tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
እንደተበላሽች ነው የሚነግርዎት ታዲያ እርሶ የሚመሯት ሃገር የአለም አንዱ ክፍል መሆኗ ብቻ ሳይሆን የስለጠነ አገር ተቀምጦ በየመንገዱ ለመጋደ…
2negative
ሆንግ ኮንግ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት በተቃውሞ ተቀበለች
2negative
ታድያ ቃየል ለምንድነው አቤልን የገደለው የማይመስል አማርኛ ባናወራስ‼‼‼
2negative
ሴት ልጅ የሚበጃትን ወንድ ለትዳር መምረጥ በጣም ይኖርባታል ብዙ እህቶቻችን በትዳር ቅስማቸው ተስብሯል።
2negative
Shame on መረራ ?? ሌላ ምን ይባላል !
2negative
ነን: ተምረውት እንጂ: ሌላ አይደለም: እውነት ህዝቡ ላይ ያለው ስሜት ቢሆን ተሰደው አይመጡም: ሲቀጥ እንዲህ አይነት ፖለቲካ ሀገር የሚያሳጣ እንጂ አምስት ሳንቲም አጨምሩም!
2negative
የሁለት ዓለም እናቶች ******************************************** መሽረፍት በአንድ እጁ የአዲስ አበባ አረጋውያን እናቶችን እንጀራ ያጎርሳል …በሌላኛው እጁ…
2negative
ሁሌ ተስፋ ብቻ
2negative
ስማ ስለ ኤርትራ የሰጠህው ቆሻሻ ኣስተሳሰብ ይቅሬታ ጠይቅበት አልያ መዘዙ ብዙ ነው ።
2negative
ቖሻሻ ትግራይ ውስጥ ስንት መስጅድ እንዳለ ብታውቅ ታብድ ነበር:: ለማንኛውም ጥንቆላ ድብትርና የሌለበት ንፁሕ ኦርቶዶክስ እና ኢስላም ትግራይ ውስጥ ነው ያለው::
2negative
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ጸብ የ1 ተማሪ ሕይወት ማለፉ ተሰማ። ትናንት ምሽት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተከሰተው ጸብ የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ መሞቱን የፕሬዝዳ…
2negative
ቀላል! ዘው እያሉ እየገቡ ግራ አጋቡን
2negative
Photography አቢሲኒያውያን ጨለንቆ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ከጨፈጨፉ በሗላ ለሽንፈታቸው ቋሚ ማስታወሻ እንዲሆን እና የትውልዱን ሞራል እንዲሰበር በሐረር ከተማ…
2negative
እኛ እኮ ከፈረንጅ የምንበልጠው በዶሮ እንቁላላችን ዋጋ ብቻ ነው!! ????
2negative
ይሄ ደፋር የሰው አንጎል በኢቤይ ሊሸጥ የሞከረ ጉደኛ ሰውዬ መጨረሻውን ሳልሰማ እዚህ ደረስን ...
2negative
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ምንድነው?
2negative
በነገራችን ላይ ኣ̳ ተጠቃሚዎችን የሆነ ብሄር ሳጥን ውስጥ ከትተው በማንም ይሁን ብቻ ዓረፍተነገሩ ውስጥ ኣ̳ ካለች ፀሃፊው የትግርኛ ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን የህውሐት አፍቃሪ ነው…
2negative
ባላደራ ከፍተኛ የስልጣን ፍላጎት ያላቸው ሰብስብ ይመሰላሉ። እስክንድር በጣም የሳተ ሰው። በጣም በሆደሞች ተከቧል።
2negative
በምን እድሌ
2negative
እዚህ ያሉት ተማሪዎች ተው ያላቸውን ፕሮክተር በጩቤ ወግተዋል፣የፀጥታ ሐይል ደብድበዋል።መማር ካልፈለጉ ማስቆም ነው የሚበጀው
2negative
ተዋ?? እኔ ለሃገሪቷ ስለትምህት ፣ ሰላም፣ ጤና ፣ መሰረተ ልማት ፣ ውጭ ጉዳይ ወዘተ... ይሄን ፖሊሲ ይዤ መጥቻለሁ የሚል የፓርቲዎች ወግ ነው የናፈቀኝ። ቢያንስ እን…
2negative
አሁንም የኅወኃትን በዥታና ማወናበድን አጥልለህ ስታየው ተመሳሳይ እውነታ ነው የሚኖረው።
2negative
መልካም ምኞትህ ለቀጣሪዎችህ ሽፍቶች አሸባሪዎችና ወንበዴዎች ቢሆንም በየማሕበረሰቡ እየተሽሎኮለኩ የሚሰሩትን አፍራሽና እኩይ ስራ ባንተ በልሳናቸው በቀጥታ ስ…
2negative
ስብሰባችንን አጠናቀናል . የክልላችንን ጉስቁልና በቀጣይነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል . ምንጭ፦ የጉስቁልና ፓርቲ
2negative
አይ ኢትዮጵያ ስንቱ በተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ትልቅ ባለስልጣን ሲሆን፤ እንደዚህ ደግሞ ተምሮ በቂ እውቀት ኖሮት ጎዳና ላይ ሲወድቅ ያሳዝናል።
2negative
ለምን ሰላም እና ፍቅርን አታመጣም አንተ ዘዋሪ
2negative
?????? ብሎ ብሎ ብሎ - ሢያቅተው በብሔር የኛ ሠው ክፉ ነው - ያጋጭሃል ከእግዜር! ☝☝☝????❤☝☝☝
2negative
ሁሉ ያደክማል ሰው ይናገረው ዘንድ አይችልም፥ ዓይን ከማየት አይጠግብም፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም።” መክብብ (፩:፰)
2negative
የአሁኖቹም ለማይረባ አጀንዳ ህይወታቸውን አሲዘው እየተጫወቱ ነገ የሚከፍለው እዳ አሳስቦት ድንጋይ ከመወርወር ይታቀባል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው! በድህነታችን ውስጥ አንድ ያለን ጥሩ…
2negative
ምን አገባህ! ! የትግራይ TV ለትግራይ ህዝብ በሚጠቅም መንገድ ነው መስራት ያለበት።ኣጨብጫቢ አይደለም
2negative
ልዩ እንደሆንዎት አድርገው ስለምታውቁ ዕዳ አለብኝ
2negative
?????♂ የማሪቱ ዘፈን ላይም አንድ የሚያስቅ ግጥም አለ እረሳሁት እንጂ
2negative
የሆነ በዓል በመጣ ቁጥር በየ FMና TV ጣቢያ የሚተላለፈው የባንኮች የቸከ ማስታወቂያ አሰለቸነ፡፡ 100 ሚሊየኑም ህዝብ ያለደያስፖራው ዕርጥባን በዓል ማክበር የማይችል እኮ ነው የሚያስመስሉት! ????????
2negative
ወይ አልጠቆርን ወይ አልቀላን ምን እንደሚሻለን ??????
2negative
እግጅ በጣም ዓይነ ያወጣ ይሏል ይህ ነው::ህወህት ንብረቴን?! የኢትዮጵያ ህዝብ ለመፋረድ ያመቸዋል::27 ዓመታት ነውየተመዘበረው! እያንዳንዱ የህወሀት አመራ…
2negative
ይጀምራል? አጭበርባሪ ነው? አፈሰሰ? ይጫጫል? ይንቀጠቀጥና ይጭበረበር?
2negative
የቀድሞው ብአዴን ኢሕአዴግ ሲፈርስ እጁን በማስገባቱ የህወሓት ሊቀ-መንበር ወቀሱ
2negative
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” - ታየ ደንደአ
2negative
ALARMING NEWS ታዋቂው ፊዚከር ፕሮፌሰር ክራውስ ደቡብ አፍሪካዊ ቡሽሪም ይሁን ካሜሮናዊው ሃበሻ ሚስት ያለው ነብይ ባይ ነኝ ሁለቱም ሌባ ናቸው ይላሉ
2negative
in the reverse ሴቶቹ:-) ይሄኔ የወደፊት ባሌ ድንግል ሴት ነው ማገባው እያለ ያስብ ይሆናል
2negative
ሰሊናዬ አሁን ይሄን ምን ይሉታል በናትሽ ሆ??
2negative
ስራው አይደለም
2negative
እራሴን ከገደልኩ አይደለም
2negative
ዘመን ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር! ሲባል እየሰማን አደግን! አሁን ደግሞ በኢኮኖሚው ዘርፍ ሁሉም ሀብት ወደ አዲስ አበባ እየተባለ ነው። ይሀው አሁን ደግሞ ባለ ሀብቶች 24 ቢሊ…
2negative
ከኔ ሌላ ላሳር የሚለው አክራሪ ቡድን ዶ/ር መሀሪ ታደሰን እምነቱ ጴንጤ ስለሆነ ለምን የባህር ዳር ከንቲባ ሆነ እያሉ በአፄዎቹ ጊዜ የነበረውን አንድ ሃገር አንድ እምነት ቅዠት እያስ…
2negative
የአዲስ አበባን ህዝብ መካድ የማይሰለቸው ሰው ብርሃኑ ነጋ!! ፕ/ር ብረሃኑ ነጋ አሁን ያለው የአዲስ አበባ ጥያቄ የማይረባ ነው ብለዋል ቱቦ አፍ
2negative
እኔ ጓደኛዬ ነበር ስረድ ጉርደያኪስእ ልብምጭ አሁን የፍርሃት ጊዜ አይደለም
2negative
ካፒታል ጋዜጣ በቀድሞው ሰራተኛው ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት ክስ ተመሰረተበት፡፡
2negative
ባጣ አልጠግብ ባይነት አስፈሪ ዘረኝነት ትዕቢት እና ድንቁርና የተደራጀው ቡድን ከዛሬው የከፋ ክፉ ቀን ቢመጣ (ከዚህ የከፋስ ይመጣ ይሆን?) ነጋችንን እንዴት ያረገው ይሆን ወዴትስ ይሆን የሚወ…
2negative
እግዚአብሄር ይቅር በለኝ ፣ ግን የፊደል ፊደሎቹ በከፍተኛ ሁኔታ ፈርተውኛል ፡፡ እነሱ ብልህ ፣ ሀፍረተ ቢስ አጋንንት ናቸው - እና አደገኛ ናቸው! መጭመቂያውን ይከፍ…
2negative
ጤነኛ መሆኗን አንዳንዴ እጠራጠራለሁ
2negative
ለትግራይ መንግስት እና ገዢ ድርጅት በኦሮሞ፣ አማራ እና ደቡብ ዩኒቨርስቲዎች እየተፈጸመ ያለው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና እገታ ለተጋሩ ተማሪዎቹ ምን ተፅእኖ እያሳደረ ነው? እዚህ ዩኒቨርስ…
2negative
አዲስ አበባ ለወንጀለኞች ምቹ ሆናለች። ሕዝብ በፍራቻ በጊዜ ክትት እያለ ነው። እነ ሞተር ሳይክልም ሙንጨፋ ጀምረዋል። የፖሊስ ብዛት ሳይሆ ጥራት ያስፈልጋል። በብዛ…
2negative
እና እርስዎ የታመመ ፋክ እሾክዎን እመታሻለሁ ፡፡ ለዚህ ይከፍላሉ። አቆምሃለሁ በገሀነም ትበላሻለህ
2negative
ለእዳንተ አይነት ጠባብ መለጠፍ ውለታው ይቅር
2negative
የአማራ ፈተና የሚያልቀው የሕወሓት ሽማግሌዎች ዕድሜ ሲያጥር ብቻ ነው፡፡እነሱ በሕይወት እያሉ ለአማራ ሕዝብ መጥፋትና መተላለቅ ከማቀድና ሤራ ከመጎንጎን አያርፉም
2negative
???????? ከንቱ
2negative
እኔ ጋ በተቃራኒው ነው ??
2negative
ሞጣ በሚገኙ አራት መስጅዶች እና በርካታ የህዝበ ሙስሊም ንብረት በደረሰው የሽብርጠ ጥቃት ምክንያት የድሬዳዋ ነዋሪዎች ቁጣቸውን ገልፀዋል ሙሉ ተቃውሞው
2negative
hahaha I Love that እኔ የደሀው ህዝብ እንግልት እና ሀዘን ያሳስበኛል እንጂ በተረፈ ባለ አንቀፅ39ኞቹ ኤሊቶች ካን ፋክ ዜምሰልቭስ ኤንድ ቴክ ዚስ ሲት
2negative
ይኼ ሰው ምንድነው ሚያጨሰው????
2negative
ጥንብ ዘረኛ አውሬ ጥፋ ከዚህ መርዝ
2negative
የጤፍ እንጀራ ኢንተርናሽናል ሆኖ ነወ ለካ አናታችን ላይ የወጣዉ ?? እየበላችሁ እናንተን አይደለም
2negative
አዎ አየህ እንደዚህ ስታምን ጥሩ ነው ነግሬሃለሁ በአማራ ስም የምትነግድ ኦነግ እንደሆንክ ሲቀጥል ደሞ እባብነታቹሁን…
2negative
ለዛፍ ተከላ ቀን የጥብስ ቅጠል የተከላቹ ሰዎች ግን ነብሳችሁ አይማርም!
2negative
ንፍጣም ተሸክመከው ዙር ጥንብ ርካሽ
2negative
በውስጥ መስመር ፋሲል ከነማን ለመርዳት የተከፈተ ጎፈንድሚ አለ እሱን እርዳና ሊንኩን ፖስት አድርገው አለኝ አንዱ ልጅ አይ እኔ የጎርጊስ ሳንጃው ደጋፊ ነኝ ስለው ሙልጭ አድርጎ ሰድቦ…
2negative
የ2020 የመጀመሪያው እብድ::
2negative
አጃቢ ነው አለ የሃረር ሰው ኢትዮጽያ እንዲህ ዓይነት የተሽጠ መሪ እጅ ትውደቅ የራሱን ኢትማዦር ሹም ያስገደለ ብቸኛው መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው መቸም አገሪቱ ማ መቀመቅ ውስጥ እ…
2negative
ዎላይታ ራሱን ችሎ ክልል ከመሆን ውጪ ባሉ ሌሎች አማራጮች ላይ ዐቢይ ለመወያየት ሐሳብ ቢያቀርቡም የተሳታፊዎችን ይሁንታ ሳያገኝ ቀርቷል ። ዞኑ የደቡብ ክልል ምክር ቤት መልስ መስ…
2negative
እንደው ትንሽ አታፍርም ??አንተ እኛን አትስረቁ ብለህ ስትናገር ማፈሪያ ወጣ ብለህ እስቲ አከባቢውን ቃኝ ሌባ አጭበርባሪ ሰፉሪ ቀማኛ ማን እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ይታይሃል ከዘረፋቹሁት…
2negative
የወስላታዎች ማጭብርበር መቼም አይሠራም! ድህነትን ማሸነፉን በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ማንም ሊያቆምብን አይችልም! ግድቡ የኢትዮጵይ በኢትዮጵያ መሆኑ በማንም ሊ…
2negative
Engineering የትምህርት ክፍል በሌለበት ታግቼ የነበርኩ የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የEngineering የአንደኛ አመት ተማሪ ነኝ ያልሽው ጎንደሬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ እንዴት ነሽ?
2negative
ኢትዮጽያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ፋሽን ትግራይ መጥላትና ማስጠላት ነው የሚገርመው ሰው ተከባብሮ ሳይሞት ሳይዘረፍ ሳይፈናቀል እየኖረ ያለው ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው ከዚያ ትምህርት እ…
2negative
የአማራ እና የትግራይ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ውይይት
2negative
ማ ነው ያ ሀብታሙ 360 እንዲህ አለ የኢትዮጵያ መከላከያ ከአማራ ክልል ወደ ወለጋ የተዘዋወረው ንብርት ለማዘዋወር ነው አለ ከዚ በላይ መዝቀጥ ምን አለ!ለገዛ ወንድሞቹ ክብር የሌ…
2negative
አቶ እስንድር ሌሎችን ከመተቸትና ከመምከርክ በፊት ራስክን እወቅ ውስጥህ በትርክትና በጥላቻ የተሞላህ አንድ አይና ሰው ሃገርን መምራት ይቅርና ራስክንም ከስሜት…
2negative
ከእንግዲህ የቀረን አንድ ነገር ነው። እሱም በኢትዮጵያዊነት ላይ ይቅር የማይባል ወንጀል ሰርቶ መቀሌ ተደብቆ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለውን ወያኔን በተባበረ እጃችን ወደ አይቀሬው መቃብሩ…
2negative
ነጮች ሲተርቱ The pot calls the kettle black ይላሉ እኛ ሊሂቃን ስለ ኢትዮጲያችን ባሰብን።አገራችን በብሄር በ ሀይማኖት ተከፋፍላ ምትገኝ ከገባ…
2negative
ተስፋዉ ገና ብዙ አማራን ማረድ ነዉ ጃዋር የተባለ ወንጀለኛ ያጠፋቸዉ ነፍሶች ፍትህ ይሻሉ ከተጠያቂነት ለማሸሽ የሚደረግ ተግባር በብርቱ ትግል እናከሽፈዋለን ይህ ግ…
2negative
ኣንተ የምኒሊክ ሰፋሪ የት ሆነህ ነህ የምትመልሰው። ኣህያ!! ጎንደር ተሰብስበ ነህ ቀይ ባህር የምትመልሰው። ኣባይ ወንዝ መሰለህ። ኣባትህ ገዳይ…
2negative
ቆሻሻ ይሄ ከሀዲ
2negative
1. በኦሮሚያ ክልል ህግና ስርዓት ማስፈን አልተቻለም፤ 2. በብዙ የኦሮሚያ አካባቢዎች የባለስልጣናት ግድያ የእለት ተዕለት ዜና ነው፤ 3. ለማ ትኩሳቱን ላይ ሰቅሎታል፤ የጠሚ አብይ…
2negative
ወጣ ቆሻሻ
2negative
ለማንኛውም እንደዚህ አይነቱ አመክንዮ በጭራሽ ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት ተብዬው ከወዲሁ ይወቀው። የኢትዮጵያን ልዑላዊነት እና የጥቁር አፍሪካን መብት ማስበላ…
2negative
እስክንድር ሀገራችንን ወደ ከፍተኛ ብጥብጥ ለመጨመር በደንብ እየሰራህ ነው። አካሄድህ የተበላሸ ነው።
2negative
ይሄንን ውሻ ሰው ብለህ ትፖስታለህ... መብትህ ነው ግን ...
2negative
መንግስት የሌለበት ኣገር ታዲያ ምን ይደረግ
2negative
አንቺ ለምን እንደማትወጂው ግልፅ ነው። ሀንተነህን ብሎክ ማድረግ ግን ግራየተጋባ ውሳኔ ነው ??
2negative
ውህዱ ፓርቲ በህዝብ ዘንድ አስተማማኝ ተቀባይነት ከውልደቱ ጀምሮ እንዲያገኛ በመክሰም ላይ ያለው ግንባርና በግንባሩ የተመሰረተው መንግስት የፈፀሟቸው ህፀፃች በአ…
2negative
ምን ጀምሮ ነዉ ታሪክ ማበዛ ፎቶ ካሜራ ነዉ በሽታህን ወረኛ
2negative
እና እርምጃ የሚወሰደው የተጠቃው ሙስሊም ማኅበረሰብ ላይ ነው? አንዳንዴ ሎጂክህን እንደልብስ ታወልቀዋለህ እንዴ? ሙስሊም እየተመረጠ ሱቅ በተዘረፈበት፣ መስጊ…
2negative
አብረሽው ታስረሽ ይሆናል:: አንቺ ይበልጥ ተጎድተሻል ::ጠበል አማኑኤል የአእምሮ ህክምና ምናምን ያስፈልግሻል::
2negative
ይሄን ጉድ ሳላወራ ብተኛ ደግ አይደለም:: ይሄው ቴሌ ለመስተናገድ ወረፋ ስጠብቅ ቀኑን ሙሉ ውዬ ሲስተም የለም ብለው መለሱኝ አላለችም ??
2negative
ክፉ ልማድ ነው ግን በእውነቱ! ????
2negative
እንግዲያውስ እርማችሁን አውጡ፣ አይደለም ቀይባህር ኩሬም አታገኙም ከኛ [ኣክቲቪስት ዘርኣይ ደረስ ለጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የሰጠው መልስ ነው]
2negative
የእስክንድር ዓላማ «ሐሰተኛ ዲሞክራሲ» መሆኑን የሚያምን ሰው በዝቶባቸው ነው መሰል ፓርቲያቸውን «ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ» አሉት! «ነይ አልበላሽም» ላላት አንበሳ «አልበላሽም…
2negative
ለዚህ ነዋ ተኝቼ ስነሳ የ20 ብር ካርድ አልቆ: በእሑድ ቀን ያለመብራት የዋልነው
2negative
የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ገለልተኛ ሆኖ ህዝቡን በማገልገል ግዴታውንና ሃላፊነቱን መወጣትባለመቻሉ ሥልጣኑ እንዲገፈፍ ተደርጓል። አባ ገዳውየህዝቡን ሳይሆን የመንግስትን ተልዕኮ ብቻ…
2negative
የሁለት ልክ የለሾች ወግ ?????♀️
2negative