text
stringlengths
14
35.3k
dataset
stringclasses
11 values
script
stringclasses
1 value
lang_script
stringclasses
1 value
ቀጥታ የአሜሪካ ኩባንያ ያመረተው የኮሮናቫይረስ ክትባት የመጨረሻ የሙከራ ደረጃ ላይ ደረሰ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ብዙ ተከራይና አከራይ በ Azure Stack እንዲሠራ ማድረግ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኤርትራን ማን ይታደጋት ይሆን? -ወሎ ምስጢር አያውቅም!?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ዓለም ሓቆፍ ጐስጓስ ንምድሓ ኑራ ካብ ናይ ሞት ፍርዲ ኣብ ሱዳን (AFP or licensors)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣኽራሪ እስላማዊ ጉጅለ ባኮ ሓራም ኣብዝሓለፈ ሰሙን ኣብ ውሽጢ ሰለስተ ማዕልታት ካብቲ ከባቢ ለቒቕኩም ዉፁ እንተዘይኮይኑ ግን ዝኽተለኩም ሞት እዩ ኢሉ መጠንቀቕታ ምስ ኣወጀ ድሮ ኣማእቲ ሰባት ካብ ሰሜን ሃዲሞም ኣለው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአሮጌ ቤቶች ለተሞላው ሰፈራችን ‹ድምቀትን› የፈጠረ ባለኮከብ ሆቴል ከፊት ለፊቴ ደረቱን ገልብጦ ይታያል፡፡ ሆቴሉ አቶ አስፋው በተባለ ባለሃብት የተሰራ ሲሆን ባለሃብቱ የሞተው ሆቴሉ ሳይመረቅ በፊት ነው፡፡ ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ባልታወቀ ምክንያት ሽጉጡን በመጠጣቱ ሲሆን ሚስቱ ግን ሻምፓኟን እየጠጣች ሆቴሉን ማስተዳደሩ ያን ያህል አልከበዳትም፡፡ የሆቴሉ ትርፋማነት የተመሰረተው በሚበዘበዙ ወንዶችና በሚጋበዙ ሴቶች ህልውና ላይ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
1 በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ ወንድሙም ጢሞቴዎስ፥ በአካይያ አገር ሁሉ ከሚኖሩ ቅዱሳን ሁሉ ጋር በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲስኘሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 በአንቀፅ 66 በንዑስ አንቀፅ 3 በፊደል ሀ መሰረት የአርባ ምንጭ ከተማ ቡድን ብር 50.000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እኛ ከፍተኛ ጥንካሬ, ዝገት የሚቋቋም አሉሚኒየም ቁሶች ከ ሸለተ ራስ ገመድ ላግስ ለማምረት.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
More in this category: « የጎንደር ገጠመኞቼ የአውራምባ ማህበረሰብ 42ኛ የምስረታ በአል ይከበራል »
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
^ ቃል በቃል “ትልቅ ሣጥን።” ትልቅ ጀልባ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በኤርትራ የስደተኞች ካምፕ ረብሻ ተቀሰቀሰ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እነዚህ የትምክህተኝነት ፣ ጠባብነትና ፅንፈኝነት አስተሳሰቦች ልዩ ትኩረት አግኝተው ትርጉም ባለው ደረጃ እንዲከስሙ ካልተደረገ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱንና ሀገራችንን ወደ ኋላ የመመለስ አደገኛ አዝማሚያ ሊያስከትሉ ይችላሉ ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከአፕል የሚዘጋጅ ኮምጣጤ (አፕል ሲደር ቨኒገር) በስሱ መቀባት፣
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
3 ይሖዋ አምላክ፣ ለታማኝ አገልጋዮቹ ወሮታ ለመክፈል ራሱን ግዳጅ ውስጥ ያስገባ ሲሆን በረከቱን ለማግኘት እንድንጥርም ጋብዞናል። እንዲህ ብሏል፦ “የሰማያትን መስኮቶች ከፍቼ ማስቀመጫ እስክታጡ ድረስ የተትረፈረፈ በረከት ባላፈስላችሁ፣ እስቲ . . . ፈትኑኝ።” (ሚል. 3:10) ይሖዋ እንድንፈትነው ያቀረበውን ግብዣ በመቀበል አድናቆታችንንና አመስጋኝነታችንን እናሳያለን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ታሪክ በአጥንትና በደም የተገነባ መቅደስ ነው፤ ታሪክ የስንትና የስንት ትውልዶች የተጋድሎ፣ የፍቅርና የቃል ኪዳን፣ የኩራትና የክብር፣ የመብትና የግዴታ ገድል ነው፤ ታሪክ መዝገብ ነው፤ ምስክር ነው፤ ታሪክ የህልውና መሠረት ነው፤ ማንነት ነው፡፡ በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ታሪክ ከፋሺስት ኢጣልያ ዘመን ያላነሰ ውርደት ደርሶበታል፤ አምባ-ገነኖች ታሪክን የሚያነሡት የወደቀውን ለመቅበርና ሁልጊዜም በግልጽ እንደሚሉት ‹‹በመቃብሩ ላይ ለመቆም›› ነው፤ ከዛሬ በፊት የነበረውን ሁሉ በማራከስ፣ በማጥላላት፣ በማናናቅ፣ በማፍረስ ታሪክ ነገ እንደሚጀምር የተስፋ ዳቦ መጋገር ለአለፉት አርባ ዓመታት የተለመደ ሆኖ እያሰለቸን ነው፤ የትናንቱ ታሪክ በትንንሽ ሰዎች እንደማይደመሰስ ሁሉ የነገውም ታሪክ በትንንሽ ሰዎች አይገነባም፡ ፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ስለ አስተዳደግህ እና ስላሳለፍክባቸው የታዳጊ ፕሮጀክቶች እንዲሁም ከቤተሰብ ስለሚደረግልህ ድጋፍ ግለፅልን?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
39:14 እርስዋም በምድር ላይ ጀርባ እንቁላል ሲሰጥ, ምናልባትም አፈር ውስጥ እነሱን ይረካል?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አሁን አሰራሩን የሚፈቅድ ህግ በመርቀቁ የፈጠራ ባለቤቱ ወጣት ናኦልና ሌሎች መስፈርቱን አሟልተው ሲገኙ ፈቃድ እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በረከት: እስቲ ይታይህ ይሄ ሆነ ብሎ የተቀነባበረ ደባ ነው። ብራስልስ የመለስ ነፍስ የወጣችበት ቦታ ነው። እኔ ከመለስ ጋር የገባሁት ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን አለ። ቃል ኪዳኑን ማፍረስ አልፈልግም ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአላህና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ሌላው ልዩነት በእነሱ ምህረት ዙሪያ ላይ ያለው ነው፡፡ በእስልምና ደኅንነት የሚባለው ነገር የተመሰረተው በሙስሊሞች ጥረትና እምነት ላይ ነው፡፡ በሌላ ጎኑ የምናገኘው የእግዚአብሔር ፍቅር ታላቅ ሆኖ ነው፡፡ በመሆኑም በምንም ሰዋዊ ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ነው፡፡ ይህንንም እውነታ ጌታ ኢየሱስ አባካኙን ልጅ ለመገናኘት የወጣውንና የሮጠውን አባት ምሳሌ ሲናገር ገልጦታል ሉቃስ 15፡፡ ለዚህ ምሳሌ እውነታ ያለው ሙስሊሞች ምላሽ ‹አላህ እንደዚህ ዓይነት ነገርን አያደርግም› የሚል ነው፡፡ የዚያን ዓይነት ፍቅር የአላህ ባህርይ አይደለም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እተንብበሉ ቛንቋ፦ Pidgin (West Africa) ሂሊጋይኖን ሂሪ ሞቱ ሂንዲ ሃንጋርኛ ሃውሳ ሄሬሮ ሉቫለ ሉንዳ ሉዎ ሉጋንዳ ሊትወይንኛ ሊንጋላ ላትቭያኛ ሎው ጀርመንኛ መቡንዳ ሙር ሚንግሬሊያን ሚክሲ ሚክስተክ (ጐሬሮ) ማላያላም ማላይ ማላጋሲ ማም ማምብዌ-ሉንጉ ማራቲ ማርሻልኛ ማሰዶንኛ ማዛቴክ (ሃውትላ) ማያ ምያንማርኛ ሞቱ ሞንጎልኛ ሩመንያኛ ሩስያኛ ሰርብያኛ ሰርብያኛ (ላቲን) ሰሰቶ (ለሰቶ) ሰሰቶ (ደቡብ ኣፍሪቃ) ሰትስዋና ሰፐዲ ሰፑላና ሲሎዚ ሲንሃላ ሲዳምኛ ሳሞዋ ሳንጎ ሴቡዋኖ ስሎቨንኛ ስሎቫክኛ ስራናንቶንጎ ስዋሂሊ ስዋሂሊ (ኮንጎ) ስዋቲ ስጳንኛ ሽወደንኛ ሾና ቋንቋ ምልክት ሃንጋሪ ቋንቋ ምልክት ህንዲ ቋንቋ ምልክት ሆንዱራስ ቋንቋ ምልክት መክሲኮ ቋንቋ ምልክት ማላዊ ቋንቋ ምልክት ሞዛምቢክ ቋንቋ ምልክት ሩመንያ ቋንቋ ምልክት ሩስያ ቋንቋ ምልክት ሳልቫዶር ቋንቋ ምልክት ስሎቫክያ ቋንቋ ምልክት ስጳኛ ቋንቋ ምልክት ብሪጣንያ ቋንቋ ምልክት ብራዚል ቋንቋ ምልክት ቦሊቭያ ቋንቋ ምልክት ቨነዝወላ ቋንቋ ምልክት ታይዋን ቋንቋ ምልክት ቸክ ቋንቋ ምልክት ቺለ ቋንቋ ምልክት ቻይና ቋንቋ ምልክት ኒከራግዋ ቋንቋ ምልክት ኢንዶነዥያ ቋንቋ ምልክት ኢጣልያ ቋንቋ ምልክት ኣመሪካ ቋንቋ ምልክት ኣርጀንቲና ቋንቋ ምልክት ኣንጎላ ቋንቋ ምልክት ኣውስትራልያ ቋንቋ ምልክት ኤኳዶር ቋንቋ ምልክት ኩባ ቋንቋ ምልክት ኮሎምብያ ቋንቋ ምልክት ኮሪያ ቋንቋ ምልክት ኮስታ ሪካ ቋንቋ ምልክት ኲበክ ቋንቋ ምልክት ዚምባብወ ቋንቋ ምልክት ዛምብያ ቋንቋ ምልክት ደቡብ ኣፍሪቃ ቋንቋ ምልክት ጀርመን ቋንቋ ምልክት ጃፓን ቋንቋ ምልክት ግሪኽ ቋንቋ ምልክት ጓተማላ ቋንቋ ምልክት ፈረንሳ ቋንቋ ምልክት ፊሊፒንስ ቋንቋ ምልክት ፊንላንድ ቋንቋ ምልክት ፐሩ ቋንቋ ምልክት ፓራጓይ ቋንቋ ምልክት ፓናማ ቋንቋ ምልክት ፖላንድ ቋንቋ ምልክት ፖርቱጋል በንጋሊ ቡልጋርያኛ ቢኮል ባሳ (ካመሩን) ባሽኪር ቦሎ ቨንዳ ቭየትናምኛ ተሉጉ ተቱን ዲሊ ቱርክመን ቱርክኛ ቱቫሉኛ ቲቭ ታሚል ታራስካን ታታር ታይ ታጂክ ታጋሎግ ትላፓኒክ ትዊ ትግርኛ ቶትናክ ቶንጋን ቶክ ፒሲን ቶጆላባል ቸክ ቹቫሽ ቺበምባ ቺቱምቡካ ቺቶንጋ ቺቶንጋ (ማላዊ) ቺቶንጋ (ዚምባብወ) ቺቸዋ ቺንያንጃ ቻይንኛ ማንደሪን (ዝቐለለ) ቻይንኛ ማንደሪን (ዝጸንሐ) ቻይንኛ ካንቶኒስ (ዝቐለለ) ቻይንኛ ካንቶኒስ (ዝጸንሐ) ችሉባ ችያኦ ቾል ነፓልኛ ናዋትል (ሃውስተካ) ናዋትል (ማእከላይ) ናዋትል (ሰሜናዊ ፑወብላ) ናዋትል (ጐሬሮ) ንዘማ ንደበለ ንደበለ (ዚምባብወ) ንዶንጋ ንጋቤራ ኖርወጅያኛ ኡርሆቦ ኡዝበክ ኡዝበክ (ላቲን) ኢሎኮ ኢሳን ኢሶኮ ኢባንግ ኢንዶነዥያኛ ኢወ ኢዶ ኢግቦ ኢፊክ ኣሉር ኣልባንኛ ኣልታይ ኣሚስ ኣምሓርኛ ኣርመንኛ ኣዘርባጃንኛ ኣዘርባጃንኛ (ሲሪሊክ) ኣይማራ ኣይስላንድኛ ኣፍሪካኣንኛ ኤስቶንያኛ እብራይስጢ እንግሊዝኛ ኦሮምኛ ኦሴሽያኛ ኦተተላ ኦክፐ ኩርማንጂ ኩርዲስታን ኩርማንጂ ኩርዲስታን (ሲሪሊክ) ኩርድኛ ኩርማንጂ (ካውካዙስ) ኪሉባ ኪሩንዲ ኪሪባቲ ኪርጊዝ ኪሶንገ ኪንያሩዋንዳ ኪኩዩ ኪካምባ ኪካኦንደ ካቡቨርድያኑ ካቢየ ካታላን ካናዳ ካክቺኴል ኬችዋ (ቦሊቭያ) ኬችዋ (ኣንካሽ) ኬክቺ ክሪዮል ሀይቲ ክሪዮል በሊዝ ክሮአሽያኛ ክዋንያማ ክዋንጋሊ ኮርያኛ ኮሳ ኮንጎ ወላይትኛ ዋራይ-ዋራይ ዓረብኛ ዙሉ ዛንደ ዛፖተክ (ኢስመስ) ዩክረይንኛ ዮሩባ ደንማርክኛ ዱዋላ ዲጎር ዳማራ ዳች ዳንግመ ጀርመንኛ ጁላ ጃፓንኛ ጆርጅያንኛ ጉን ጉጃራቲ ጋ ጋሪፉና ግሪኽኛ ጓራኒ ጥልያንኛ ጸልታል ጾትዚል ጾንጋ ፈረንሳይኛ ፊንላንድኛ ፊጀኛ ፋርስኛ ፎን ፒጅን ደሴታት ሰሎሞን ፓናፕኛ ፓንጃብኛ ፓንጋሲናን ፓፒያመንቶ (ኩራሳኦ) ፖላንድኛ ፖርቱጋልኛ ፖርቱጋልኛ (ፖርቱጋል)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከዚህም ሌላ በተለያዩ አጋጣሚዎች ማለትም በበዓላት ወቅት፣ አንድ ወንድም ድልን አሊያም ሰኬትን የተጎናፀፈ እንደሆነ እና በሌላም ሌላም ጊዜ አጋጣሚዎችን በመጠበቅ ስጦታዎችን ቢያበረክትለት ግንኙነታቸው ይጠብቃል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ረኣድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ ያለዉን የሰብዓዊ መብት አያያዝን በተመለከተ የአራት ቀን ጉብኝታቸዉን ትናንት አጠናቀዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሕውሓትን ማንነት ያልተረዳን አማራ ነን እንላለን ከአማራነታችን ኢትዮጵያዊነት የሚቀድምብን ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአሜሪካ ትላንት ምርጫ ተካሂዷል። በዚህም የፕሬዝዳንት ኦባማ ተቀናቃኞች በለስ ቀንቶአቸዋል። ሪፐብሊካኖች የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጪያዎችን በአብላጫነት አሸንፈዋል። በሌላኛው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች የተወሰኑ መቀመጪያዎችን ቢያገኙም የበላይነቱ ግን አሁንም በዲሞክራቶቹ እንደተያዘ ነው። በዚህም መሰረት የምክር ቤት የሪፐብሊካኖቹ መሪ የሆኑት እንደራሴ ጆን ቤነር ዲሞክራቷ ናንሲ ፔሎሲ ይዘውት የነበረውን የምክር ቤት አፈጉባዔነት ይረከባሉ።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የብዙ በደልና ደም መፋሰስ ምክንያት ትዕቢት፣ ቅንአትና ቁጣ፣ ቂምና በቀል፣ እግዚአብሔር ያየኛል፣ ይመለከተኛልም አለማለት፣ ራስ ወዳድነት፣ ወዘተ ናቸው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎች ጋር በመሆን ከፊታችን ለሚከበረዉ የኢድ በዓል ስታዲየም አካባቢን አፀዱ። የሙስሊም ወንድምና እህቶች የአንድ ወር ረመዳን ፆም ማብቂያ በተመለከተ የክርስትና እምነት ተከታዮች አጋርነታቸዉን በጽዳት አሳይተዋል። ካለፈው አርብ ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በጋራ በመሆን የአምልኮ ስፍራዎችን እና የኢድ ሶላት…
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኤፒሲሞ የደንበኞቹን የአዕምሯዊ ንብረት ጠቀሜታ በመጠበቅ እና ጥበቃ ያደርጋል. ከ APICMO በተጨማሪ ጠንካራ የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ስርዓት አካል ነው, APICMO በ ICH ብሔራዊ ደንበኞች የሚጠበቁትን ለማሟላት መልካም ተሞክሮዎችን አቋቁሟል. የ APICM ተጠቃሚ ደንበኞች ከአነስተኛ የቢሮ አምራች ኩባንያዎች ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ መድሃኒት ግቢዎች, ከዓለም አቀፍ የአደንዛዥ ዕጽና ምርምር እና የልማት ተቋማት, ከፕሮገራሚ ምርምር ተቋማት, ከ ICH የፈደደባቸው አገሮች ወደ ቻይና እና ህንድ የሚገኙ ታዳጊ አገሮች ይደርሳሉ. የ APICMO ፕሮጄክቶች እና የምርት መጠን ከቅድመ ክሊኒክ ወደ የንግድ ማመልከቻዎች ተፈትተዋል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በጎ ሠሪ ምእመናን የሆኑ ቤተሰቦቻቸውን ለማዳን ቃል የገባላቸው አላህ (ሱ.ወ.)
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ከምስክር ትምህርት ቤቶች የሚመረቁ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት አሰጣጥና ስለሚኖራቸው የአገልግሎት ኹኔታ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አንዳንድ ክርስቲያኖች ፈጽሞ ያልጠበቁት ሥራ ሲሰጣቸው በሁኔታው ግራ ተጋብተዋል። ነቢዩ ሆሴዕ እንዲህ ሳይሰማው አልቀረም። ይሖዋ ይህን መመሪያ ሰጥቶት ነበር፦ “ሄደህ ዝሙት አዳሪ ሴት አግባ፤ እሷ በምትፈጽመውም ምንዝር ልጆች ይወለዱልሃል።” (ሆሴዕ 1:2) በቅርቡ የምታገባ ቢሆንና የምታገባት ሴት ዝሙት አዳሪ እንደምትሆን አምላክ ቢነግርህ ምን ሊሰማህ እንደሚችል ገምት! ሆሴዕ እንዲያደርግ የታዘዘውን ነገር ፈጽሟል። ጎሜርን አግብቶ ከእሷ ወንድ ልጅ ወለደ። ከጊዜ በኋላ ጎሜር ሴት ልጅ ከዚያም ሌላ ወንድ ልጅ ወለደች። ከሁኔታው መረዳት እንደሚቻለው የመጨረሻዎቹን ሁለት ልጆች የወለደችው በምንዝር ነው። ይሖዋ፣ ሆሴዕ የሚያገባት ሚስት “አጥብቀው የሚወዷትን ተከትላ” እንደምትሄድ ነግሮት ነበር። “የሚወዷትን” የሚለው ቃል በብዙ ቁጥር እንደተገለጸ ልብ በል። ከዚያ በኋላ ደግሞ ወደ ሆሴዕ ለመመለስ ጥረት ታደርጋለች። አንተ በእሱ ቦታ ብትሆን ኖሮ ዳግመኛ እንደ ሚስትህ አድርገህ ትቀበላት ነበር? ይሖዋ ለሆሴዕ የነገረው እንዲህ እንዲያደርግ ነበር! እንዲያውም ነቢዩ እሷን መልሶ ለመግዛት ከፍተኛ ወጪ አውጥቷል።—ሆሴዕ 2:7፤ 3:1-5
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማንኛውም ዓይነት ዩኬ የሚደረግባቸው የመስመር ሞባይል ካዚኖ, TopSlotSite ተቀማጭ ለማድረግ የክፍያ አማራጮች ሰፋ የተለያዩ አለው. እነዚህ Skrill ያካትታሉ, Neteller, PaySafeCard, ስልክ በ ተስማሚ እና ይክፈሉ. ሁለተኛውን ወደ እናንተ የሚፈቅድ አዲስ ትውልድ አገልግሎት ነው ከላይ-ወደ የመስመር ቦታዎች ብቻ £ 10 እስከ የሞባይል ስልክ ሒሳብ በመጠቀም መለያ እና በቁማር ስልክ መክተቻዎች እውነተኛ ገንዘብ ለማግኘት ይጫወታሉ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
@Yohannes Ich lebe in Deutschland ማለተይ ዳኣ ኣብ ሚዲያታት ምፅራፍ ብሃገር ብቢሄር ብሃይማኖት ብኣውራጃ ብዓሌት ብእምነት ወዘተ ምፅራፍ ብዓብይኡ ድማ ስብ ንስብ ምቅታል በዚሑ ኣሎ ኣብዚ ዘመን ምሕረት ክወርደና ናብ እግዚአብሔርና ንለምን እምበር ገንዘብ ሓላፋይ እዩ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ምስጋናቸው ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህ አስቀድሞ በሰጣቸው ሁሉ የተገደበ ሳይሆን ፡- “በመንፈስ ቅዱስ ሙላን” እያሉ ወደ ሰማያዊ መሻት እንደሚወጡና ያንን ሕይወት እንደሚናፍቁ ልብ በሉ፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር ካልረዳው በስተቀር ማንም ሰው ታላለቅ ሥራዎችን መሥራት አይችልም፤ ቢሠራ እንኳን ታላላቅ መሆን ያለባቸውን ያህል ታላላቅ አይሆኑም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አብዛኛውን ጊዜ የመስኮቱ ጠፍጣፋ, የፕላስቲክ ስፔል እና ዝቅተኛ የማጥወሻው ክፍል መስኮቱ ከተጫነ ወዲያውኑ ይካሄዳል. በአብዛኛው ሁኔታዎች, ይህ በብረት-ፕላስቲክ ግንባታ ውስጥ የሚሠሩ የግንባታዎች ቡድን ነው. ነገር ግን በገዛ እጃችን የመስኮቱን ጠርዝ መትከል በሚያስፈልጉበት ጊዜ እና እንዴት በትክክል እንደምናደርገው ሁኔታዎች በሚፈጠሩበት ጊዜ በጽሁፉ ውስጥ እንመለከታለን.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የግል አጋሮች እንዲሁ በተላላፊ በሽታዎች እና በማይክሮባዮሎጂ መስክ (ትልቁ ኢንስቲትዩት ፣ ሳኖፊ አ Aረስ ፣ ሴርባ አውሮፓ ላብራቶሪ ፣ አይ አር ቲ ሊዮን ፣ Qiagen) እንዲሁም የክልል የንግድ ድርጅቶች (ጋለርማ ፣ ኮንሶrtium MediHandtrace) መስክ የፕሮጀክቱ አካል ናቸው ፡፡ ፣ አይ 2 ሀ) እንዲሁም ቀድሞውኑ Infectiopôle Sud ን ፋውንዴሽን እና ካሴስ ዲ ኤርትርገንን ይደግፉ የነበሩትን ክሬይቲ ኮ Cooራቲፍ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቴዲ ታዳሚውን ሞራል ያንሳል እያለ ሲያነሳሳ ከጥቂት መንደሮች በስተቀር በሁሉም የካምፓላ አካባቢዎች ሐበሻ ማየት የተለመደ አይደለም። በታዋቂዎቹ የካባላጋላ እና የካንሳንጋ ጎዳናዎች ላይ ግን እስኪጠግቡ ድረስ ሐበሾችን ማየት ይቻላል። በኢትዮጵያውያን እና በኤርትራውያን ዜጎች የሚተዳደሩት ብዙ ሬስቶራንቶች የሚገኙት ካባላጋላ ከተባለው ስፍራ በመኾኑ ለአብዛኞቹ መገናኛም መተያያም ጭምር ነው። እዚህ ማንም በአደባባይ የኢትዮጵያዊነትን እና የኤርትራዊነትን ካርድ አውጥቶ አይዘባነንም። ሁሉም በፈካ መልኩ “ሐበሻ” ነኝ የሚለውን መጠርያ መጠቀም ይመርጣል፤ ይወዳል። አንድ ላይ ይሰበሰባል፤ በአንድ የምግብ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ይበላል፤ ይጠጣል። በቋንቋ የመግባባት ችግር እንኳ ቢፈጠር ሦስተኛውን አማራጭ ይጠቀማል። በእንግሊዝኛ ይንተባተባል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአማካሪ ድርጅት ከቀረበው አንዱና ዋነኛው ኘሮጀክቱ ሊያስከትል የሚችለው አካባቢያዊ ተጽዕኖ ግምገማና ኘሮጀክቱን ተከትሎ የሚመጡ የኢኮኖሚና ሶሻል በጎና አሉታዊ ተጽእኖዎች ናቸው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
“አንቺ ራስሽ ወርቅ ነሻ!” ጣቴን በከንፈሮቹ ነክሶ ይይዘኝና ሀም-ሀም-ሀም ያደርገኛል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ “የስደተኞች ጉዳይ ማኅበራዊ ሳይሆን ሰብዓዊ ነው” አሉ። - የቫቲካን ዜና
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዋናዉ ገጽቱርክማርማራ ክልል34 ኢስታንቡልሳንባይ ፣ ኢስታንቡል አውሮፕላን ማረፊያ ኮንስትራክሽን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በኢዝሪም ከጥቁር ክረምት ጋር ከፍተኛ ውድድር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የአምላክን መመሪያ ማግኘት እንደምንፈልግ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከወራት በፊት አንድ የቱርክ ኩባንያ ከተፈቀደለት ተልዕኮ ውጭ ሲንቀሳቀስ ተይዞ ከአገር እንዲወጣ ተደርጉዋል።በሕወሓት የስልጣን ዘመን ለበጎ አድራጎት በሚል ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የገባ አንድ የፓኪስታን ድርጅት ሌላ ሲያስተምር ተገኝቶ እንዲወጣ ተደርጉዋል።ይህ የሚያሳየው ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተለያዩ ወገኖች የየራሳቸው ፍላጎት መሰነቃቸውን ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከተለያዩ ተግባሮቻችን እና ከባህሪዎቻችን የሚመጣው ኢኮኖሚ እና ምህዳሩ የዚህ አካል መሆን አለበት። እርምጃዎችን እና ባህሪዎችን በኢኮኖሚያዊ ወይም ስነ-ምህዳራዊ ሞዴል ለማስገደድ መፈለግ ምክንያቶችን እና ጉዳቶችን ወደኋላ ማለፍ ነው። እናም ይህንን ለማድረግ በኮሮናቫይረስ ላይ እንደነበረው ያለ አምባገነን አስተዳደር አስፈላጊ ይሆናል ፡፡ የእኔ ሻይ አይደለም ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ክልል 11፡ ተብሎ ተሰይሞ የነበረው ክልልም ሚዛን ተፈሪን ዋና ከተማው በማድረግ ከኦሞ ወንዝ ባሻገር ያሉትን ህዝቦች አካቶ የተመሰረተ ክልል ነበር።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የቀረው እረፍት በሳንጋርግ አካባቢ በእረፍት ላይ ለመራመድ ነው. በሆቴሉ እራት እና ዕረፍቶች ይቆዩ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ህዝቢ ኤርትራ ብሰንኪ እቲ ዘጋጠሞ ሰንሰለታዊ መግዛእቲ፡ ናይ ምዝራብ ኮነ ናይ ምጽሓፍ መሰሉ ተነፊጉ ብምጽንሑ እዚ ሓድሽ ተርእዮ ሕርኽርኽ ክብሎ ንቡር መስርሕ’ዩ። መግዛእታውያን ሓይሊታት ዝፈጠሩሉ ስምብራት ምሉእ ብምሉእ ስለ ዘይተሓከ፡ እቲ ብቓልሱ ዝረከቦ ናጽነት ብግቡእ ከስተማቕር ኣይከኣለን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መንነትን፡ ብልጫን ናይ ብህዝባዊ ማዕበል ዝልለ ኣገባብ ቃልሲ ኤርትራ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ፊሊፕ በአስቀያሚው አየር ምክንያት በጣም ያረፍዳል። ፓውላን በስልክ አግኝቶ ለመንገር ይሞክራል። ግን ሊያገኛት አልቻለም። ፓውላና የስራ ባልደረባዋ አይሀን በመጨረሻም ቢሮውን ለቀው ይሄዳሉ። የፊሊፕ እናት የዝግጅት ክፍሉ ስትደውል ነገሮች የበለጠ ግራ የሚያጋቡ ይሆናሉ።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ይህ መሠረታዊ ጥያቄ ነው - ካልሆነ ግን እዚህ አስተሳሰብዎን ማቆም ይችላሉ ፡፡ በተቀነሰ ወጭ ለእርስዎ ሊመጣ የሚችል የጅምላ እንክብሎች አከፋፋይ ከሌለ መኪና ቢገዙ እና የመጀመሪያ የአገልግሎት ጣቢያዎ ከቤትዎ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እንደሆነ እና እርስዎ በሚሞሉበት ጊዜ ሁሉ ጣሳዎችን መውሰድ ይኖርብዎታል ፡፡ .
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሁለተኛው ደግሞ በተለይ 1996/97 ዓ.ም. ፀረ ትራኮማ ክትባት በሚል ሽፋን በበርካታ አካባቢዎች በተለያዬ ጊዜ የተደረጉ ክትባቶች ብዙ ሕፃናትንና ነፈሰጡር እናቶችን ለሞት አብቅተዋል፡፡ በነዚህ የአማራ አካባቢዎች የቀብር ስፍራዎች ብትዘዋወሩ ከቀድሞው በተለየና ባልተለመደ መልኩ በርካታ የሕፃናትና የነፍሰጡር እናቶች መቃብሮችን ታያላችሁ፡፡ እንግዲህ እነኝህና ሌሎች እነኝህን የመሳሰሉ ስውርና ድብቅ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ ሲፈጸም ቆይቷል፡፡ በግልጽ በአደባባይ በዓለም አቀፉ በሕብረተሰብ እይታ ስር በዘራቸው ምክንያት ብቻ የዜጐችን ንብረት ዘርፎ የሚያፈናቅል የሚያባርር የእርዳታ እህል የሚከለክልና በረሃብ የሚያሰቃይ ሌላም በግልጽ የሚታዩ ግፎችን የሚፈጽም ግፈኛ አገዛዝ በስውር ወይም በድብቅ እነኚህን የጠቀስኳቸውንና ሌሎችንም አያደርግም ብሎ የሚጠራጠር ሰው ወይም ዜጋ ካለ እጅግ የዋህና ያልበሰለ መሆኑን ዛሬ ይወቅ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጳውሎስ ልስጥራን ለቅቆ ከመሄዱ በፊት ሁለት ነገሮችን አከናውኗል። በመጀመሪያ፥ ጢሞቴዎስን አስገረዘው። ለምን ነበር ይህን ያደረገው? ጳውሎስ ጢሞቴዎስን የገረዘው ግርዘት በጢሞቴዎስ ደኅንነት ላይ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እንዳለ በማመኑ ምክንያት አልነበረም። ቀደም ሲል ጳውሎስ በእናቱም በአባቱም ግሪክ የነበረው ቲቶ እንዳይገረዝ መከልከሉንና ግርዘት ለደኅንነት አስፈላጊ አለመሆኑን የሚገልጽ መልእክት ለገላትያ ሰዎች መላኩን ተመልክተናል። ነገር ግን ጳውሎስ የወንጌሉን እውነተኝነት በማይነካ መልኩ ቃሉን ሰምተው የሚድኑ ሰዎች እንዳይሰናከሉ መርዳት አስፈላጊ መሆኑን ያምን ነበር። በከተማይቱ ውስጥ ጳውሎስ በዋናነት የሚያገለግለው አይሁዶችን ስለሆነና ጢሞቴዎስም ከፊል አይሁድ ስለነበረ፥ አይሁዶችን ለመድረስ እንቅፋት ሊሆን የሚችለውን ነገር ለማስወገድ ሲል ጢሞቴዎስን ገረዘው። ሁለተኛ፥ ጳውሎስ እጆቹን በመጫንና በመጸለይ ጢሞቴዎስን ለአገልግሎት ላከው። እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ ልዩ መንፈሳዊ ስጦታ የሰጠው በዚህ ጊዜ ነበር (1ኛ ጢሞ. 4፡14፤ 2ኛ ጢሞ. 1፡6)።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የቶኮልዶ የልጅ ልጅ ወይም የልጅዎ ወጣት ልጅ ት / ቤት ነው
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብዛ ዕለት’ዚኣ “ሎቱ ስብሐት ወሎቱ አኰቴት። ለዘቀደሳ ለሰንበት። . . .” እናተባህለ ዝዝመር ኮይኑ ናይ ባህርይ ቅድስና እግዚአብሔር፣ ንዕለተ ሰንበት ድማ ብጸጋኡ ፍጹም ከም ዝቐደሳ ይንገር። ክብርን ቅድስናን ነቲ ዘክበራ፡ ዝቐደሳ ድማ ምስጋና ከም ዝግብኦ ይንገረሉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እንደ ዋና አዘጋጁ ገለጻ በዳጉ የሚድያ ፌስቲቫል እና አዋርድ፣ የዚህ ዓመት ሙሉ ዝግጅት መታሰቢያነቱ ለጋዜጠኛ ደስታ ምትኬ ነው፡፡ በርካታ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ደስታ ምትኬ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ የመጀመሪያው የህትመት ጋዜጠኛ ናቸው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ካናዳ ውስጥ ማጥመድ… አንድ እውነተኛ ሰሜናዊ ጀብድ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
በዚ ዅሉ ዝሓለፈ መንእሰይ፡ ኣብ ዝኸደ ኸይዱ ፍሉይ መንነትን ብስለትን ስለዜርኢ፣ እቲ ናይ ኤርትራውያን ፍሉይነት ንመራሕቲ ደርጊ ኣይተዋሕጠሎምን። ንዅሉ ማዕረ ንምግባር ወይ ነቲ ፍሉይነት’ቲ ንዚምግብ ምንጪ ምድራቑ ዚብል መደብ ከም ዕላማ ምሓዝ ዚሓይሽ ኮይኑ ተራእዮም። ስለ’ዚ ከኣ እቲ ዅሉ ካብ ሙዓለ-ሕፃናት ኣትሒዙ ክሳብ ዩኒቨርሲቲ ዘሎ ናይ ከተማ ኣሥመራ ሃብትን መንነትን ዚገልጽ ብሉጽ ተቅዋማታ (ብፍላይ ካቶሊካዊ) ብመንግሥቲ ደርጊ ከምዚውረስ ተገብረ። ዕላማኡ ከኣ ንኤርትራ ማዕረ’ተን ካልኦት ክፍለሃገራት ንምግባራ፣ እቲ ፍሉይ ኵነታ ከምዘይህሉ ንምግባር ነበረ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተሽከርካሪ አደጋ መዘዝ ከአካላዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ እስከ ሕይወት ቅጥፈት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ነህምያ ዋና ሃሳቡ ለቅጥሩ ነው። ቅጥር (አጥር) የሌላት ከተማ ለጥቃት ትጋለጣለች።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
"ምርጫው በድጋሚ ይደረግ መባሉም ፍራቻው እንዲቀጥል አድርጓል። 'ዝርፊያ ይኖር ይሆን?' የሚል ስጋት አለኝ። ባለፈው ምርጫ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የሞቱ እና የተዘረፉ መኖራቸውን ነው ሰማሁት። ዘንድሮም እንዳይደገም ነው የምፈራው" ይላል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተባለው ትክክል ከሆነ ውሳኔዎቻቸው የኢትዮጵያን ጥቅም የሚጎዳ ሊሆን አይችልም? ከዚሁ ጋር ተያይዞ የእነኚሁ ባለስልጣናት አያቶች ወይም ቅድመ አያቶች የጣሊያን ባለሟሎች የነበሩ ናቸው ስለሚባለው ምን መረጃ አለህ? የባንዳ ልጆች መሆናቸው የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ አይከታቸውም ?
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ናይ ቅዱስ አበ ኖብ በረኸት ምስ ኵልና ሕዝበ ክርስቲያን ይኹን። አሜን!
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እምባሕ ጥራይ ንበል ወዲ ኤረይ ቅጭን፣ተጋሩ ናይ ትግራይ ጥራይ ኣይኮኑን ለባማት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ [ጀማሪ] የፈጠራ ችሎታ / ሞዱላ ራስ-የመጠቀም ፍላጎት መጫኛ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ዛሬ ግን ግጭቱ ከእርስ በርስ መናቆር አልፎ በሥልጣን የመቆየት ዋስትናቸውንም የሚያናጋበት ደረጃ ላይ በመድረሱ ሹማምንቱ ከእንቅልፋቸው ባነውና በርግገው የተነሱ መስለዋል። ለዛም ነው ሰውየው ሲፈልጋት እንደማትገኘው ሴትዮ እኛ ስለ ፍትሕ ስንጮኽ አናገኛችሁም፤ አደጋው የእናንተን መንደር ሲያንኳኳ ግን የሲቪል ልብሳችሁን ጭምር አውልቃችው ጥላችሁ በየቀኑ መግለጫ በመግለጫ የምታንበሻብሹን። በዚህ እና ሌሎች ተመሳሳይ ምክንያቶች መንግስት አሁንም የሕግ የበላይነትን የማስፈን እና ሰብአዊ መብቶችን የማክበርና የማስከበር ሥራውን ከልብ ሊይዘው ነው ወይስ የተነሳውን የተቃውሞ ማዕበል ለማስተንፈስ ብቻ ከመተለም የሚል ስጋት የገባኝ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማክሰኞ ቅናሽ: ተጨማሪ ልዩ 10% ገንዘብ ምላሽ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዕንደእርሳቸው ዓይነት ትልቅ ሃላፊነት ላይ ያለ አባት በፆም በፀሎት ተወስኖ ልጆቹን ሲያጠፉ እመከረ የሚመልስ ፡ የሁሉንም ወገን ሰምቶ ፍትህ የሚጠነቅቅ እንጂ እንደዚህ አይነት አታካራ ውስጥ መግባት ፈፅሞ የማይጠበቅ ነው፡፡ ብዙ መንፈሳዊ ሃላፊነት እና ስራ ባለባቸው ሁኔታ ዐሁን ለቤተክርስቲንም ሆነ ለራሳቸው ምን ሊያተርፉበት ነው በእልህ እና በአውዳሚ ስራ የተጠመዱት? ችግሩ ዙሪያቸውን ጥቀመኞች እና የራሳቸው ዓላማ ያላቸው ግለሰቦች ናቸው የሚመራቸው፡፡ የሚሳዝነው እነዚያ ሰዎች የሚናገሩት ሁሉ እውነት ይመስላቸዋል ከዚ ውጭ ስላለው ነገር ፈፅሞ የሚያውቁት የለም፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
«ዎይ ኣሳይ ካሴቲዴ፥ ዎልቃማ ኣሳ ቃቼናን ዴዒዴ፥ ኣ ጎሌ ጌሊዴ፥ ኣ ሚሻ ቦንቃናው ዋኒዴ ዳንዳዪ? ቃቼዳዋፔ ጉዪያን፥ ኣ ሚሻ ቦንቃናው ዳንዳዬ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ናይ ሎሚ ሰንበት ዘወረደ ወይ ዘድራር ጾም ተባሂሉ ይፍለጥ። ናብ አምላኽ ክንቀርብ ዝሕግዘና ቅዱስ እዋን ኢና እንጅምር ዘሎና። አብ አምላኽ ክንቀርብ ከሎና መጀመርያ ፍቕሩ ክንርኢ ክንክእል ኢና፥ ድሕሪኡ አባና ዘሎ አምላኽ ዘይፈትዎ ንርኢ እሞ ንንስሓ ንቕረብ። ጾም ንጹም ንብጻይና ከም ነፍስና ነፍቅር ኢልና እናጸለና ኸአ ብዝያዳ አብቲ ብመዓልቲ ሰንበት እንገብሮ ተግባር ክንገልጾ የዘኻኽረና። ጾም መለልይኡ ንስሓ፣ ዕርቂ ምስ አምላኽን ሰብን ኮይኑ ብጸሎትን ርእስኻ ብምቕጻዕን ንጸገማት ካልኦት አብ መንፈሳውን ቍጠባውን አብ ምሕጋዝ አበርክቶና ክንዕዝዝ ኢልና እናተጋደልና እነሕልፎ ቅዱስ እዋን እና እንጅምር ዘሎና።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እኔ እኮ እስከዛሬ መንግስት የኛን ችግሮች ባይበዛም እንኳ የሚያውቀው ይመስለኝ ነበር (“የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር” አሉ!)
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ኤም. መቂዲ ፣ ማጊና ፣ ማቢቢ ፣ ማፋ ፣ ማማሪ ፣ ማሃuta ፣ ማማያ ፣ ማጊና ፣ ማጊታሪ ፣ ማሃ ፣ ማikunማሌቅ ፣ ማያማ ፣ ማአርዱዲ ፣ ማካፊ ፣ raራ ፣ ማኪዲዲ ፣ ማኪዲዲ ሰሜን ፣ ሚሳ ማዲሪ ፣ ኢማቶ ፋሚሪ ፣ ሚሚል ሲዲ ፣ ማሉፊሺ ፣ ማንጉ ፣ ማኒ ፣ ማሩሩን ፣ ማርኔ ፣ ማሩ ፣ ማሳች ፣ ማሂ ፣ ማሱዙ ፣ ማዮ ቤልዋ ፣ ናይላኖ ፣ ሜሌ ፣ አራዲ ፣ ሚጉኮ ፣ ሚሺካ ፣ ሚጊ ፣ ሚንጊብራ ፣ ሚና ፣ ሚሳው ፣ ኤስቲን Enin ፣ ሜኖ ፣ ሞንኖኖ ፣ ሞኒያ ፣ ሞፓ ፣ ሚዩ ፣ ሙሳዋ ፣ ሙሺን እና ማንማን ማን ይባላሉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ü እንቅስቃሴው ውስጥ ውስጡን ሲካሄድ ቆይቶ ከቅርብ አመታት ወዲህ አክራሪነትን ለመታገል እንቅስቃሴ ሲጀመር ነው በግልጽ ፀረ ህገመንግስታዊ መልክ ይዞ መታየት የጀመረው፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የግል አውራ ጎዳና ለባለ አውቶቡሶች 08 / 06 / 2015 አውቶማቲክ ተሽከርካሪዎች ልዩ አውቶቡስ-አሜሪካ ውስጥ ቨርጂኒያ ውስጥ ያሉ ነጂዎች መሞከሪያዎችን ለመፈተሽ የ 110 ኪሜ ኪሎሜትር ከፍተዋል. ራስ-ገለልተኛ ተሽከርካሪዎች የሚያዘጋጁ የ Google እና ሌሎች ኩባንያዎች ይህንን ዱካ ይጠቀማሉ. የቨርጂኒያ የቴክኖሎጂ መጓጓዣ ተቋም (VTTI) ለመንዳት ለሌላቸው መኪኖች የመጀመሪያውን የመንጃ ፍተሻ አዘጋጅቷል. የ "ቨርጂኒያ ራስን የማኮብሮች ኮሪደሮች" ተብሎ በሚጠራው ፕሮጀክት ውስጥ የ 110 ኪሎሜትር ሀይዌይ እንደ Google እና ኒየኒስ ያሉ ብዙ ራስን መጠቀሚያ ተሽከርካሪዎች እንዲከፈት ይደረጋል. የ VTTI ዋና ዳሬክተር የሆኑት ሚራ ብላንኮ የእነሱ ግብ ​​ያለ ሾፌር መኪና ያላቸውን ኩባንያዎች መርዳት እንደሆነ ተናግረዋል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኔቶ አባል ቱርክ በሶርያ ከሰሞኑ በተለየ መልክ የያዘችው ዘመቻ ከሩስያ ጋር ሳይቀር አፋጧታል።በሌላ በኩል የቱርክ ለአውሮፓ ያላት ስልታዊ አቀማመጥ እና ለምዕራቡ ዓለምም አለመታመን እንዲሁም በአልታሰበ ጊዜ የሩስያ እና ኢራን ስልታዊ ጥምረት የመፍጠር አደጋ ለአውሮፓ ስጋት እንደሆነ ነው።ባሳለፍነው ሳምንት የቱርክ መንግስት ከፍተኛ አማካሪ ለቢቢሲ ሲናገሩ ቱርክ በቅርቡ በእርሷ ጋር የሚገኙትን ከአንድ ሚልዮን የሚበልጡ ስደተኞች ወደ ምዕራብ አውሮፓ እንዲሄዱ እንደምትፈቅድ ሲያብራሩ ''እኛ ድሮም የስደተኞች ፖሊሲ ለውጥ አላደረግንም።ድንበሩን እንከፍትላቸዋለን'' ነበር ያሉት። ቱርክ ምዕራቡን የምታስፈራራው በስደተኛ ጎርፍ የመምታት አቅሟን በማሳየት ነው።የአውሮፓ ህብረት ከእዚህ በፊት ቱርክ ስደተኞቹን እንዳታሳልፍ በገንዘብ እየደጎመ አስታግሷት ነበር።ከሰሞኑ ግን እኝሁ ከፍተኛ አማካሪ ሲናገሩ ''ስደተኞቹ የምዕራባውያን የክፋት ሰለባዎች ናቸው።ምዕራባውያን ክፉ ስራቸው ውጤቶች ናቸው'' በሚል ቃላት መናገራቸው የቱርክ አካሄድ ወዴት እንደሆነ ለማወቅ አዳጋች አድርጎታል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አይኢኤአ በየወሩ ለማርች 2020 ሪፖርት ዓመታዊ አመቱን በ 90 ኪ.ባ / ሰ ላይ ያደርገዋል ፡፡ አሁን ያለው የዘይት ዋጋ እ.ኤ.አ. መጋቢት 23 ቀን 2020 እ.ኤ.አ. በ 22.43 ዶላር በአንድ እስያ ውስጥ የኢኮኖሚ ቀውስ ለመዝጋት ቅርብ ነው (እ.ኤ.አ.) እ.ኤ.አ.የዓለም ዘይት ፣ 2020 እ.ኤ.አ.)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከኢንmentsስትሜንት መጽሔት በተቀበለው መረጃ መሠረት; ኮንትራቱ የተፈረመው በ ‹‹X››››››› ላይ ከተስማሚ የንግድ ሥራ E + M - Aykon Elektrik ጋር ነው ፡፡ እንደሚታወቀው ፣ Ultra Teknoloji ጨረታውን በ 27 lira ቅናሽ አሸነፈ ፡፡ “E + M - አይኮን ኤሌክትሪክ ሽርክና” በተጨማሪም ለጨረታው ውጤት በሐምሌ ወር 2013 ላይ ለጄ.ሲ.ሲ. ይግባኝ አቅርቧል ፡፡ E + M - የጄ.ሲ.ሲ. / JCC / የጄ.ሲ.ሲ. የይግባኝ ጥያቄን በመገምገም አይኮን ኤሌክትሪክ ሽርክና ጥምርታ እርምት ርምጃ ወስ decidedል ፡፡ በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ሌሎች ኩባንያዎች ግምታዊ ዋጋቸው እንደ ‹25.397.164 lira› ተወስኖ እንደሚከተለው ነበር ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Survival of the Fittest: ይህን ሐረግንስ በሚመለከት የቻርልስ ዳርዊን አስተሳሰብ ምን ነበር?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
#EBC የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሥመራ መግባታቸውን ተከትሎ ኤርትራውያን ደስታቸውን በመግለፅ የተለያዩ አስተያየቶችን ሰጥተዋል፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
በቀዳሚ ግምገማዎች ላይ ውሎች ቪድዮ ቻት እና ለመከተል. እነሱ የሚሰጡዋቸውን ጋር ይገናኛሉ ጋር በዚህ. በመንፈስ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ይችላሉ ጋር የሚሰጡዋቸውን ሰዎች እየተገናኙ. እነሆ እንደ ከሞላ ጎደል እንደነዚህ ምንጮች የተለያዩ. የእኛ ግብ ነበር ጋር ይገናኛሉ እንደ ”. ይህ ነፃ አገልግሎት በመስጠት ተመሳሳይ ስሞችን. አዳዲስ ግምገማዎች በይፋ አገር የሚሰጡዋቸውን.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እናም የዚህ መንገድ መዳረሻችን የመከላክያ ሰራዊትን እኔ ያልኩህን ብቻ ታደርጋለህ ወደሚል ህዝባዊ እጅ ጥምዘዛ ከፍ እንዲል አደረገው፡፡ ከቀናት በፊት ፈጺ ከተማ ላይ የመከላክያ ከባድ ተሸከርካሪዎች እንዳይቀሳቀሱ ሲታገቱ የነገሩን አደገኝነት በመረዳት በህገ-አግባብ ከመፍታት ይለቅ ወደ ድርድር ተገባ፡፡ የዚህ አይነቱ የህግ-የበላይነትን ወዲያ ማሽቀንጠርም ዳንሻ ላይ የጦር ሄልኮፕተር እንድትታገት ምክንያት ሆነ፡፡ አየር ኃይልም እንደ ባዕድ ሀገር ተቋም እራሱን በመቁጠር የቴክኒክ ብልሽት ስለገጠመኝ ነው በሚል ተማጽኖ ንበረቱን አስለቀቀ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኢየሱስ ይህን ሲል፣ ተከታዮቹ የሚጎዳቸውን ነገር ማሸነፍ እንደሚችሉ ይኸውም በምሳሌያዊ ሁኔታ እባቦችንና ጊንጦችን እንደሚረግጡ ማረጋገጫ መስጠቱ ነው። ከዚህም ሌላ ወደፊት ሰይጣን ከሰማይ እንደሚጣል እርግጠኛ መሆን ይችላሉ። በተጨማሪም ኢየሱስ፣ ይበልጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ምን እንደሆነ 70ዎቹ እንዲያስተውሉ ሲል “መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፤ ከዚህ ይልቅ ስማችሁ በሰማያት ስለተጻፈ ደስ ይበላችሁ” ብሏቸዋል።—ሉቃስ 10:20
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Times & Oriental Review” በሚል ጋዜጣ ላይ በ1913 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ የጻፈው እንዲህ ይላል። “እስኪ የሰውን ልጅ ታሪክ እንደገና እንገምግመው። ለመሆኑ ጥቁር ህዝብ ታላቅ ታሪክ የለውምን? የሚያኮራ የሰው ልጅ ታሪክ አልነበረውም? ዕውነተኛ የታሪክ ተማሪዎች፣ የግብፅ፣ የኢትዮጵያና የቲምቡክቱ ሥልጣኔ ከአውሮፓና ከኤስያ ስልጣኔ ልቆ ይታይ እንደነበረ ያወሳሉ። አውሮፓ የሰው በላዎች፣ የአረመኔዎችና የሃይማኖት የለሾች መኖሪያ በነበረበት ወቅት፤ አፍሪካ የራሳቸው የሆነ የበለፀገ ባህል ያላቸው የጥቁር ህዝቦች መኖሪያ ምድር ነበረች” ይላል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሰበር-ቡሀር አዲሱን የ NASS አገልግሎት ኮሚሽን አስመረቁ ▷ ናይጄሪያ ዜና
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ብልሁም ሰው “ታዲያ ባልሽንም የምታሸንፊው ልክ እንደዚህ ነው፡፡ ሌላ መፍትሔ የለውም፡፡ እሱ እንደሚፈልገው በመሆን በዘዴ ያዢው፡፡” አላት ይባላል፡፡
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
“ህወሃት አገር መምራት ካቃተው፣ ኢትዮጵያን ላለማጣት ምን ማድረግ አለብን” ከሚለው መሰረታዊ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዝንባሌያቸው በመነሳት አሜሪካኖቹ በየእርከኑ አገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪዎችን፣ ነፍጥ አንስተው ከሚታገሉ፣ በውጭ አገር ከሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ እንዲሁም ከሲቪክ ተቋማት ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው። ውይይቱ “ምን እናድርግ በሚል ምክር የመጠየቅ አይነት ነው” ሲሉ የመረጃው ባለቤቶች ያስረዳሉ። አሜሪካኖች የሚያድርጉትን እያወቁ ምክር የመጠየቃቸውን ጉዳይ የመረጃ ምንጮቹ ባያጣጥሉትም ምክር ተጠያቂዎቹ ተደራጅተውና ህብረት ፈጥረው ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉበትን ሁኔታ ሊያስቡበት እንደሚገባ ይመክራሉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እነዚህ ተሞክሮዎች ምን ያሳዩናል? መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን አስተሳሰብ በመቀየር በሕይወታቸው ላይ ሥር ነቀል ለውጥ የማምጣት ኃይል አለው። (ኤፌሶን 4:23) ቀደም ሲል የተጠቀሰው አሌክስ እንዲህ ሲል አክሎ ተናግሯል፦ “ከመጽሐፍ ቅዱስ የተማርኩት ነገር እንደ ንጹሕ ውኃ ሆኖልኛል፤ ይህ ውኃ ውስጤ ገብቶ መጥፎ ሐሳቦችን በማጠብ እየነጻሁ እንድሄድ አድርጎኛል። ከእነዚህ መጥፎ ሐሳቦች እገላገላለሁ ብዬ ፈጽሞ አስቤ አላውቅም።” አዎ፣ አእምሯችንን ንጹሕ በሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ስንሞላው ቃሉ በውስጣችን ያለውን ክፋት ሊያስወግድልን ይችላል። የአምላክ ቃል የማንጻት ኃይል አለው። (ኤፌሶን 5:26) በውጤቱም ጨካኝና ራስ ወዳድ የነበሩ ሰዎች አኗኗራቸውን ለውጠው ደግና ሰላማዊ ይሆናሉ። (ሮም 12:18) እነዚህ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች በሥራ ላይ ማዋላቸው ሰላም ያስገኝላቸዋል።—ኢሳይያስ 48:18
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የአለም የቱሪዝም ቀን መስከረም 17፣2010 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል እንደሚከበር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አፈናው ከበረታ ገና በ“ፓፒረስ” ላይ እንጽፋለን! – ብሩክ ከበደ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ብናይ ተስፋፅዩን ምልከታ “አግአዝያን” ዝምልከት በዓል ንብረት ኮይኑስ ንሱ ከምህር ንሕና ክንመሃር፣ ንሱ አንፈት ከትሕዝን ክገርሕን ንሕና ክንግራሕ፣ ንሱ ናይ ፍልጠት ዘውዲ ሰቒሉ ፈረስ ክስርር ንሕና ደድሕሪኡ ከም ማይ ክንፈስስ ይደሊ አሎ ማለት እዩ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ወደ ምርጫ ከመገባቱ በፊት በምርጫ ቦርድ በኩል ምን ወሳኝ ቅድመ ዝግጅቶች መደረግ አለበት ይላሉ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ባቀረበለት ሪፖርት ላይ በመወያየት የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ነበር፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ወላይታ ድቻ ከሊጉ ላለመውረድ የዛሬውን ጨምሮ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎችን ማሸነፍ እና የሌሎችን ነጥብ መጣል የሚጠብቅ ይሆናል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ለቻምፒዮንነት እየሮጠ የሚገኘውን ጅማ አባ ጅፋርን መግጠሙ ወልዲያ ከተማን ተከትሎ በውድድር ዓመቱ ሁለተኛው ወራጅ ክለብ እንዳይሆን ያሰጋል። ይሁን እንጂ ወላይታ ድቻ በሜዳው ያለመሸነፍ ልምዱና ደጋፊዎቹን ተጠቅሞ ከመውረድ አደጋ ለመትረፍ ለቻምፒዮንነት ለሚሮጠው ጅማ አባ ጅፋር በሩን በቀላሉ ይከፍታል ተብሎ አይጠበቅም።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
21 ፋስጋ ኣብ ታሪኽ ህዝቢ ኣምላኽ ኣገዳሲ በዓል እዩ ነይሩ፣ ኵላትና ኻብዚ ብዙሕ ትምህርቲ ኽንቀስም ንኽእል ኢና። እቲ በዓል እቲ፡ “መዘከርታ” ዝነበረ ንኣይሁድ እኳ እንተ ዀነ፡ “ኵሉ ቕዱስ ጽሑፍ ብመሪሕነት መንፈስ ኣምላኽ እተጻሕፈ” ስለ ዝዀነ፡ ከም ክርስትያናት መጠን ብዛዕባኡ ኽንፈልጥን ነቲ ኻብኡ እንረኽቦ ጠቓሚ ትምህርቲ ኣብ ልብና ኸነሕድሮን ኣሎና።—2 ጢሞ. 3:16።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የማለፊያ ሐረግ እንደ ማለፊያ ቃል የሚያገለግል ነው። "የማለፊያ ሐረግ" የሚለውን የምንጠቀመው የማለፊያ ቃል አንድ ቃልን የያዘ በመኾኑ እርስዎን ለመከላከል በጣም አጭር ስለኾነ ነው። ስለዚህም ረዥም ሐረግን መጠቀም የተሻለ ደህንነትን እንደሚሰጥ ለማስገንዘብ ነው። ለተሻለ ገለጻ የዌብኮሚክ XKCD የኾነውን ይህን ገጽ http:
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የአየር ንብረት ለውጥ ሊያስከትል የሚችለውን በቀላሉ ሊቀለበስ የማይችል አሉታዊ ተጽዕኖ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ሃገራት እና ሌሎች ተቌማት ሊኖራቸው የሚገባውን ሃላፊነት እና ተጠያቂነት በአስቸኴይ መወሰን አስፈላጊ መሆኑን በማመን፥
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በተጨማሪም እድሜያቸው ከ18 እስከ 41 መካከል የሚገኙ 35 ሰዎች በተሳተፉበት ጥናት ውስጥ ከፍተኛ ድምጽ ያለው ሙዚቃ እንዲሰሙ ተደርጎ በኤምአርአይ ተነስቷል፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ይህ ወሳኝ ጥያቄ ነበር። የደራሲው ስራ ኪነጽሁፍ ቢሆን ኖሮ ለዚህ ጥያቄ አግባብ ያለው መለስ ስጥቶ ያልፍ ነበር እንጂ እንደ ተራ ነጥብ አይዘለውም ነበር። መቸቱ ደርግ ስልጣን ላይ የወጣበት አስራ አምስተኛው ዐመት ነው። ዘመነ ምንሊክ አይደለም። ይህ ማለት አባቦሩ የታሰረበትን እስር ቤት የሚያስተዳድረው ክፍል ሆነ አገሪቱን የሚመራው አካል የሁሉም የኢትዮጽያ ብሄረስቦች ተዋጽኦ ያለው እንጂ የአንድ ብሄረስብ ሰዎች አይደለም። ተሳዳቢው አንድ ባለጌ ትግርኛ ተናጋሪ ወይም አዲስ አበባ ተውልዶ ያደገ ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች የተወለደ ዋልጌ ሊሆን ይችላል። ... ማንም ሊሆን ይችላል። ይህ የሚያጠያይቅ ጉዳይ አይደለም። ተስፋዬ (ትግሬው) ራሱ የደርግ ወታደር ነበር አይደል? ግን ድርስቱ ማስተላለፍ የፈለገው ባለፉት ገጾች በተደጋጋሚ የተጠራ ብሄሬስብን ማጉድፍ ስለሆነ ደረሲው ያንን ጥያቄ ሳይመልስ ማለፍን መረጠ።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ዘመናዊ በሆነ መኝታ መኝታ ሲያስፈልግ, የጌጣጌጥ ሜዳ ወይም ጠንካራ የግድግዳ ወረቀት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል. ለግድግዳ ተስማሚዎች የተለያዩ ውስጣዊ ድምጾችን መፍጠር እና በክፍሉ ሊዝጉ ይችላሉ. ለክፍሉ የሚያስተላልፍ የችኮላ እይታ ቀላል ስዕሎችን ለማንፀባረቅ ቀላል አይደለም.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn