነኛ ይጠፋል? የተáˆģለ አáŠĨምሮ ህክምና áŠĨኮ áŠĨዚá‹Ģው ነው á‹Ģለው? ለነገሩ 16 ሰዓá‰ĩ ሰርá‰ŗá‰Ŋሁ በግላá‰Ŋሁ áŠĨንáŠŗን ቤá‰ĩ መከáˆĢየá‰ĩ አá‰ĩá‰Ŋሉምâ€Ļ
amh
negative
áŠĨኔ የጎጃም ነáŒģ አውáŒĒ ግንá‰Ŗር አቋቁሜ አá‰Ŗላá‰ĩ አáˆĩመለምልሃለኋ! :-)
amh
negative
áŠĨንደ አንá‹ŗንá‹ĩ áŠĨግርáŠŗáˆĩ ተመልáŠĢá‰Ŋ á‰Ŗላንá‹ļሩን ተሸልሞ ለማá‹Ģውቅ ሰው áŠĨንዲሰáŒĨ የመፈለግ ነገር ይá‰ŗይá‰Ŗቸዋል ይሄ በግልህ áŒĨሊ ሆነህ ቡá‹ĩንህን በመáŒĨቀም የምá‰ŗገኘው áˆŊልማá‰ĩ ነው ሊዮ ደሞ ከማንም በላይ ምርáŒĨ ነበር
amh
negative
áŠĨኔ ከዑርዱ ጋር መá‰ŧም አላነጋግርምáĸ ወደ ቤá‰ĩ ሂá‹ĩ
amh
negative
áŠĨሹ ኮ ወá‹Ģኔ áˆŗይቸግርው አáˆĩሎ á‹Ģጀገተው አሸá‰ŖáˆĒ ፀር áŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ የአረá‰Ĩ ተላላáŠĒ ነው
amh
negative
áŠĸህአዴግ ተá‰ēዎቹን ማዋከá‰ĨáŖ ማሰርáŖ መግደል á‰Ŗህሉ ነውáĸ ይህን á‰Ŗህሉን ወደ PP ይዞá‰ĩ ከተáˆģገረâ€Ļ ከá‰Ĩልፅግና ላይ ÂĢፅÂģ ገá‹ĩፈን ለመáŒĨáˆĢá‰ĩ áŠĨንገደá‹ŗለንáĸ
amh
negative
ቃሚ á‰Ĩá‰ģ መሰለህ áŠĨንዴ ሚከየፈው? áŠĨንá‹ŗንተ በáŠĨኔ አውቃለሁ áŠĨኔ á‰Ĩá‰ģ; ናላው የናወዘ በርáŒĢ አይደለም ውሃም አá‹Ģáˆĩፈልገው ለመቀወáˆĩ!! የየርá‰ĩáˆĢ ነገâ€Ļ
amh
negative
áŠĨንደ áŠĨናንተ á‹Ģለ á‰Ŗንá‹ŗ አዝለን ነው áŠĨኮ ይምንኖረው!
amh
negative
አንተም አሁን ወንá‹ĩ ተá‰Ĩለáĸ
amh
negative
የáŠĸáˆĢኑ ዋና ሜጀር ጄነáˆĢል ኮማንደር ሱሌይማን በአሜáˆĒáŠĢው á‹ĩሮን ተገደሉ የሚሉ ዜናዎá‰Ŋ áŠĨየወጡ ነው:: አሁኑኑ ነው áˆļáˆĩተኛውን የአለም áŒĻርነá‰ĩ ማፍáˆĢá‰ĩ..
amh
negative
የሚá‹Ģáˆŗየን ክልሉ ተግá‰Ŗሩን በተመለከተ á‹Ģለው አቋም ከውግዘá‰ĩ በተቃáˆĢኒ ተáˆĢ áŠĨንደሆነ ማሰቡ ነውáĸ ተግá‰Ŗሩን ለማረም áŠĨርምጃ ከመውሰá‹ĩ ይልቅ á‹Ģቃጠለውን áˆŊá‰Ĩርተኛ አáŠĢል ላለማáˆĩከፋá‰ĩ ሲል ሙáˆĩâ€Ļ
amh
negative
áŠĨልከሰከáˆŗለሁ áŠĨá‹ĢáŒĨáˆĢቸው áˆĩር áˆĩርáŖ ፈተው áŠĨንደምá‰Ļáˆŗ ይለቁáˆŊ ይመáˆĩል... የአርáˆļ አደር ወግ
amh
negative
ምነው አይደለም áŠĨንዴ?
amh
negative
áŠĨኔኮ በጎ ጎናቸውን áˆĩል በአጠቃላይ ለአገáˆĒቱ áˆĩለሠሊá‰ĩ ማለቴ ነበርáĸ ሙáˆĩሊሙንማ ለማáŒĨቃá‰ĩ ለማግለል ሲá‹ļልቱ áŠĨንደኖሩ ነው የማምነውáĸ á‹Ģም á‰ĸሆን የዋሏቸው ውለâ€Ļ
amh
negative
áŠŖá‰Ĩይ áŠŖህመá‹ĩ ለህወሓá‰ĩ á‹Ģቀረበው áŒĨá‹Ģቄ መልáˆĩ á‰Ŗለማግኘቱ ከፍተኛ ቀውáˆĩ ላይ ይገኛልáĸ
amh
negative
áŠŖይ የáŠŖáŠĨምሮ á‹ĩህነá‰ĩ
amh
negative
ቆይ ግን ፡ áˆŗáˆĩበው፡ ተላላáŠĒው á‰ŗምáˆĢá‰ĩን ምን á‰ĩሉá‰ŗላá‰Ŋሁ፡ áŠĨሹ ተáˆĢ ጋዜጠኛ ነው፡ ይሄ ሰውá‹Ŧ áŠĨá‹Ģለላá‰Ŋሁ፡ áŠŖሰá‰Ĩን ለመá‹Ģዝ áˆĩንá‰ĩ áŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģኖá‰Ŋን áŠŖሰልፎ የተዋጋን፡ áŠŖሁንም በዚህ ጉá‹ŗይâ€Ļ
amh
negative
አህ
amh
negative
ለማ = አፍáˆĢáˆŊ ??
amh
negative
አáˆĩመáˆŗይ
amh
negative
áŠĸዜማ ለáŠĻሮሞ á‰Ĩሄርተኞá‰Ŋ የሚá‹Ģደርግርውን áŒĨንቃቄ ለሌላው የሚነፍገው ለምን ይሆን? áŠĸዜማ በአማáˆĢ áŠĨየተወገዘ á‹Ģለው የሰለጠነ ፖለቲáŠĢ አáˆĢማጅ áˆĩለሆነ ነውን? á‰Ĩርሃኑ ናዝáˆŦá‰ĩáĨደá‰Ĩረዘâ€Ļ
amh
negative
የáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ ህዝá‰Ĩ ፈረደበá‰ĩ áˆŦá‹ĩዋን ሁሴንን ሲገላገል ንጉሱ áŒĨላሁን የሚá‰Ŗል ቀá‹ŗá‹ŗ መáŒŖለá‰ĩ ሃይለ ማርá‹Ģም ደáˆŗለኝ áŠĨንáŠŗን ሄደ á‰Ĩሎ ጮቤ ሲረግáŒĨ አፈ ቅቤው መርዘኛ áŠĨá‰Ŗá‰Ĩ ኮሎኔል አá‰Ĩይ አህመá‹ĩን ተáŠĢለá‰ĩ ፀሎá‰ĩ á‹Ģáˆĩፈልጋል !
amh
negative
ጠሚር አá‰Ĩይ አህመá‹ĩ በሚá‰ŗሙá‰Ŗቸው ሁለá‰ĩ ነገሮá‰Ŋ ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ áŠĨውነá‰ĩና áŠĨውቀá‰ĩ 12ንኛ ክፍል áˆŗá‹Ģጠናቅቅ á‹ļክá‰ĩáˆŦá‰ĩ በቆረáŒŖ á‹Ģገኘ የáˆĢሱን áŠĸá‰ŗማá‹Ļር ሹም በáˆģáŒĨር የገደለâ€Ļ
amh
negative
ሀበáˆģ áŠĨኮ በአመá‰ĩ ሁለá‰ĩ ጊዜ መልáŠĢም አዲáˆĩ አመá‰ĩ የሚል ግáˆĢ የተጋá‰Ŗ ህዝá‰Ĩ ነው !!!
amh
negative
አህመዲን ጀበል የዕምነá‰ĩ ሰው áˆŗይሆን የáŠĻነግ የውáˆĩáŒĨ áˆĨáˆĢ አáˆĩፈፃሚ ነው::
amh
negative
áŠĨውነá‰ĩ የኤርá‰ĩáˆĢ ህዝá‰Ĩ ነáŒģ ወጧል? ነáŒģ መውáŒŖá‰ĩ ማለá‰ĩ ምን ማለá‰ĩ ነው?
amh