tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
assad2icc ይህ ሰው በአለም አቀፍ የወንጀል ህግ ይጠየቅልን
2negative
እኔም የውሸት መስሎኝ ነበር። ብልፅግና ኢዜማን የሚፈልገው በምርጫ ማግስትና ያም ቢሆን ጥሩ ውጤት ካመጣ ነው። እስከዛ ግን ተፎካካሪ ወይም ተቃዋሚ ፓርቲ ነኝ…
2negative
ቱልቱላ ሁላ ዘመናችሁን በቃ ስትፎክሩ ስታነበንቡ እስከኣሁን ከታሪክ አልተማራችሁም...ገና የኤርትራ ህዝብ ጥሩ ኣርጎ ያስተምራችሗል ዶማ ራስ…
2negative
በጣም! በየቦታው ብትሄድ ከተማዋን የሞላው የኛ ያልሆነ ነገር ነዉ። ብቻ የሚዲያ ሰዎች ተሽለዉ መገኘት ሲገባቸዉ ነገሩን ማራገባቸዉ ደስ አይልም።
2negative
መቼም ሪል ኢንጅነር አይሆንም ብሎ ነው
2negative
እንደማጣቀሻ የምትጠቀማቸው ሰዋች ሁሉ ስማቸው ላይ ገብረ ምናምን አይጠፉውም ለምን ይሆን ?
2negative
እንዳትጠፉ ትጉና ፀልዩ! ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ተጀምሯል እንሆ እያኮበኮበ ነው!
2negative
የትምህርት አመራርስ ካድሬ አይደለምን? ትምህርት ሚኒስቴር በሀሰተኛ የአፈፃፀም ሪፖርት የተካነ ተቋም አይደለምን? የትምህርት ሪፎርም ሥራው በገለልተኛ አማካሪ ካልተከናወነ በቀር ካለ…
2negative
ድርጅትዎ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሆኖ ሰኔ 15 በኋላ ጭጭ ብላችኋል ??
2negative
አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ ። በሀገሬ መቼ ይሆን ሰው ሳይገደል የሚያድረው?
2negative
ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀጥ ያለ ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ሆነ እኮ ነገሩ::
2negative
ወያኔ ከሲኒየርነት......ወርዳ ጁኒየር ?? የአጋር ፓርቲነት ሚና ለመጫወት መወሰኗን ስትሰማ-> ለማረጥ የደረሰች ሴት ወንድ አታማርጥም አይነት ነገር ????
2negative
ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት ይለብቻዎ ትሆናላችሁ ፣ የምትወዳቸው ZIMZIMZALABIM ZIMZIMZALABIM O O O O…
2negative
ያበደ
2negative
አሜሪካን አትንካ ከዚህ ሰፈር ቀልድና ሴራ መቀመቅ ይከትሃል።
2negative
ንፁህ የብልፅግና ተስፋ❤❤??????????
2negative
የፈረንጆች አመት ለሰው ልጆች ደንታ የሌለው: በቀን አንዴ መብላት የማይችል ሃገር ለፈጠረው እና ሃዘኔታ ለማይሰማው: በጥቅሉ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ መረዳት ለማይች…
2negative
ውሸታም
2negative
ለመድሃኒት መግዣ የሚሆን የውጭ ምንዛሬ በአግባቡ የሌላት ሃገር ቻይናና ቱርክ በገፍ ያመረቱትን የገና አባት ተበዮውንና የራሷን ህዝብ የባህል አልባሳት ሚሊዮን ዶላሮች አፍስሳ ኢምፖ…
2negative
ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የከተማ ልማት፣ ንድግ፣ ኢንዱስትሪ ትራንስፖርትና የፋይናንስ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ክቡር አቶ አብዱልሃይ ሶጃር ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ወደ ነ…
2negative
እስቲ በመረጃ አስደግፊው ቤ/ክርስቲያኑንም ማለቴ በቪዲዮ ዝም ብሎ መቀደድ አይደለም
2negative
ይሄን ያህል መብት የሠጠ መንግስት ነዉ የህግ ከለላዉ ለአራጁ ቄሮ ጀዋር ለሚመራዉ ቄሮ ይሄን ያህል ስልጣን ሠቶ እያሣረደና እያስገደለ ያለ መንግስት ነዉ
2negative
ለውጡ ?? ???? ለውጡ እኮ ብልፅግና ፓርቲ መስርቶ ሌላ አምባገነን ስርዓት መገንባት አይደለም
2negative
የቦታው አመራረጥ ግን እንዴት ነው?ክፍት ቦታ እያለ መሃል ኣሰፋልቱ መሰራት ሲገባው ሓወልቱ ወደ ሱቆቹ በጣም ተጠግቶ መሰራቱቱ ግራ ያጋባል።
2negative
ያ እውነት አይደለም
2negative
ደካማ የተረኝነት ስሜት ያለህ ጠባብ
2negative
የወያኔ ዓይነት የደንቆሮ መንግሥትም ወደፊት በኢትዮጵያ ውስጥ እድል አይኖረውም።
2negative
እኔ ሚመስለኝ ከሆንክም የምታታልለው ምስኪኑ የአማራን ጠላት ነህ። ወያኔ የጫነብህ የዘር አስተሳብህን ደብቀህ ሳናውቅ ለብዙ ግዜ ሸውደህናል። አሁን ተነቃብሽ ዘረኛ ነህ
2negative
አንዳንድ የጠገቡ ከብቶች እንደ ሰው ካልተቆጠርን ብሎ እያስቸገሩን ነው።
2negative
እታይ ሞ ዚ 30 ዓመት ንኽደይ ሰላም ዘይበለ ቢአዱ ሰላም ንባዕሉ እበር ሰላም ናይ ህዝቢ ዩ ዘደለና ዘሎ።
2negative
አዉቄአለሁ ብይአለዉ ቪዲዬዉ እራሡ የለጠፉት የዉሸት ነዉ መስቀል ላይ የተቀረፀ ነዉ ሌላዉ አታክ እያረጉ ያሉት የአማራን ብህሬተኝነትንና የአማራን ነገስታት ምንም ከ…
2negative
የኔ እመቤት ቋንቋዉን አለመናገርሽ ሊወቀስ የሚገባዉ አንቺና ቤተሠብሽ እንጂ ሲዳማ ብሎ ክልልሽን አክብሮልሽ የነበረወስርአት አይደለም አንተ ኢዜማ…
2negative
ልክ በፊት በአጠቃላይ አገሪቱ የነበረው አመራር፤ የማስፈራራት፣ የአፈና፣ የማሰር፣ የማሰቃየትና የግድያ ህግ በትግራይ ክልል ብቻ በቁርጠኝነት ስለቀጠለ!
2negative
በቃ ፕሮፌሰር መራራ አማራን ነፍጠኛ እያሉ የጥላቻ ቅስቀሳ ከሚያደርጉትና እጃቸው በደም ከተጨማለቀ ግለሰቦች ጋር ለመስራት ተስማሙ ማለት ነው? ቆርጠው ገቡበት?
2negative
የምታየው ቆጮ መቁረጫ አይደለም
2negative
ፌደራሊስ ሀይሎችን እንቀላቀላለን ?? ሀገር አሸባሪዎች ወይም ገንጣዮች በእንዶድ ታጥባ ወደ ፌደራሊስ ሀይሎች ተቀይራለች ። ወይ የኢትዮጵያ…
2negative
አፍሬያለሁ!! ይህ ሃሳብ በቆምንበት ክፍለ ዘመን ከሚያስብ እዕምሮ የማይጠበቅ ተራ ሃሳብ ነው
2negative
ከህወሀት አቸኳይ ስብሰባ ምንም አዲስ ነገር አይመጣም:: ያው ከዳተኞች የሚለው አዲስ ዜማቸው ብቻ ነው::የትግራይ እድል በትግራይ ወጣቶች እጅ ነው!
2negative
ይሄ እኩይ ሰው መልዕክት አስተላልፎአል። ስለዚህ አማራ ክልል ባሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይንም በሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች በአብን የተጠነሰሰ ሴራ እንጠብቃለን
2negative
በብሔራዊ ፈተና የተሰራው ስህተት አሁንም በአንድ ብሔር ተደግሟል። አዴፓ በከተማ የአማራን ጥቅም ለማስጠበቅ 18 ከፍተኛ ወጣት አመራሮችን ከክልሉ አስመጥቶ ሚዛናዊነት የጎደለው መጠነ…
2negative
ንገሪልኝ እስቲ ለዚህ ምድረ ኮተት
2negative
መዉጣት ፈልጓል ይሄ በሽተኛ
2negative
አህመዲን ጀበል የተባልው ጭሎ ለአሜሪካ ፀሎት ማድረግላይ ይሆን? አንድ ቀን ጏንታናሞ መላኩ አይቀሬ ነው!
2negative
ከማል ገልቹና ዳውድ ኢብሳ ኤርትራ ላይ እንኳን አልተስማሙም
2negative
Abiy ahmed ምን ያክል ውሸታም አስመሳይ እንደሆነ ከዚህ በላይ ማሳያ ያለም። ከ ጥቂት ሳምንታት በፊት የወርቅ ሃብል ሲሸልም እየተወነ ነበር ?? የጠቅላይ ሚኒስትሩና የመከላከያ…
2negative
አማራ ጠላትህ ቤትህ ዉስጥ ነዉ ያለዉ። አማራን ወይም የክርስትና እምነት ተከታዮችን ቆራርጠን ነዉ እምንጥላችሁ ። ባህርዳር ላይ ለአማራ ህዝብ የተሰጠ ማስጠንቀቁያ።
2negative
ይህ ትንሽ መስመር የሳተ ይመስለያል::ለውጡ ገና ህብረተሰቡ ስላልተለማመደው አያስፈልግም በሚል ፍልስፍና ምኑን ስራ ልንሰራ ነው:: የቆንቆ ነገር ልክ ቢሆን…
2negative
ሁሌም ልክ ነኝ :-)
2negative
ቆይ ግን ከምር በወንድ የምትጠራት ምን ብላ ቆሽትህን እንዲህ ብታደብነው ነው
2negative
የሀገራችን ውድቀት እና የዘረኝነቱም መነሻው የራሳቸውን እምነት ከማስተማር ይልቅ የሌላውን ሀይማኖት፣ ቋንቋ፣ ብሔር፣... መስደብ እውቀት የሚመስላቸው ‹‹የሀማኖት…
2negative
እንዳንተ አይነቱ ዶማ ነው ሀገሪቷን የመረዘው መርዝ አንተን ብሎ ተናጋሪ አስመሳይ
2negative
ራያ ሻጭ ኮሚቴ ጭንቀት ውስጥ ናቸው። ደመወዝ ሳይከፈል ነገሩ መበላሸት መጀመሩ አስደንግጧቸዋል። የውሸት ወሬ እያፈላለጉ መፖሰት ጀምረዋል። ሰው ሬሳው የሚጥልበትን ያጣል?
2negative
Happy 2020 ትልቅ ሰው :) ኑኑሻ ልበላት ቂቂሻ...እንደው ወኔዋ ተመችቶኝ ነው እንጂ:: በፌሚኒስቶቹ አዲስ ዓመት ሎጋ የሆነች ከሜካፕ እና ከፆ…
2negative
ቀይ ውሸት አለ? ??
2negative
ጣልያን የነካካው አስቸጋሪ ነው
2negative
ድህነት
2negative
ምንም ወሬ ያውራ ስራ አይስራና ወጣቱም ስሌት ሳይሆን በስሜት በስሌት የሚነዳ ሰው ነው። ሀሳብ የሌለው ሁሌም የሚያለቃቅስ ግለሰብ ነው።
2negative
የአሜሪካ ድምፅ ሀላፊነት የተሞላበት አሰራር ባይከተልና የለማን ቃለ ምልልስ እንደወረደ ቢያቀርበው ኢትዬጵያ ውስጥ ምን ሊፈጠር ይችል እንደነበር አናውቅም እሱም ቃለ ምልልሱን የሰጠው…
2negative
አድሎ ደርሶብህ የማታውቅ ከሆነ ወይ ሀይማኖትህን ለቀህ ከነሱ ጋር አንድ ( ታቦት ሸኚ) ሆነሀል ወይ ደግሞ ጨቆናውን ለምደህዋል ማለት ነው።
2negative
የአብይ አሽከር ገረድ መሆናቹሁን ሁሉም ያውቃል አሁንም ከግርድና አያውጣቹሁ ምድረ ጥንብ
2negative
ምን ማለት ነው ደሞ? እኔኮ ሰገጤዎች ኬት እንደሚያገኙኝ አላውቅም! ☺️ ዞርርር በል እስኪ
2negative
የአፍሪካ ቀንድ ፣ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኘው የISIS ቅርንጫፍ TPLF እየተባለ የሚጠራው የአጋንንቶች ጥርቅም ነው ይህን አሰቃቂ ፣ ኢ-ሰ…
2negative
፫. ኤርታዕለ በቀን መጎብኘት በጣም ከባድ ስለሆነ ኣስጎብኚዎች በጥንቃቄ በሚመሩት የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ከኣመሻሽ ጀምሮ የሚከወን መሆኑን ማወቅ ለጥንቃቄ ይረዳዎታል። በቀን ለመጓ…
2negative
ጆን ብዙ ግፍ አለብህ ማለት ነው...??
2negative
ክርስትያን ታደለ በማንነቱ ተለይቶ ተረኛ ነን በሚሉ የኦሮሞ ገዥዎች የታሰረ መሆኑ ግልፅ ነው። ይህ በግፍ እና እብሪት የታሰረን ሰው ነፃ ለሚያወጣ ትግል ቅድምያ መስጠት ለኢዜማ በዘረ…
2negative
ምንድነው በአፋር ባለሃብት ማለት በኢትዮጵያዊ ማለት አይበቃም ?!
2negative
አንተም ተዘጋጀ የአነተም ፀጉር 2020አያልፍም ምነዉ አላየህዉም እንዴ ፀጉርህ መመለጥ ጀምሯል
2negative
Conga ድንዙዞችን የበለጠ ለማደንዘዝ የምትሄድበት መንገድ ዛሬ አድርሶሀል እግዚአብሔር ግን እንደሰው አይደለም 100% የሙስሊም ተወላጆችን ሰብስበህ ኢትዮጵያዊ…
2negative
?????? አጉል ዝና
2negative
አትፍራ ; ያንተ ችግር ሀገሪቱ ካለችበት ውስብስብ ሁኔታ አይበልጥም ። እናት ሀገር ወይም ሞት ሲባል አልነበረ እንዴ ? ለማ ማታለል የጀመረው አሁን አይደለም ።…
2negative
ለእነሱ ምርጥ የክርክር መልስ አለኝ - ፋኩ! :-)
2negative
ወንጀልሎኞችን ለህግ አቅርብ አጠገብህ ያለው እየወጣ ከመደንፍት ይቆጠብ እውነት ህግ ያለበት አገር ቢሆን ኖሮ እንደሽመልስ አይነቱ መሃይም ከስልጣን ይባረር ነበረ…
2negative
አሹፉ ብቻ
2negative
ምን ይሆን የተማሩት? የኢሀድግ ትውልድ የዞረበት!
2negative
የጀመርኩትን ሳልጨርስማ አልሄድም ብሎ መሰለኝ??????....ብቻ ሰይጣን አያሳስትህ...ወገቡ ግን ተረፈ???
2negative
ኸረ ተይኝ ፣ ስንቱን ትንኝ አባረን እንደምንችል እኮ ነው ግራ የገባኝ
2negative
እንዳንተ አይነት የተስፋፊነት አቀንቃኝ ከኢዜማ ጋር መሳፈጥ ምን ይጠቅምሃል? ከብሄረተኞችም ተጣልተህ: ከኢዜማም ተጣልተህ..... Take a chill pill bru ??
2negative
ጥፋት ሳላጠፋ በእርከን ፬ ተከስሼ ለማን አቤት ይባላል?
2negative
የሸገር ልዩ ወሬ-በጦርነት እና በሕመም 5 ልጆቻቸውን ያጡት የጨው በረንዳዋ እማሆይ ፀሐይነሽ ኃይሉ ዓይኖቻቸውን ያጡት በእንባ ብዛት ነው
2negative
ላንተ አይደለም
2negative
ሰሞኑን ብዙ አስደማሚ (ታጥቦ ጭቃ ) የሆኑ ፖለቲካዊ ዜናዎችን ሳንሰማ አንቀርም:: አጃይብ ነው !
2negative
⃣Realtime Photography አቢሲኒያውያን ጨለንቆ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ከጨፈጨፉ በሗላ ለሽንፈታቸው ቋሚ ማስታወሻ እንዲሆን እና የትውልዱን ሞራል እንዲሰበር በ…
2negative
ቃሉ አሉታዊ ነው ብዬ ነው
2negative
“ነፍጠኛ የነፍጠኛነት ልጅ እንጂ አባቱ አይደልም“ ለነፍጠኛ እኩልነትሲኦሉ ናት የምቀኝነት የአጉልየበላይነት ሥነልቦና ነው፤ የትኛ…
2negative
ዲያቢሎስ ጥፋ ከዚህ መርዝ
2negative
ታምራት የሚባል ተምሬ ኣውቃለህኝ በማለት ኤሪትራን እና ህዝብዋን ያለተማሩ እንደ ሃገር መብት መሰጣት ኣይገባትም ኤሪትራ በኢትዮጵያ ታች መሆን ኣለባት ይላንል ራሲታዊ ቃላት መናገሩን…
2negative
ለማ መገርሳ ሆይ! የቀድሞ ወዳጅህ ናሁሰናይ ከመቐለ ይህን ባለ 6 ነጥብ መልእክት ልኮልሃል፦ 1. ጠባቂዎችህን ሙሉ በሙሉ ከአብይ ንኪኪ እና ትእዛዝ አፅዳ፡፡ የጥበቃ ጥንካሬው ሶስት…
2negative
ፋራ የመንደር ዱርዬ ስራ ፈተን አንተን ስንከተል አልታየህም ምድረ ዱቄት እኛ ብዙ ስራ አለብን ኮተት
2negative
አቃቢ ህግ የፖለቲካ ተላላኪ አሽቃባጭ መ/ቤት ሌላ ምን ስራ አለው?
2negative
የትምህርት ስርዓት መውደቅን / / / አክራሪ ዘረኝነት / / / የከፋ የስራ አጥነት (ድህነት) / / / ለአለም እጅግ ጠቃሚ ቦታ(red sea) መገኘታችን / / / የፖለቲካ አለመረ…
2negative
አፍንጫ ጎራዳ ሆነሽ ጠየም ካለሽ ትንሽ ከንፈርሽማ ወፍሮ ፀጉርሽ ከርደድ ካለ በቃ አንቺማ ጋና ነሽ ነበር የሚሉን ባርያው ወይም ሻንቆ ደግሞ የቤት ስምሽ
2negative
ዘመኑ እኮ ጳጳስ ካልሆንኩኝ ያለ ሰው ነው
2negative
የሰውን አንገት ቆርጦ ሰውን በቁመና አንድዶ ቤተክርስትያን አቃጥሎ እፀድቃለሁ ብሎ ከሚያስብ አማኝ ነኝ ባይ ጋር መኖር በራሱ ጥበብ ያስፈልገዋል ።…
2negative
ይህን አደባባይ እሱ አለው እንጂ አሰብ እያለ እስከዛሬ የሚያለቅስ ሁሉ እንጨርሳቸው ከሚል የበላይነት ስሜት አያመልጥም። እንኳን ራሱን የቻለን አገር አsውን ለ…
2negative
ስብርብርሽ ወጥቶ የለ እነዴ? እኔ አስራ 3 ??
2negative
እስክንድር ለፋውል አዲስ ባይሆንም ሞጣ ላይ በሠራው ፋውል ምክንያት ማንነቱ ፍንትው ብሎ በመታየቱ ከጥላቻ መደብሩ ውልቅ እያለ ያለው ሰው የበዛ ሆኖ ታይቶኛል። ከባድ እና በቅቤ ሊታሽ…
2negative
አማራክልል የሕወሓትን ፋና በመከተል ሙስሊሙን የማሳቀቅ፣ የማጥላላትና መንፈሳዊ መብቶቹን የመንጠቅ ሥራ እየሠራ ነው! ይህ እብደት በምን መልኩ ክልሉን ይጠቅማል ተብሎ እንደታሰበ ለሰ…
2negative
የታይሊን ስዊፍት እርግማን በ Justin Mouse ላይ ወድቋል ስለዚህ እርሷ እርግማን ከሰይጣን የበለጠ ጠንካራ እና በመንገዱ ላይ የቆመ ማንኛውም ሰው እብድ እና ህይወቱን ያበላሻል ፡፡
2negative
ማን አባቱ ነው እሱ እንዲህ የሚለው? ቅ ል ራስ በለው...
2negative
እንዲህ ቅጥ ያጣ ፣ እሰሩ ማፍረስ ዓይነት አስተዳደር ?!?! አዲስ ችግኝ ተከሎ ለማልማት ሽር ጉድ እየተባለ ; ጥንታዊ ደንን እያወደሙ የድንጋይ ግንብ ማቆም ም…
2negative