text
stringlengths
14
35.3k
dataset
stringclasses
11 values
script
stringclasses
1 value
lang_script
stringclasses
1 value
ደቡብ ሱዳናውያን የራሳቸው የሆነ የሚኖሩበት መሬት ነበራቸው፤ ሀገር ለመሆን ግን መዋጋት ነበረባቸው፡፡ ደቡብ ሱዳኖችን ያን ሁሉ ዘመን ያዋጋቸው የመሬት ጥያቄ ሳይሆን የሀገርነት ጥያቄ ነው፡፡ የራሳቸውን ፖለቲካዊ መሬት አግኝተው እንኳን ሀገር ለመሆን ገና እየተሠሩ ነው፡፡ ፍልስጤማውያን ይብዛም ይነስ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
SP - ሁለተኛ ፎቅ ወለል ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ያለውን ቦታ ይወስናል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሆኖም ፣ ከዚያ በላይ የሚመስሉ ከሆኑ እና ያ ደመወዝ ለእርስዎ ያነሰ መንገድ ናቸው። እባክዎ ማመልከቻዎን ከኩባንያችን ጋር ያድርጉ። ምክንያቱም ዱባይ ሁሉንም ነገር አላት ፡፡. ከዚያ የእኛ የ HR ሥራ አስኪያጆች ፋይሎችዎን ይመለከታሉ እና ከደመወዝ ጋር ከፍ እንዲሉ ይረዱዎታል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሃንስ ቤዝ (Hans Bethe) የተባለ የፊዚክስ ሊቅ በ1939 ዓ.ም የሃይን የሙቀትና የሃይል ምንጭ በተመለከተ አንድ መላምት መታ፡፡ ይህ በ1967 ዓ.ም የኖቤል ሽልማትን ያቀዳጀው መላ ምት |Nuclear fusion´ የ..ኒውክለር ውህደት.. የሚባል ሲሆን የሃይድሮጅን እምብርት የሆነው ..ፕሮቶን.. ቅጣ ያጣ ፍጥነት የሚፈጥረው የጥቃቅን መዋቅሮች መቀያየጥ ውጤት ነው፡፡ ይህ ሂደት ከፍተኛ ሙቀትን የሚጠይቅ እጅግ ግለታም ውህደት ነው፡፡ ክብደት ወደ ኃይልነት የሚቀየርበት የጥቃቅን መዋቅሮች ስነ እንቅስቃሴአዊ ቀመር ነው፡፡ ያም ቀመር በ E=mc2 መብራራቱ ይታወሳል፡፡ በዚህ መላምት ድምዳሜ ሃይ ይህን ትርምስ መሰረት አድርጋ ከጨረር በተጨማሪ ..neutrino´ ..ኒውትሪኖችንም.. ትረጫለች፡፡ እነዚህ ኒውትሪኖች በጠጣር ነገሮችም ውስጥ ጭምር በቀላሉ ማለፍ የሚችሉ ናቸው፡፡ ስለዚህ እነሱን ነጥሎ መያዝ ቀላል አልነበረም፣ ..ምትሃተኛ.. ባህሪያቸው ለጥናት አስቸጋሪ እንዲሆኑ አድርጓቸውም ቆይቷል፡፡ ሆኖም ይህ ..ምህታታዊ.. ባህሪያቸው የፀሃይን ውስጠ ምስጢር ለመረዳት ጠቃሚ መሆኑም መካድ የለበትም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ካፌይን በንጹህ anhydrous መልክም ሆነ እንደ guarana መውጫ ካሉ ሌሎች ምንጮች ጥሩ ማካተትን ያስከትላል ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ተሃድሶ ኻልኣይ ክፋል_10_07_2009 ተሃድሶ ኻልኣይ ክፋል_26_06_2009 ዘዝርብ ዘዛርብ ዘይገበርናዮም ኣብ ጎቦታት ዓድዋ ሶሎዳ ፍሉይ ምድላው ዓወት ዓድዋ 23/06/2009 ተሃድሶ ኻልኣይ ክፋል_19_06_2009 ብምኽንያት 42 11 ለካቲት ዝተውሃበ ውድባዊ ምግለፂ 2009 ዋዕሮታት ብምኽንያት 42 ዓመት 11 ለካቲት ዝቐርብ ዘሎ ፍሉይ ምድላው ጎሚዳ ዘይብሉ ዕዳ ድራማ ሬድዮ ነታጚ ብእግሩ ንታንኪ ብኢዱኻልኣይ ክፋል ነታጚ ብእግሩ ንታንኪ ብኢዱ ቐዳማይ ክፋል ተዘክሮ ለካቲት ኦፐሬሽን ኣጋኣዚን ካልኦትን..... ዓቕሚ ቃላት ዝፈተነ ጀግንነት ተጋደልቲ ብምኽንያት 42 ዓመት 11 ለካቲት ዝቐርብ ዘሎ ፍሉይ ምድላው ቪድዮታት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
29:23 ሌሊት ላይ, እርሱ ወደ ሴት ልያ አስገባው,
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህ በእንዲህ እንዳለ አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ትግሉን ከመሠረቱት ውስጥ አይደሉም የሚል በአንዳንድ መፅሐፍት የሰፈረውን አስተባብለዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከማይንቀሳቀስ ንብረት ውጭ ባሉ ንብረቶች ላይ የሚፈጸሙ ስጦታዎች ግን የተለየ ሥርዓት አያስፈልጋቸውም፡፡ ግዙፍ የሆኑ ተንቀሳቃሽ ንብረቶችና ለአምጪው የሚከፈሉ ሰነዶች እጅ በእጅ በሚደረግ ማስተላለፍ ብቻ ሊሰጡ ይቻላል፡፡ ሰጪው ከፈለገም ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ አስፈላጊ የሆነውን ሥርዓት ሞልቶ ሊሰጥ እንደሚችል ሕጉ ይደነግጋል፡፡ ስለዚህ በገና በዓል የሚሰጡ ስጦታዎች በሕግ ፊት ዋጋ እንዲኖራቸው ሕጉ ያስቀመጠውን ሥርዓት ሊከተሉ እንደሚገባ ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ የማይንቀሳቀስ ንብረት ከሆነ በግልጽ ኑዛዜ አፈጻጸም ሥርዓት፣ ሌሎች ተንቀሳቃሾች ከሆኑ (መኪና፣ ኮምፒዩተር፣ ቲቪ፣ የቤት ዕቃ፣ ሽቶ፣ ልብስ ወዘተ.) ደግሞ እጅ በእጅ በማስተላለፍ ብቻ ስጦታን መፈጸም ይቻላል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ አገሮች የእግር ኳስ ዋንጫ (ቻን) ከጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ በሱዳን አቻው ተሸንፎ ከ2018 ቻን ሻምፒዮና ተሳትፎ የተሰናበተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ)፣ ምንም እንኳ ቀደም ሲል በወጣው ማጣሪያ ከውድድር ውጪ የነበረ መሆኑ ቢታወቅም፣ ነገር ግን ካፍ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን በራሱ ፈቃድ መውጣቱን ተከትሎ በሰጠው ዕድል ኢትዮጵያ ተጠቃሚ እንድትሆን መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ውሳኔው የኢትዮጵያ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር በሚያደርገው በደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያስመዘግበው ውጤት ዕድሉ እንደሚወሰንም መነገሩ ይታወሳል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ ክንድኡ ግን፡ ኣብ መእተዊ ሕጡበ-ጽሑፍ 4 ነዚ ጉዳይ’ዚ ዚምልከት፡ ከምዚ ዝስዕብ ዝንበብ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሳሀቢያት ታሪክ #1 __ ከዲጃ ቢንት ኹዌሊድ ረ.ዓ __አዲስ ፕሮግራም በኡስታዝ አሩስ ሼክ አዎል - YouTube - tubemate downloader - tubemate.video
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
" በመጨረሻው ሰዓት ግድቡ በሚደረመስበት ጊዜ ምን ሁኔታ ሊከሰት ይችላል?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የመጨረሻ መልዕክት አን Tagor የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከረን – ሃማመተኤ ንሰራሕተኛታት ደቂ-ኣንስትዮ ስልጠና ወዲቡ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በህንድ ውስጥ የሳርኮዶስሲዝ ማኔጅመንት ሆስፒታሎች, የሕክምና ወጪን አወዳድሩ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
17 ፤ የፀነሰች ሴት ለመውለድ ስትቀርብ እንደምትጨነቅና በምጥ እንደምትጮኽ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ በፊትህ ሆነናል።
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
malede October 1, 2013 at 9:38 AM ሞስ በአሁኑ የሄኖክ ጽሁፍ ያልገባህ ፡ በጣም ውስጠ ወይራ የሚባለው አይነት አጻጻፍ በመሆኑ ነው፡ ብዙ ቅኔ አለው፡፡ ደግመህ አንብበው እና የኢትዮጵያውያንን በሽታ በደንብ ትረዳበታለህ፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የላቀ የጅን ቁመት ከፍ ያለ, ከዋናው የፀጉር እና በጣም ደስተኛ ምላጭ ነው. እኔ 1m60 ለ 53kg እሰራለሁ, ከዛም 36 መደበኛ መደበኛ ኤም EU ነው, ስለዚህ እኔ መጠነ እሴት 26 አምጥተነዋል. በዚህ ጽሑፍ ላይ የመርከቡን ትዕዛዝ በጣም አመሰግናለሁ! 🙂
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሃገሪቷ በ2030 የኤች.አይ.ቪ ቫይረስን ስርጭት ለመግታት የያዘችው እቅድ በዚህ አካሄድ መሳካቱ አጠራጣሪ ሆኗል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የራስ ቁመት (እስከ ፀጉር ጫፍ): 70%; ከፎቶው ጫፍ አስከ ፀጉር ጫፍ ያለው ርቀት: 8%
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
በሽግግሩ መንግሥት የስራ ዘመን የሚሰሩትን ስራዎች ለናሙና ያክል ካስቀመጥን የዚህ ውይይት ዋና ክፍል የሆነውንና የሽግግሩ ዘመን ማለቁንና ወደ ዘላቂው ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚያሻግረንን፤ የመጀመሪያውን ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በሚመለከት ያለኝን አመለካከት ከነመፍትሄው ወደሚገልጸው ክፍል እንሻገር::
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የመሠረት ድንጋዩንያስቀመጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንደተናገሩት መንገዱ የአካባቢውን የግብርና ምርትና የተፈጥሮ ሀብት አልምቶ ለገበያ ለማቅረብ ፋይዳው ከፍተኛ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለማጠቃለያ - ቀልድ መሰል ቁም ነገር እነሆ:: የሆነ አገር ውስጥ፣ የሆነ የገጠር አካባቢ፣ ከብቶችን እየነደፈ (ገንዲ የሚባለውን በሽታ እያስተላለፈ መሰለኝ) የሚገድል ዝንብ ላይ ዘመቻ ይከፍታሉ - የሆኑ ድርጅቶች፡፡ የህዝቡን ግንዛቤ ለማሳደግ፣ “ለከብቶቻችሁ ማለቅ ምክንያት የሆነው፣ ዋናው በሽታ አስተላላፊ ይህ የምታዩት ዝንብ ነው” ለማለት - ፀ-ፀ የሚባለውን ዝንብ ምስል በትልቅ ፖስተር (ዝርግ ወረቀት/ጨርቅ) ላይ አትመው አላፊ አግዳሚው በሚያየው ቦታ ይሰቅላሉ፡፡ ባላገሩ የግንዛቤ ማሳደጊያ ስብሰባ ይጠራና ወደ ከተማ ብቅ ሲል፣ ይህን ትልቅ የዝንብ ምስል አይቶ - “ምንድን ነው ደሞ ይሄ?” ብሎ ይጠይቃል:: ይኼ ከብቶቻችሁን እየጨረሰ ያለው ዝንብ ነው” ብለው ያብራራሉ፤ የዘመቻው አባላት - የድርጅቱ ሰራተኞች፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የፋሽን ፎር ኦክ-ክር የታተሙ ፊደሎች አጭር እጀታ ያለው ቲ-ሼር እና ፔንት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወታደሮች እስካልሆኑ ድረስ የድርጅቱ የፖሊስ ሀይል መመደቡንም በበጎ ይቀበላል ብለዋል። “የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ካውንስል ውሳኔ የሚለው የፖሊስ ሃይልን ሳይሆን የፖሊስ አስተዋጾን ይልመስለኛል። እኛ የምንቃወመው የወታደሮች ምደባን በመሆኑ የፖሊሶች መመደቡ ሃሳብ የቡሩንዲን ጥቅም የሚጸረር አይመስለኝም” ብለዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የ28ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል፡፡ አንተነህ ቸሬ እና ወንድወሰን ሽመልስ Print
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህንን እውነታ እንድናውቅ ያደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው!
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
በዋና ከተማው ውስጥ መተላለፊያዎች እና ድልድዮች ባሏቸው ባዶ ግድግዳ ላይ ጥበባዊ ንክኪ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እስራኤል ዘሥጋ መከራ የሚያጸኑባቸውን ያህል እንደ መከራው ብዛት እየበዙ ይጸኑ ነበር። ግብጻውያን ግን የእሥራኤልን ልጆች ያስመርሯቸው ፥ እየገፉ እያዳፉ በግፍዕ ይገዟቸው ነበር፡፡ በሕይወት መኖርን በሚያሰቅቅ ሥራ ሰውነታቸውን ያስጨንቋት ነበር።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ስለዝኾነ ድማ ሎሚ እውን ኣብ ባሕቲ ጥሪ 2020 ኣብ መዓልቲ ልደት ሰልፊ መንቀሊኡን መላዓሊኡን ምኽኒያት ድሕሪት ምልስ ኢልና ከመይ ተበጊሱ ፡ ንምንታይ ተላዒሉ እንታይ ዕንቅፋት ኣጋጢምዎ ፡ከመይከ ሰጊርዎ ዝብሉ ሕቶታት ከነልዕል ዘይኮነስ ነቲ ዝደልዮ ዓወታት ንምጭባጥ ብጽንዓትን ተወፋይነትን እምበር ብለማጽ መንገዲ ዝብጻሕ ከምዘይኮነ ኣብ ንቕሉኡ ኣሚኑ ዝተላዕለ ምንባሩ’ ብምዝካር ዝተሰከሞ ረዚን ሓላፍንነት ውጹዕ ህዝቢ ኤርትራ፡ ዓበይቲ ተስፋታት መስተርሆ ህዝቢ ኤርትራ ጥርዚ ዝብጻሓሉ ብሙዃኑ ብምእማን ዓመት መጸ ኣብ ምጅማር ወርሓ ጥሪ ኣብ ታሪኽ ኩሉ ኣባል ሰልፊ ን፡ ህዝቢ ኤርትራን ዝዓበየ ቦታ ከምዘለዋ ብምዝካር ፡ነዛ ውጺኢት ደበስ ነዊሕ ናይ ወጽዓ ዓመታት ዝኾነት ታሪኻዊ መዓልቲ ንቕሓት ህዝብና ዝተንጸባረቀሉ ፡ ሓቀኛ ህዝባዊ ሕቶታና ንምምላስ ድልውነቱ ብተግባር ዘረጋገጽናላ፡ብመለኽቲ ዝተጨፍለቐ መሰል ብዘይ ቃልሲን መቃልስትን ከምዘይርከብ ከም ቀንዲ ዋኒኑ ወሲዱ ዝተበገስናላ ዕለት ፡ ሕጂ እውን ነቲ ግበታዊ ስርዓት በጺሕዎ ዘሎ ናይ መን ከማይን ሃገር ምጥፋእን ብግብሪ ንምስዓሩ ናብ ሕግ ንምቕራቡን ሕጂ እውን ኣብ ኣሰሩ ምህላውና ነረጋግጸላ ዕለት’ያ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የካሚል ካራክዋ የኩስታሳ ሎጂስቲክስ ማዕከል ይሆናል. የጉምሩክ ዳይሬክቶሬት ጥረቶች ጥረቶች ምክኒያት ከከተማው ከንቲባ ካምል ሳራኦጎሎ እና ኩታሃያ ሹራቶች በከተማ ውስጥ እንቅስቃሴዎች ጀምረዋል. የጉምሩክ ዳይሬክተር ሆነው የተሾመው ኦስማን Erdoğan ከንቲባው ካሚል ሳራኦጎሎ ጎብኝተዋል. [ተጨማሪ ...]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቡድኑ ከዚህ የደረሰው በግማሽ ፍጻሜው ጋናንና በፍጻሜውም አይቮሪ ኮስትን የመሳሰሉ ቀደምት ሃገራት አሸንፎ መሆኑ ግምት ሊሰጠው ይገባል። ዛምቢያ በተለይም ብሄራዊ ቡድኗን በአውሮፕላን አደጋ ካጣች በኋላ መልሶ ለመነሳት በትልቅ ትዕግሥትና በቁርጠኝነት ተግታ ምስራቷ ነው ዛሬ ፍሬ እንድታይ ያደረጋት። እዚህ ላይ በተለይም የአገሪቱ እግር ኳስ ፌደሬሺንና ክለቦች በጣሙን ሊመሰገኑ የሚገባቸው ናቸው። የብሄራዊው ቡድን ተጫዋቾች በአብዛኛው በአገር ውስጥ የሚጫውቱ መሆናቸውም ሌላው አኩሪ ጉዳይ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የምርጫ ቦርድ ሃላፊ ሆነው ሊሾሙ ነው
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የለውጥ አሳብ መነሻ ግለሰብ ወይስ ቡድን? አፈንጋጩስ ማን ነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
← የመስመር - የድር ነፃ በግራ በቻይና ቪድዮ ነፃ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጸለምቲ ኣሜሪካውን ተጻወትቲ ሂፕ ሆፕ ጄይ-ዚ፣ ኩል ጄይን ቱፓክን ንቴዲ-ዮ ዝደረኹዎ ስነ ጥበባውያን ኮይኖም፡ መርከብ ባርያጋብር'ውን ንቱፓክ ይረቁሕ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዛሬ የሳምንቱ መርሀግብር ተጠባቂ ግጥሚያ በምንግዜም ተቀናቃኞቹ ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል መካከል አመሻሽ 11፡05 ላይ ኦልድ ትራፎርድ ላይ ይጫወታሉ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቆንጆ አለባበስ ፣ በእውነት የተጣጣመውን ልብስ እወዳለሁ ፣ ጨርቁ በትክክል ይገጥመኛል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይሁን እንጂ አሁን ካጋጠማቸው የጤና መታወክ ጋር ተያይዞ የተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅት አመራሮች የሰጧቸው አስተያየቶች በእውነትም “የማይሰማ ጉድ የለም” ያሰኛል፡፡ ይህንን ያህል ከፍተኛ አገራዊ አደራን ተሸክመው በተገቢው መንገድ ለመወጣት ቀን ተሌት ሲሰሩ የኖሩት መለስ ዜና በስራ ጫና ምክንያት ቢታመሙ ከፖሊሲ ጋር ምን ያገናኘዋል? ሲመለሱ ፖሊሲ ይቀይሩስ እንዴት ያስብላል? ዳሩ እነ ዶክተር የእለቱን እንጂ የወደፊቱን የሚያይ ልቦና እንዳልፈጠራላችሁ የእናንተው አባላት ሳይቀሩ መገንዘብ ችለዋል፡፡ የማይሰማ ጉድ የለም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Home ENA Category ስፖርት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርታዊ ውድድር ሊዘጋጅ ነው
Earthlings
Ethi
Ethi,Latn
የሚገርመው ነገር ደግሞ ገማቾቹ ሊገመቱ ወደዚያች ጠጅ ቤት የሄዱት በገበያ ቀን ነው፡፡ በሣምንት አንድ ቀን የገጠሩም የከተማውም ሰው አንድ ብርሌ በስድስት ብር በሚሸጥ አነስተኛ ጠጅ ቤት ውር ውር ስላለ ያ ቤት በሚሊዮን የሚገመት ገቢ እንዳለው ተቆጥሮ ያን ያህል ግብር መጣሉ የኃላፊዎቹን የአስተሳሰብ ድህነትና የድንቁርና ደረጃ በግልጽ ያሳያል፡፡ እነዚያ ማይማን ልጆች በስማ በለው ያን የመሰለ ለመጻፍ እንኳን የሚከብዳቸውን የገንዘብ መጠን ከመጣል በፊት ቢያንስ ለሦስት ወራት በየቀኑ በዚያች ጠጅ ቤት እየተቀመጡ ገቢንና ወጪን ቢያጠኑ ትክክለኛው ግምት ላይ ይደርሱና ቤትንም ከመፍረስ ያድኑ ነበር – ይህን መሰል አሠራር በመከተል ግምት ቢጥሉ ኖሮ ማንም ዜጋ አይንገላታም ነበር፡፡ የዚህ ዓይነት ዘመናዊና አስተዋይነት ያለው አሠራር ደግሞ ለወያኔ እርሙ ነው፡፡ በሌላ በኩል ግን የዘረኛው ወያኔ የነገድ አባላት – ኅሊናቸውን በዘረኝነት ለውጠው ልክ እንደቃየልና እንደኤሣው የወንድሞቻቸው ጠላት የሆኑ እፉኝቶችን ማለቴ ነው- የቀን ገቢያቸው ሚሊዮንም ቢሆን በነሱ ላይ የግምት ግብር የሚጥል አንድም ደፋር የለም – ጫናው የሚበረታውና ከእንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን የሚፈለገው በተለይም አማራው ነው፤ በገዛ ሀገሩ እንደመፃተኛ የሚቆጠረው አማራ በየፈርጁ የሚያየው አበሳ ተነግሮ አያልቅም – ይህ የሚሆነው ደግሞ ወያኔ አሰልጥኖ ጃዝ በሚላቸው የራሱ ደናቁርት ልጆችም ጭምር ነው፡፡ የወያኔው ምርጥ ዜጎች ለስሙ ጥቃቅን ሳንቲሞችን በግብርና በቤት ኪራይ ስም ይከፍሉ እንደሆነ እንጂ እነሱ ከዚህ ዓይነት ከባድ ሸክም ውጪ ናቸው፡፡ ለማንኛውም ያቺ ሴት ሥራውን ትታ ቦዘኔ ሆናለች፡፡ የወያኔ ቡችሎች ተልእኮም ይሄው ነው፡፡ ነገ ግን ይከፍሏታል፡፡ እኛም መዝግበን ይዘናቸዋል፡፡ የፍርድ ቀን ሲመጣ የት ሄደው እንደሚኖሩ እነሱው ብቻ ናቸው የሚያውቁት፡፡ ያስለቀሰ ማልቀሱን የሚረዱበት ቀን እየመጣ ነው፡፡ ያላስቀመጥከውን ከባንክ አታወጣም፤ ካስቀመጥክ ደግሞ አንተ ባትችል ዘር ማንዘርህ ከነወለዱ አውጥቶ “እየመነዘረ ይጠቀምበታል”፡፡ የነበረና ያለን ተፈጥሯዊ ህግ ለማስታወስ መሞከር ብልኅን እንደማስጠንቀቅ እንጂ ጀብደኛን እንደማስፈራራት ሊቆጠር አይገባም፡፡ የእግዚአብሔር ፍርድ ከሰማይ ሲወርድ ማቄን ጨርቄን ማለት የለም፡፡ መዘጋጀትና መስተካከል ጊዜ ሳለን አሁንና አሁን ብቻ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሀገራዊ ችግሮቻችን ትናንት የተወለዱ የተፈጠሩ አይደሉም። በአንድ ጊዜ አይፈቱም። ሊፈቱም አይችሉም። ሁኔታዎችን አጣጥሞ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መምከር መወያየት መቻቻልን ይጠይቃል። ረዥም ጊዜም ይወስዳል። በሂደት ደረጃ በደረጃ ነው መፍትሄ እያገኙ ሊሄዱ የሚችሉት። ሀገራችን አንጸባራቂ ገድልና ታሪክ ያላት ነች። ይሄን ጠብቆ ወደተሻለ ምዕራፍ መሸጋገር ሲገባ ዛሬ የተከሰተው ሀገርን የማፍረስ በሽታ ከወዲሁ ካልተቀለበሰ አደጋው ለሁሉም ይተርፋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የድኅረ ወሊድ ጭንቀት(postnatal depression) እናቶች ከወለዱ በኋላ የሚያጋጥማቸው፣ ከአንድ ወር እስከ አንድ ዓመት ሊዘልቅ የሚችል የጭንቀት ዓይነት ነው፡፡ ልጅ መውለድ የሚያስከትለውን አዲስ ሁኔታ፣ ጠባይ፣ የሰውነትና የስሜት ለውጥ ለማስተናገድ በሚደረገው እናታዊ ትግል ምክንያት በመጀመሪያዎቹ ቀናት የጠባይ ልውጠት(baby blues) ይከሠታል፡፡ ይህ ግን ለሁለትና ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነው፡፡ ነገሩ ከእነዚህ ቀናት በላይ ከዘለቀ ወደ ጭንቀት ያድጋል፡፡ እርሱም የድኅረ ወሊድ ጭንቀት(postnatal depression) ይባላል፡፡ በዚህ ዓይነት ጭንቀት ውስጥ የሚገኙ እናቶች ‹ሙዳቸው› ይጠፋል፤ የተሸናፊነት ስሜት ይሰማቸዋል፤ ተስፋ ቢስነት ይነግሥባቸዋል፤ ስለ ተወለደው ሕጻን አብዝተው ይጨነቃሉ፤ አንዳች የሆነ ነገር ልጃቸውን የሚነጥቃቸውና የሚገድልባቸው ወይም የሚያሳምምባቸው ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ፈልገው የሚያመጡት ጠባይ ሳይሆን ወሊድ የሚያመጣባቸው ክስተት ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ብዘይ ኣላዪ ዝስደዱ ትሕቲ ዕድመ ናብ ኤውሮጳ ንምብጻሕ ኣብ ዘሎ ጉዕዞ ዝገጥሞም ሓደጋ እንታይ’ዩ፧
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ ሙስናና ግብረ ብልሽት ቅን ኤኮኖሚ በማነቃቃት መዋጋት - የቫቲካን ሬድዮ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሜትሮ አውቶቡስ ስምንት ደረጃ የክፍያ ጊዜ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከዚህ ቀደም በዚሁ የሳምንቱ ዓበይት ጉዳዮች ላይ እንደጠቆምነው ክለቦች ለውድድር ዘመኑ የሚገለገሉባቸውንና የይዘት ማሻሻያ የተደረገባቸውን መለያዎች በብዛት በዓመቱ መጀመሪያ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ይዘው ሲቀርቡ ቢስተዋልም እኛ ሀገር ግን ይህ ሁኔታ የተገላቢጦሽ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሪንግ ከተፎካካሪ የደህንነት ኩባንያም ADT ኮርፖሬሽን፣ ጋር ክስ መስርቷል።
Flores200
Ethi
Ethi,Latn
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የዜግነት ፖለቲካ ፌርማታዎች በሬሞንድ ኃይሉ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኦቾሎኒ ቅቤ በዳቦም ቀብተን በላነው ከሙዝ ጋር ፈጭተን በጁስ መልክ ወሰድነው ብዙ ጥቃሚ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ምግብ ነው። አቾሎኒ ቅቤ የፕሮቲን ምንጭ ብቻ አይደለም። በውስጡ በርካታ ንጠረነገሮችን የያዘ ምግብ ነው። ጠቃሚ ስቦች፣ ቫይታሚን ኢ፣ ማግኒዚየም፣ ፖታሲየም እና ቫይታሚን ቢ6ን የያዘ ነው። ነገር ግን በምንገዛበት ወቅት ለጤና ተስማሚ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኦህዴድን ቅርጽም ልብ ብለህ ግንዛቤህ ውስጥ አስገባው፤ ሁለት በልልኝ፤ ከዚህ በተረፈ በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች (በስም የማላነሣቸው አውቄ ነው፤)
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ሳርሾፕ ጃቫ ስክሪፕት በትንሽ-ጨዋታዎች አማካኝነት የሚያስተምዎ ጉግል መተግበሪያ ነው። መጀመሪያ የግራንሾፕን ሲከፍቱ ይጠይቀዎታል – የመጀመሪያዎ ኮድ ከሆነ ወይም ከዚህ በፊት የኮድ ምልክት ካደረጉ። ‘የመጀመሪያ ጊዜ’ ን ከመረጡ መተግበሪያው ኮድ ምን ማለት እንደሆነ የሚያብራሩ ተከታታይ ስላይዶች ውስጥ ይመራዎታል። ከተንሸራታችዎቹ አንዴ ከጨረሱ በፊት በቀደሙት ተንሸራታቾች ላይ ያነቧቸውን መረዳትዎን እርግጠኛ ለመሆን በተከታታይ በቀላል ጥያቄዎች ውስጥ ያስገባዎታል ፡፡ ይህንን የመጀመሪያ ዙር ጥያቄዎች ከአልፈው ካላለፉ ፣ ወደ ቀጣዩ ኮርስ መቀጠል ይችላሉ ፣ ይህም ከደንበኞች ጋር የተዛመዱ እንቆቅልሾችን ነው። እና አስደሳች በሚሆንበት ቦታ ይህ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የመንበረ ብርሃን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ሰዓት በቁጥር ክ1, 600 በላይ የሆኑ የተመዘገቡ ቤተሰቦች አባላት አላት።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዋይፋይ: Wi-Fi ነጠላ ባንድ 2.4Ghz እና 802.11n ደረጃን ይደግፋል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሕዝቡና ሠራዊቱ እንዲተዛዘኑ መከሩ፤ መንግሥትንና ሚዲያውን አሳሰቡ፤“በመሣርያ ሰላም አይገኝም፤ አይተነዋል፤ እያየነውም ነው፤ ሊኾንም አይችልም!” _ ሐራ ዘተዋሕዶ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ወራት እንደ ዘበት ነጎዱ፡፡ ለድመቱ በሣምንት አንዴ እንኳን ሣንባ የማልገዛበት ጊዜ ነበር፡፡ ሁኔታው ያላማረው ድመት ቤቱን ለቆ ወጣ፡፡ ወደ ጎረቤታችን አቶ ደምሴ ቤት ገባ፡፡ አቶ ደምሴ ሞልቶ የተረፋቸው ነጋዴ ናቸው፡፡ ቤታቸው ድግስ አይጠፋም፤ ዘወትር ጮማ የሚቆረጥበት ቤት፡፡ የድመቱ ብልጣብልጥ ምርጫ የሚደነቅ ነው፡፡ …..
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
አምባሳደሩ በዚሁ ንግግራቸው ኦሮምያና አማራ ክልሎች ውስጥ እየታየ ያለውን ሁኔታ በቅርብ ለመያዝ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍ ያለ ትኩረት የሰጠ መሆኑን ጠቁመው ከተቃውሞዎቹ ጋር ተያይዞ በሕይወትና በንብረት ላይ ለደረሱት ጉዳቶች ፌደራሉና የክልሉ መንግሥት ኀዘናቸውን ለተጎጂ ቤተሰቦች መግለፃቸውን፣ አስፈላጊ በሆኑ መንገዶች ሁሉ ለመርዳትም ዝግጁ መሆናቸውን ማሳወቃቸውን አመልክተዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዚኹ ዓላማ አንፃር አቋም እንዲያዝ፣ ቅስቀሳውን በተሰብሳቢዎች ላይ በዋናነት ከሚያካሒዱት የፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ ጋር፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የትምህርትና ማሠልጠኛ መምሪያ ዋና ሓላፊ አባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል እና የቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ኮሌጅ ዲን ተስፋዬ ሃደራ ይገኙበታል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከፍተኛ ደረጃ የተሰጣቸውን Forex ጉርሻ ይመልከቱ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዕግበት ብዘይብሉ ክፍሊት፡ ኣብ ትሕቲ ሚኒስትሪታት፡ ትምህርቲ ህንጻ ሕርሻን ዜናን ተወዚዖም፡ ኣብ ዘይኣመንሉ ዓውዲ ክሰርሑ ዝጸንሑ 19 ናይ ኮሌጃት ትምህርቶም ዝዛዘሙ ተማሃሮ’ዉን ግዳይ ስደት ኮይኖም’ዮም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
“ትዝታ ነው የሚርበኝ” የግሌ የተወለድኩበት መንደር፣ ጨንቻን፣ የወጣሁበትን ጋሞን በወፍ በረር የሚዳስስ ነው፡፡ በተሳካ ሁኔታ ያየሁ/ ያሳየሁ ይመስለኛል፡፡ አንድ እንግሊዝ አገር የሚኖር ጓደኛዬ ኢትዮጵያ ደርሶ ሲመለስ፣ “ጨንቻም ሔጄ ነበር! አለኝ፡፡ “ምነው? በደህና? እዚያ ዘመድ አለህ እንዴ?” ስለው፣ “ምነው ከጨንቻ ነኝ አላልከንም እንዴ!” ብሎ ሣቁን ለቀቀው፡፡ ትዝታዬ ጎብኝም አስገኘ ማለት ነው፡፡ ስለ አካባቢያቸው፣ ስለ ት/ቤታቸው፣ ስለ መንደራቸው ማለት/መፃፍ ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ረቂቅ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋሁ፡፡ ወረቀት ላይ የማስፈሩ ነገር እንጂ ትዝታ የማይበርደው ያለ አይመስለኝም” ብል ፅፎልናል ጋሽ አሰፋ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 12ሺህ ያህል ያለ ምንም የማስታወቂያ ስራ ልንመዘግብ ችለናል፡፡ አሁንም በከፍተኛ ደረጃ ምዝገባው ቀጥሏል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
(፫) ስለሆነም ፖሊሲው ወይም የፖሊሲው ተጨማሪ ጽሑፍ ከመፈረሙ በፊት ለጊዜው ኢንሹራንስ ሰጪው ኢንሹራንስ ለሚገባው ሰው ፖሊሲው ወይም ለፖሊሲው ተጨማሪ ጽሑፍ እስከ ተፈረመ ድረስ ማረጋገጫ መድን የሚሆነው ጽሑፍ የሰጠው እንደ ሆነ፤ ኢንሹራንስ ሰጪውና ኢንሹራንስ ገቢው አንዱ ለአንዱ ግዴታ እንደገቡ ይቆጠራል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከ50 የሚበልጡ የሀገር ተወካዮች እና 20 የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሕዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባቸው የፍልስጤም ይዞታዎችን መልሶ ለመገንባት በፋይናንስ መደገፍ የሚቻልበትን መንገድ ለማጤን ይመክራሉ ተብሏል። በእዚህ የጋዛ ሰርጥ የመልሶ ግንባታ ጉባኤ የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታን ማየር፣ የዩናይትድ ስቴትስ አቻቸው ጆን ኬሪ እና ሌሎችም ባለሥልጣናት ተገኝተዋል። በጉባኤው የተገኙት የዓለም አቀፍ ተወካዮች የመልሶ ግንባታው በፍልስጤም እና እስራኤል ዘላቂ የሆነ የሰላም መፍትኄ ላይ የተመረኮዘ እንደሆነ አስታውቀዋል። ጀርመን 63 ሚሊዮን ዶላር፣ ዩናይትድ ስቴትስ 212 ሚሊዮን ዶላር፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች 200 ሚሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም ቋታር 1 ቢሊዮን ዶላር ለመልሶ ግንባታው እንደሚያበረክቱ አስታውቀዋል።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የሶማሌ ባለሙያ በአካባቢያዊ የሶፍትዌር አፈፃፀም ላይ ያተኩራል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አልፋ-ጋይፕ በተፈጥሮ የሚገኙ ቀይ የሥጋ ውጤቶች እና የአካላዊ ሕዋሳት አካል ነው, ነገር ግን በአብዛኛው በተፈጥሮ ምንጮች ውስጥ ሊገኙ በሚችሉ መጠኖች ውስጥ ብዙም ያልተለመዱ ናቸው. የአልፋ -GPCን የሚያካትት ዋናዎቹ የበሽታ መከላከያዎች ከእንቁላል ጋር ሲነፃፀሩ ሲፈጠሩ ነው. ወይም የኩላሊት ሊኩሲን. ከዚህ ጥምረት እና ምንጩ ውስጥ, አንዳንዴ እንደ ሊሲቲን (semisynthetic derivative of lecithin) የሚያመለክተው ነው.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
← የህወሀት ጄኔራሎች በአለም ላይ ውድ የሆነውን የታንታለም ማእድንን በህገወጥ መንገድ እየዘረፉ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ነው
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሮን ወንዝ የሆነ ታሪካዊ ወንዝ ነው ስዊዘሪላንድ ና ፈረንሳይ እና በጣም ጉልህ የውኃ አንዱ አውሮፓ. እሱም ይህ የ ያለንን ዝርዝር ላይ ምንም አያስገርምም ነው 5 Most Beautiful rivers in Europe to explore.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህ በእንዲህ እንዳለ በፀጥታ ምክንያት ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው በባህር ዳር ዳር ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ተማሪዎች በከተማው በመዘዋወር ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን፣ የነዋሪዎች ቤቶች በድንጋይ ሲደበድቡ እንደነበርም ተገልጿል፡፡ ይህም ድርጊት በከተማ አስተዳደሩ ተወግዟል፡፡ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሙሉቀን አየሁ ተማሪዎቹ አልተመቸንም ካሉ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰባቸው ተዘግቧል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቅንጫቢ ፬ 9/11 (ካልታተመ መፅሃፍ የተወሰደ በግደይ ገ/ኪዳን እና ተክሉ አስኳሉ) | ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
You are here: Home1 / ለሕፃናት2 / የዐቢይ ጾም ሳምንታት (ለሕፃናት) – የመጨረሻ ክፍል...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለፀረ-አለርጂዎች መቼ ጥቅም ላይ በሚውልበት ጊዜ,
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እተንብበሉ ቛንቋ፦ ሁንስሪክ ሂንዲ ሃውሳ ሄሬሮ ሉቫለ ሉንዳ ሉዎ ሉጋንዳ ሉግባራ ሊንጋላ ላምባ ልሁኮንዞ ሎምወ መሩ መቡንዳ ሙር ማላያላም ማላጋሲ ማልታኛ ማምብዌ-ሉንጉ ማራቲ ማኳ ማዛሁዋ ምያንማርኛ ሩመንያኛ ሩስያኛ ሩቶሮ ሩንያንኮረ ሮማኒ (ማሰዶንያ) ሮማኒ (ማሰዶንያ) ሲሪሊክ ሮማኒ (ምብራቓዊ ስሎቫክያ) ሮማኒ (ደቡባዊ ግሪኽ) ሰትስዋና ሰና ሰፐዲ ሱንዳ ሲሎዚ ሲንሃላ ሲዳምኛ ሳሞዋ ሳንጊር ሳንጎ ስራናንቶንጎ ስዋሂሊ ስዋቲ ስጳንኛ ቋንቋ ምልክት ህንዲ ቋንቋ ምልክት ቦሊቭያ ቋንቋ ምልክት ታይላንድ ቋንቋ ምልክት ኣመሪካ ቋንቋ ምልክት ኣንጎላ ቋንቋ ምልክት ኩባ ቋንቋ ምልክት ኮሎምብያ ቢስላማ ባሳ (ላይበርያ) ባሳ (ካመሩን) ባታክ (ሲማሉንገን) ባታክ (ቶባ) ባታክ (ካሮ) ቤተ ብያክ ቦሎ ቨዞ ቭየትናምኛ ቱርክኛ ቲቭ ታሂትኛ ታሊያን ታሚል ታንካራና ታንድሮይ ታይ ታጂክ ትዊ ትግርኛ ቶንጋን ቹዋቦ ቺበምባ ቺቱምቡካ ቺቶንጋ ቺቶንጋ (ማላዊ) ቺቶንጋ (ዚምባብወ) ቺቸዋ ቺን (ቲዲም) ቺንያንጃ ችሉባ ችያኦ ቾክዌ ቾፒ ናቫጆ ንዘማ ንዩንግወ ንያስ ንያነካ ንደበለ ንደበለ (ዚምባብወ) ንዳኡ ንዶንጋ ንጋንጌላ ኡምባንዱ ኡሩንድ ኡርሆቦ ኡርዱ ኢቢንዳ ኢባን ኢንዶነዥያኛ ኢወ ኢግቦ ኢፊክ ኣሉር ኣምሓርኛ ኣርመንኛ ኣርመንኛ (ምዕራብ) ኣቡዊ ኣቢ ኣቲ ኣቴሶ ኣኮሊ ኣዘርባጃንኛ ኣዘርባጃንኛ (ሲሪሊክ) ኣይማራ ኣይርላንድኛ ኤስቶንያኛ እንግሊዝኛ ኦሮምኛ ኦተተላ ኦክፐ ኩርማንጂ ኩርዲስታን ኪምቡንዱ ኪሩንዲ ኪሪባቲ ኪርጊዝ ኪሲ ኪሶንገ ኪንያሩዋንዳ ኪኩዩ ኪካምባ ኪካኦንደ ኪኮንጎ ኪፐንደ ካምቦድያኛ ካረን (ሰጋው) ካቡቨርድያኑ ካቢየ ካቫካኖ ካቺን ካና ካናዳ ኬችዋ (ቦሊቭያ) ኬችዋ (ኣያኩቾ) ኬችዋ (ኩዝኮ) ክሪዮል ሀይቲ ክሪዮል ማውሪታንያ ክሪዮል ሲሸልስ ክሪዮል በሊዝ ክርዮ ክዋንያማ ክዋንጋሊ ክያንጎንደ ክፐለ ኮርያኛ ኮንጎ ኳቹዋ (ኢምባቡራ) ወላይትኛ ወልሽ ዋሊሳን ዓረብኛ ዙሉ ዛንደ ዩክረይንኛ ያኰባ ዱሱን ዱዋላ ዳማራ ዳች ዳንግመ ድረሁ ጁላ ጃቫንኛ ጉሬ ጉርዘ ጉን ጊቶንጋ ጋ ጓራኒ ጓራኒ (ቦሊቭያ) ጥልያንኛ ጽዋ ጾንጋ ፈረንሳይኛ ፊጀኛ ፋንተ ፎን ፒጂን (ካመሩን) ፒጂን ናይጀርያ ፓናፕኛ ፖርቱጋልኛ ፖርቱጋልኛ (ፖርቱጋል)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጥሩው አየር ታዳሚውን ፀሀይ እንዲሞቅ ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎ ሀይቅ ውስጥም እንዲዋኝ ጠቅሞታል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
1ኛ- ጠሚ አብይ አህመድ ከስልጣን ቢለቁ እና ድርጅታቸው ኢህአዴግ ራሱ ከአማራ እና ከኦሮሞ ብሄር ያልሆነ አንድ ሰው አገሪቱን ወደ ሽግግር እንዲመራ መምረጥ:: ጠሚ አብይ ራሱን እና አገሪቱን ለማዳን የቆረጠ ከሆነ ይህ የተሻለ አማራጭ ነው:: ወደዚህ ውሳኔ ለመድረስ ሁኔታዎችን በሰከነ ሁኔታ መመዘን እና ይህ ባይሆን የሚከተለውን አደጋ መገመት ይጠይቃል: ጠሚ አብይ እና ድርጅታቸው ይህን አማራጭ መፍትሄ የማይቀበሉ ከሆነ ጠሚው ሌላ ሁለተኛ አማራጭ ሊወስዱ ይችላሉ::
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሱዳንና ጂብቲ ቤት መብራት፣ ኢትዮጵያ ቤት ኩራዝ !!! ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል ሦስት (ሚሊዮን ዘአማኑኤል) - ሬጅስትራር: የአማርኛ ዜናዎች እና ሰበር ዜናዎች - መረጃ ማግኘት መብትወ ነው!
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሉቃስ 9፡18 ለብቻውም ሲጸልይ ደቀ መዛሙርቱ ከእርሱ ጋር ነበሩና፦ ሕዝቡ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ይላሉ? ብሎ ጠየቃቸው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከሰኔ 30 ቀን 1995 – መጋቢት 30 ቀን 2006 ዓ.ም. ባለው የሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ዐሥራ ኹለት የበጀት ዓመታት ሒሳብ ላይ በማተኮር ለኹለት ወራት ተከናውኗል የተባለው ኦዲቱ÷ የኮሚቴው የሀብትና ዕዳ እና የገቢና ወጪ የሒሳብ መግለጫዎች ከሒሳብ ማብራሪያዎቹ ጋራ ሲታዩ፣ ሲፈጸሙ የቆዩት ክፍያዎች በርግጥም ለቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ ግንባታ የወጡ ናቸው ብሎ ለማረጋገጥ እንደማይቻል በመግለጽ ነው ሪፖርቱን ያጠቃለለው – ‹‹የሕንፃ አሠሪ ኮሚቴውን ሀብትና ዕዳ እንዲኹም በዚኹ ቀን ለተፈጸሙት 12 የበጀት ዓመታት የኮሚቴውን ገቢና ወጪ እንቅስቃሴ በሚገባ ያመለክታሉ ብሎ አስተያየት መስጠት አልቻልንም፡፡››
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኢትዮጵያ ኢንተርኔት አገልግሎት አነስተኛ መሆኑን በተጨማሪም ውድ በመሆኑ አገልግሎቱን በሚፈለገው መጠን ዜጎች ሊጠቀሙበት እንደማይችሉ ከዚህ የተረፈው ላይ ገደብ ሲጣልበት ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት አለ ማለት እንደማይቻል ይናገራሉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
25:31 ያዕቆብ እንዲህ አለው, "እኔን በኩር የእርስዎን መብት ይሽጡ."
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የዓለም ኢነርጂ Outlook 2007 (WEO 2007)-ቻይና እና ህንድ ፣ የኃይል እይታ ፡፡ የዓለም መሪዎች የወደፊቱን የኃይል ኃይል ለመቀየር ለተወሰነ ጊዜ ቆራጥ አቋም ወስደዋል ፡፡ አንዳንድ አዳዲስ መመሪያዎች ቀድሞውኑ ይተገበራሉ። ነገር ግን በኢነርጂ ፍላጎት ፣ ከውጭ በማስመጣት ፣ በከሰል አጠቃቀም እና በአረንጓዴው የጋዝ ልቀቶች አዝማሚያዎች ውስጥ ያሉት […]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ:
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
እቲ ብፁዕ ካርዲናል ማርክስ ንቕዱስነቶም ዘረከብዎ መልእኽቲ፡ ኣንሕና እውን ከማዅም ካብቲ ኣፍሆተ ወንጌል ካብ ዝብል ተልእኾ ኢና ጉዕዞና ከነበግስ ንደልይ፡ ዝብል ሓሳብ ዝተነብሮ ከምዝዀነን፡ ስለዚህ ነቲ ሶኖዶሳዊ ጉዕዞ ብሓድሽ መንፈስን ኣገባብን ከነዋቕሮ ኢና ንደልይ፡ ብመንፈሳዊ ኪደት፡ ምሳኹም ሕቡራትን ኣባዅም ሱታፌ ዘሎና ቤተ ክርስቲያዊ መክበባውነት ምሳዅም ኣብ ውህደት፡ ስለምንታይ ኣብ መክብባዊት ቤተ ክርስቲያን ዝግለጽ ሓድነት ቤተ ክርስቲያን ዝብል ሕመረት ኣብ ቤተ ክርስቲያንዊ ምዃንና ጥሙር ምዃኑ ስለ እነስተውዕል እዩ፡ ኣብ መላእ ሕዝበ እግዚኣብሔር ሱታፌ ዝብል ጸዋዕታ ኣዚዩ ኣገዳሲ ብምዃኑ ዝብል ሓሳብ ዝተነብሮ እዩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለግሪን ካርድ መለዋወጫ የዕድሜ ገደብ አለው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
« “አዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል” የባለቤትነት ሸርተቴ ገጥሞታል የሞራል ከፍታ በ“ቅጥልጥል ኮከቦች” »
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
9. (ሀ) ሰይጣንና አጋንንት የተለያዩ “መሠሪ ዘዴዎች” የሚጠቀሙት ለምንድን ነው? (ለ) ሰይጣን አስተሳሰባችንን ለመበከል የሚሞክረው ለምንድን ነው? ጥረቱ እንዳይሳካ ማድረግ የምንችለውስ እንዴት ነው? (“ በሰይጣን መሠሪ ዘዴዎች እንዳትታለል ተጠንቀቅ!” የሚለውን ሣጥን ተመልከት።) (ሐ) አሁን የትኛውን መሠሪ ዘዴ እንመረምራለን?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዚህም ሂደት ጃኖ ባንድ እንደ አንድ የሙዚቃ ቤተሰብ፣ ድምፃውያኑም ሆነ ሙዚቀኞቹ በጋራ ለጋራ አልበምና መድረክ የሚሰሩበት አንድ የሙዚቃ ማዕከል ሆነ። ስለዚህ ይህ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ አዲስ ክስተት እንደሆነ አስረግጠው የሚናገሩ አሉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የአገር ሽማግሌዎቹ ትናንት ማምሻውን ሽሬ እንዳስላሴ የደረሱ ሲሆን በዚያም ከፍተኛ የህዝብ አቀባበልና የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በመሆኑም ከፍተኛ የኃይል ተጠቃሚ ደንበኞችና ፈቃደኛ የሆኑ ዝቅተኛ ኃይል ተጠቃሚዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ ለስምምነት የተዘጋጀውን ቅፅ እንዲሞሉ ጠይቋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
«እንደ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ኢትዮጵያ ምን ታገኛለች? የሚገኝ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ። ለየትኛውም የዓለም ንግድ ድርጅት አባል አገር የገበያ አድማስ በማስፋት ረገድ ማለት አይደለም። ሌሎች አገራት ኢትዮጵያን ከሌሎች በተለየ መንገድ አያስተናግዷትም። የአውሮጳ ኅብረት እና ቻይና የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ጠቃሚ ገበያዎች ናቸው። በእድገት ኋላ ከቀሩ አገራት መካከል እንደ መሆኗ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከጦር መሳሪያ ውጪ ሁሉንም ለመነገድ የአውሮጳ ኅብረት እንዲሁም ከቻይና ጋር በተፈጸመ ሥምምነት ተጠቃሚ ነች። እነዚህ ግን በአንደኛው ወገን ፍላጎት በየትኛውም ጊዜ ሊሰረዙ ይችላሉ። ይኸ አሁን የሚሆን አይመስልም ሊባል ይቻላል። ነገር ግን ለምሳሌ «አፍሪካን ጎሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» በአሕጽሮት «አጎዋ» የተባለው የንግድ ትብብር በወቅቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት በየትኛውም ጊዜ ላለመሰረዙ እርግጠኛ አይደለሁም። የኢትዮጵያ መንግስት ፖሊሲ የውጭ ንግዱን ማሳደግ ነው። ወጣም ወረደ አሁን ወደ ውጭ የምንልከው ትንሽ ነው ለሚለው መከራከሪያ እስማማለሁ የአለም ንግድ ድርጅት አባልነት ፋይዳ የለውም። ለኢትዮጵያ ግን ጉዳዩ እሱ አይደለም። የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ንግድን በፍጥነት ማሳደግ ይሻል። አላማው ይኸ ከሆነ እና ስኬታማ የመሆን እቅድ ካለው የአለም ንግድ ድርጅት አባልነት ከፍ ያለ ጠቀሜታ ይዞ ይመጣል።»
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህንን ለማድረግ ፕሮጀክቶች ዘላቂ በሆነ መልኩ እንዲቀጥሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተጋባራት ይከናወናሉ፡-
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
“መለስን ፎቶ ካላነሱ እዚ ምን ሊሰሩ መጡ!?”
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እስኪ ጽሁፌን ከማክሁዝ ኸርማን ልጀምር (Margaux Herman) ይህ ፈረንሳዊ የታሪክ ተመራማሪ (November 2009) ኢትዮጵያ ላይ ተደርጎ በነበረው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር አለምአቀፋዊ ፲፯ኛው ስብሰባ ላይ ሰብለወንጌል የመንግስተ ሰማየት ንግስት (Seblewengel The Queen of the the Kingdom of Heaven) የተባለ ፅሁፍ አቅርቦ ነበር። ንግስት ሰብለወንጌል ከ (1508-1540 ) በኢትዬጵያ የነገሰው የንጉሥ ልብነድንግል ባለቤት ነበረች። ይህንን የጥናት ፅሁፍ ለማንበብ የምትፈልጉ ሁሉ ዕድሜ ለጉግል ፅሁፉን በደራሲው ስም ፈልጋችሁ ልታነቡት ትችላላችሁ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ክሊኒኮች በአዲስ አበባ - የአዲስ ማፕ ካርታ እና የከተማ መራሔ (2018)
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጊዜያዊ ወይም ቋሚ ሕመም ለኢ-ሕገ መንግሥታዊ የሥልጣን ሽግግር ምክንያት ሊሆን ይችላልን? የሕገ መንግሥቱ ዘላቂነትስ?
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ለተወሰነ ጊዜ በድምፅ ድግግሞሾች 27 MHz, 35 MHz እና 40 MHz በጀርመን ተቀባይነት አግኝቷል.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
እስቲ ክርክሩን አስፍተን በሌላ አገላለጽ እንመልከተው። ጥሩና ደረጃውን የጠበቀ ፊልም ማዘጋጀት ይቻላል፤ ከሚለው ማዕከላዊ አስማሚ ሃሳብ እንጀምር። ከዚያም በመነሳት በማስፋት እንዲህ ማለት እንችላለን። «ጥሩና ደረጃቸውን የጠበቁ ፊልሞችን ማዘጋጀት እንደሚቻል አስካመንኩ ድረስ፣ ሆኖም ያየኋቸው ፊልሞች ሁሉ ደረጃቸውን ያልጠበቁና የተዋጣላቸው እስካልሆኑ ድረስ፣ ብቃትና ችሎታ ያላቸው የፊልም ዳይሬክተሮቸ ያሉ አይመስለኝም።» እንግዲህ ይህ ነው የክርክራችን አካሄድ ማለት ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ መግለጫዉን ተከታትሏል፤ አዲሱ አበበም ከዋሽንግተን ቢሯችን ወደ ተፈናቃዮች ስልክ ደውሎ የሰሞኑን ሁኔታ ዘግቧል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn