text
stringlengths
1
4.09k
ይህ ክለብ SHARE
ጎልልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጵያያያያያያያያያ ኢትዮጵያ 1 0 ናይጄርያ
ፍቅርን አትፈልገው ህይወትን ፈልግ ህይወት የምትፈልገውን ፍቅር ያገኝልሃል።
ሊዮኔል ሜሲ ከካሪም ቤንዜማ በልጦ በሶስተኛ ደረጃ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል Sport bible
A 50 year old car seems a lot older than a 50 year old person
ኢትዮጵያ ግብፅን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ረታለች ሀገራችንን በቀጣይ በወዳጅነት ጨዋታ የምትገጥመው ዩጋንዳ ዋና አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ ለአቋም መፈተሻ ጨዋታ ዋልያዎቹን መምረጣቸው ትክክለኛ ምርጫ መሆኑን ገልፀዋል ። ኢትዮጵያ ከ 95% በላይ ተጫዋቾቿ ከሀገር ውስጥ የተወጣጡ ናቸው ፣ እውነታው ደግሞ ይህ ስብስብ ግብፅን ከጨዋታ ብልጫ ጋር መርታት ችለዋል ። አሁን ያለንበትን ወቅታዊ አቋም ለመለካት ትክክለኛውን ብሄራዊ ቡድን መርጠናል በማለት አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ በዛሬው እለት ተናግረዋል ። 4 3 3 Fast sport Share
የፌደራል መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የመድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁሶችን እጥረት የሚቀርፍ ረቂቅ ደንብ በቀጣዩ ኣመት ለፓርላማ አቀርባለሁ ማለቱን ፎርቹን ዘግቧል።
ማን ሲቲ ኤርሊንግ ሀላንድን ከአንድ አመት በፊት በዛሬዋ እለት አስተዋወቁ። በPL ታሪክ ፈጣኑ ተጫዋች ለሶስት ሃት ሀትሪኮች (8 ጨዋታዎች) በአንድ ሲዝን ብዙ ጎል ያስቆጠረው በሲቲ ተጫዋች ። በአንድ የPL ሲዝን ብዙ ጎሎች ክለቡ የሊጉ መሪ፣ የዩሲኤል ግማሽ ፍፃሜ፣ የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ላይ ይገኛል ። Took the Etihad by storm Share
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች 04:00 | ፍራንክፈርት ከ ዌስትሀም Agg (2 1) 04:00 | ሬንጀርስ ከ ሊፕዚንግ Agg (0 1) በኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች 04:00 | ሮማ ከ ሌስተር ሲቲ Agg ( 1 1) 04:00 | ማርሴ ከ ፌኖርድ Agg ( 2 3) 4 3 3 Fast sport Share
የማት ተርነር ሀገር አሜሪካ በኔዘርላንድ 3 1 ተሸንፋ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች ። የማት ተርነር የኣለም ዋንጫ ጉዞ በዚህ አብቋቷል ። SHARE
የኢትዮጵያ አየር መንገድ CNN ቴሌቪዥን ሰሞኑን ባሰራጨው ዘገባ፣ አየር መንገዱን የጦር መሳሪያ ከማጓጓዝ ጋር በማያያዝ ያቀረበውን ያልተጨበጠ ክስ አጥብቆ እንደሚቃወም ተናገረ። አየር መንገዱ፣ በCNN ዘገባ መነሻነት ሀሙስ እለት ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ ከIATA ቀደምት አባላት አንዱ እና ለአሥር ኣመታት የስታር አሊያንስ አባል የኾነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ላለፉት 75 ኣመታት ለአፍሪካ አህጉር እና ለተቀረውም ኣለም አስተማማኝ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ፣ በርካታ ሽልማቶችን ያሸነፈና በክፉም ኾነ በደግ ጊዜያት በሚሰጣቸው ሰብአዊ እና የንግድ ተግባራት የተመሰገነ ኣለም አቀፍ አየር መንገድ መኾኑን አስታውሷል። አየር መንገዱ ከአቪዬሽን ጋር ተዛማጅ የኾኑ ብሄራዊ፣ ቀጠናዊ እና ኣለምአቀፍ ደንቦችን በሙሉ በጥብቅ የሚያከብር መኾኑንም በመግለጫው ጠቅሷል።ከዚህም በመነሳት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በCNN የቀረበውን ውንጀላ እንደሚቃወመው ጠቅሶ፣ አየር መንገዱ በውል እንደሚያውቀው እና ሰነዶቹም እንደሚያሳዩት በየትኛዎቹም የበረራ መስመሮቹ፣ በየትኛውም አውሮፕላኖቹ አንድም የጦር መሳሪያ አላጓጓዘም ብሏል። CNN በዘገባው የጠቀሳቸው ደረሰኞች በግልፅ የሚያሳዩት ውንጀላ በቀረበባቸው በረራዎች የተጓጓዙት እቃዎች፣ በሰነዱ ላይ እንደተጠቀሰው የIATA ደረጃን በጠበቀ መሰረት የታሸጉ ምግብ ነክ ነገሮች” መኾናቸውን ጠቅሶ፣ ከዚያ ውጪ በዘገባው ላይ የታዩትን ምስሎች አየር መንገዱ አያውቃቸውም ብሏል። በተጨማሪም መግለጫው፣ በአየር መንገዳችን በብሄራቸው ምክንያት ከሥራ የታገዱም ኾነ ሥራ እንዲያቆሙ የተደረጉ ሰራተኞች እንደሌሉን ማረጋገጥ እንወዳለን ካለ በኋላ፣ ይህንን ከአየር መንገዱ የሰው ሀብት አሥተዳደር ማረጋገጥ እንደሚቻል ጠቅሷል። ባለፉት አሥር ኣመታት በሁሉም መለኪያዎች ያስመዘገብነውና አየር መንገዳችንን በአፍሪካ አህጉር ቀዳሚ ካደረገው አራት እጥፍ እድገት ባሻገር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልዩ እና የላቀ ፈጠራ፣ ክህሎት፣ ፈተናዎችን የመቋቋም ብቃት እና ኣለም አቀፉ ወረርሽኝ የፈጠረውን ቀውስ ለመቆጣጠር ያስቻለ ፈጣን የውሳኔ አሰጣጥ ተግባራዊ ያደረገ መኾኑን በመግለጫው ጠቅሷል። ከአቪዬሽን ጋር ተዛማጅ የኾኑ ኣለም አቀፍ ደንቦች እና መስፈርቶችን በሙሉ በጥብቅ የሚያከብር እና በሁሉም የሥራ ክንውኖቹ ከየትኛዎቹም የሲቪል አቪዬሽን ደንቦች የማያፈነግጥ መኾኑን የጠቀሰው አየር መንገዱ፣ ምንም ኣይነት የጦር መሳሪያ ማጓጓዝ ሥራ ላይ ተሰማርቶ እንደማያውቅ ለተሳፋሪዎቹ በሙሉ እና ለሕዝብ ለማረጋገጥ እንወዳለን ብሏል።በመጨረሻም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ CNN ዘገባውን እንዲያርም በመግለጫው ጠይቋል። Via Sheger FM
ዛሬ የሚደረጉ የ 4ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች: 09:00 | አርባምንጭ ከ ባህር ዳር ከተማ 12:00 | ወልቂጤ ከ ሀዋሳ ከተማ
በጨዋታው የሚቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት !
ሊዮ በእግር ኳሱ ያለዉ ሪከርድ :
ይሄን ያውቃሉ አንድ ሰው በአማካኝ በቀን 15 ጊዜ ያክል ይስቃል ተብሎ ይገመታል፡፡የህፃናት ደግሞ ቁጥር እጅግ ከፍ ብሎ እስከ 400 ሊደርስ ይችላል ! SHARE ||
ነገር ግን ወቷል
‍ ‍ ጉዞ ወደ እንሳሮ የጉዞ ቀን: እሁድ የካቲት 5 የቆይታ ጊዜ: ደርሶ መልስ የቦታ ርቀት፡ 130 ኪሜ ጥቅል ዋጋ በሰው፦ 1500 ብር መነሻ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት መገናኛ ሰኣት 12 : 00 ሰኣት መነሻ ሰኣት 12:10 የጉዞ ወጪ የሚያካትተው ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ ቁርስ ፣ ምሳ ፣ የታሸገ ውሃ ፣ ሻይ ቡና የመግቢያ የአስጎብኚ የፓርክ ጠባቂ የፎቶግራፍ የሚጎበኙ ስፍራዎች 2 የተለያዩ ረጃጅም ዋሻዎች እንሳሮ ፊልም የተሰራበት የተለያዩ መልክአ ምድሮች ውብ የቋጥኝ ስፍራዎች አሁኑኑ ይመዝገቡ BOOK NOW
የካናዳው አውሮፕላን አምራች ደ ሀቪላንድ ኩባንያ 25ኛውን ዳሽ 8 400 አውሮፕላን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ማስረከቡን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኑን ባለፈው ነሀሴ 20 ቀን 2011 ኣም መረከቡን ኩባንያው ገልጿል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካናዳዋ ኦንታሪዮ ከተማ የሚመረቱትን ዳሽ 8 400 አውሮፕላኖች በአብዛኛው ለአገር ውስጥ በረራ ይጠቀምባቸዋል። አውሮፕላኑን ለመረከብ ወደ ካናዳ ያቀኑት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማርያም ዳሽ 8 400 በአቅሙ እና ለደንበኞቹ ምቹ በመሆኑ በአፍሪካ ከሚገኙ አየር መንገዶች ለተጀመረው ሽርክና እና በገበያው ለተወጠነው እድገት ቁልፍ ሚና ይኖረዋል ብለዋል። የካናዳው ኩባንያ 600ኛ ስሪቱ የሆነውን አውሮፕላን ሲሸኝ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነሲሴ ጫሊ ተገኝተዋል። Via Sheger Tribune
በወልድያ ከተማ ጫት መቃም ሆነ ማስቃም ተከለከለ ከወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት የተላለፈ ተጨማሪ ክልከላዎች ከተማ አስተዳደሩ ቀደም ሲል የከተማውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ክልከላዎችን ማስቀመጥ መቻሉ የሚታወሰ ነው። ሆኖም የከተማ አሰተዳደሩን ነባራዊ ሁኔታ በማየት ተጨማሪ ክል ከላዎች በማስፈለጉ ፣ ከነገ መስከረም 22 2015 ኣም ጀምሮ ተጨማሪ ዉሳኔዎችን አሳልፏል። በዚህ መሰረት: 1)ከ ነገ መስከረም 22 ቀን ጀምሮ ጫት ወደ ከተማዋ ማስገባት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ። 2) ከነገ ጀምሮ ጫት መቃም ሆነ ማስቃም በጥብቅ የተከለከለ ነዉ። 3) ከነገ ጀምሮ የጎዳና ላይ ቁማር (ቢንጎ የመሳሰሉትን) መጫወት የተከለከለ መሆኑ የወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት ያሳስባል። ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች ጨምሮ ከዚህ በፊት የተላለፉ ዉሳኔዎችን ማንኛውም አካል የማክበርና ሃላፊነቱን የመወጣት ግዴታ ያለበት መሆኑንና ይህን ውሳኔ የማያከበር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላይ የፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ በአፅእኖት እናሳውቃለን፡፡ የወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት መስከረም 21 ቀን 2015 ኣም ወልድያ Via afar voice
DOT Brand ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ማንችስተርርርርር ሲቲቲቲቲ
የትላንትናው የፕሪሚየር ሊግ ውሎ በአንድ ፎቶ ሲገለፅ!
ውሻ በኮሎምቢያ ውስጥ በአንድ ስቶር ውስጥ ሰዎች በብር ኩኪስ ሲገዙ ያየው ውሻ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ቅጠል በአፉ ይዞ ኩኪስ ለመግዛት ሄዷል። ሻጮቹም ይህን አይተው ሁሌ ኩኪስ ይሰጡታል እሱም ቅጠል ያመጣል ! በአጠቃላይ ደምበኛ ሆነዋል
ሪያል ማድሪድ Vs ሪያል ሶሼዳድ 0 1
ተቃርቧል! ዴኒስ ሱዋሬዝ በውሰት እስከ አመቱ መጨረሻ በሚደርስ ውል ከኤስፓንዮል ወደ ሴልታ ቪጎ ለመቀላቀል እጅጉን ተቃርቧል።
የመጀመሪያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ !
ወርቃማ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌትክስ ቡድን በመዲናዋ ጎዳናዎች አቀባበል ተደርጎለታል። በ19ኛው የኣለም ከ20 ኣመት በታች አትሌትክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ በ6 ወርቅ፣ በ5 ብርና በ1 ነሀስ ሜዳሊያዎች ከአፍሪካ 1ኛ፣ ከኣለም 3ኛ ሆኖ የጨረሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ትናንት በቦሌ ኣለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል። ዛሬ ጠዋትም ለቡድኑ በክለቦችና በማህበራት የአበባ ሽልማት የተበረከተለት ሲሆን በአሁኑ ሰኣት አትሌቶቹ በተዘጋጀላቸው መኪና በመዲናዋ በተመረጡ ጎዳናዎች ሽርሽር በማድረግ ላይ ናቸው። የጎዳናዎች ላይ ሽርሽሩ እንዳበቃ የማበረታቻ ሽልማት እንደሚበረከትላቸው እና የምሳ ግብዣም እንደሚደረግላቸው ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አርሰናል አስፈላጊ ሶስት ነጥብ አግኝቷል! ከመጀመሪያው ጀምሮ ይህን ያህል ሳቢ ጨዋታ ያልተመለከትንበት ጨዋታ ሲሆን የአርሰናል የተከላካይ ክፍል አሁንም በጣም ብዙ መሻሻል ያለበት ችግሮች እንዳሉበት ተመልክተናል ነገር ግን ከወጣቶቹ ኔልሰን እና ዊልክ ያየነው ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ሳናደንቅ ማለፍ የለብንም። በተለይ አስጨናቂ ጨዋታ ሆኖ ያለቀበት ምክንያት አንድ ጎል ብቻ ማስቆጠሩ ነው ከእረፍት በሃላ ትንሽ ከመጀመሪያው የተሻለ እንቅስቃሴ ተመልክተናል የመጀመሪያዋ ጎል ስትቆጠር የሜትናልድ ኔልስ እና የኦባሚያንግን ጥምረት ማድነቅ ተገቢ ነው።ተቀይረው ከገቡት ተጫዋቾች ከሴባሎስ ጥሩ ነገር ተመልክተናል በተጨማሪም ከፔፔ እና ማርቲንሊም ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከነሱ መቼም ዛሬ ትልቅ ነገር መጠበቅ አያስፈልግም ገና መላመድ ያስፈልጋቸዋል በአጠቃላይ መራር ጨዋታ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አግኝተናል። መልካም ምሽት! SHARE
የተረጋገጠ ምንም እንኳን ሱፐር ሊጉን ከመሰረቱት 12 ክለቦች 9ኙ ራሳቸውን ቢያገሉም ባርሴሎና በሱፐር ሊጉ እንደሚቆዩ ተናግረዋል።
ቪኒ ላይ ነው አሁንም ጥፋት እየተሰራበት ያለው
ተፈቷል! ፓስተር ቢንያምም ከሰበር ሰሚ ችሎት በፊት አሁን ከመሸ ከወህኒ ቤት መፈታቱ ተሰምቷል።
ለሪያል ማድሪድ መጫወት እፈልጋለሁ የመግቢያ ቀኔ ለእኔ ልዩ ነበር አሁን ግን ለቡድኑ ጨዋታ ዝግጁ መሆን አለብኝ ጁድ ቤሊንግሀም
ጎልልልልልልልል ቼልሲሲሲ ቼልሲ 1 0 ሊድስ
OFFICIAL| ፍራንስ ፉትቦል ከዚህ ቡሀላ የባላንዶር ሽልማት የሚሰጠው በአንድ የካላንደር ኣመት ብቃት ሳይሆን በ አውሮፓ የአንድ የውድድር ኣመት አቆጣጠር ባለው ጊዜ ባሳዩት ብቃት እንደሚሰጥ ይፋ አድርገዋል። የ 2021 22 የውድድር ጊዜ በ 2022 የሴቶች ዩሮ የሚጠናቀቅ ሲሆን፣ የ 2022 የካታር የአለም ዋንጫ ደግሞ በ 2022 23 ሽልማት ላይ የሚካተት ይሆናል።
አንድ ስለ ውፍረቷ ያሳሰባት ሴት ወደ ሀኪም ቤት ትሄዳለች ሀኪም ፡ ምን ልታዘዝ ታካሚ ፡ ውፍረት ለመቀነስ ነው ሀኪም ፡ ok ውፍረት ለመቀነስ ነው ታካሚ ፡ አዎ ሀኪም ፡ ውፍረትሽን ለመቀነስ ቁርስ ምሳ እና እራትሽን ሻዪ በዳቦ ቢ ታካሚ፡ እሽ አመሰግናለው ብላ ሄደች ታካሚ ፡ ከ ደቂቃዎች በሃላ ተመልሳ ሀኪሙን ብትል ጥሩ ነው ሻይ በዳቦ ምበላው ከምሳ በሃላ ነው በፊት
ዊልያም ሳሊባ አንፍልድን ያንቀጠቀጠበትን የመከላከል ብቃቱን በፕሪምየር ሊጉ ቻናል ይመልከቱ
የኬልያን ምባፔ የምንጊዜውም ምርጥ 11
ETHIO MEREJA ከላይ የተለቀቁ ዜናዎቻችንን ይመልከቱ። ሌሎች አዳዲስ መረጃዎቻችንንም ይከታተሉ። ለወዳጆ ቻናላችንን ያጋሩ፣ ሼር ያድርጉ።
አንድ አፍታ ሚዲያ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ በሰራው ዘገባ ምክንያት በፖሊስ ወከባ እንደተፈፀመበት ገለፀ፡፡ ህግ እና ስርአትን ባልተከተለ መልኩ የመረጃ ምንጫችን ታስራለች” የተቋሙ ሃላፊ ማስረጃ እና መረጃ ይዘን ባቀረብነው ዘገባ ጥፋት ካለ በሚዲያው ህግ መሰረት ልንጠየቅ ይገባል እንጂ ሆን ተብሎ የእረፍት ቀናትን አስታክኮ በመምጣት የተቋሙን ስራ አሰኪያጅ እንዲሁም አንድ ጋዜጠኛን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ለመውሰድ እና እንግልት ለማድረስ የታሰበ እንቅስቃሴ ተደርጓል” ያሉት የተቋሙ ባልደረቦች ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ጉዳይን በተመለከተ ባቀረቡት ዘገባ ተሳታፊ እንደሆነ በተገለፀ ግለሰብ ላይ የተበዳይ ስሞታ እና ማስረጃን ለተመልካቾች በማቅረባቸው ምክንያት ክስ እንደተመሰረተባቸው ከፖሊሶቹ መስማታቸውንም ጠቁመውናል፡፡ በህግ አግባብ መጥሪያ ድርሶት ላልቀረበ ተጠርጣሪ መጥሪያ እንዲደርሰው ማድረግ ተገቢ ሆኖ ሳለ 5 ሆነው በመምጣት በወቅቱ በቢሮው ያልነበሩትን ስራ አስኪያጅ እና ጋዜጠኛ ካላመጣችሁ በሚል ወከባ ተፈፅሞብናል ብለዋል፡፡ ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው የሚዲያው ሃላፊ በተሰራው ዘገባ ላይ የግል ተበዳይ ነኝ ያሉትን ግለሰብ ማስረጃ እና መረጃ ይዘው ዘገባውን እንዳቀረቡ ጠቁመው የመረጃ ምንጯ መረጃ ሰጥተሻል በሚል ህግ እና ስርአትን ባልተከተለ መልኩ በቁጥጥር ስር መዋሏን” መስማታቸውን እና ፖሊስ ባቀረበው የስም ማጥፋት ክስ ምርመራ በመጀመሩ ዘገባው ከዩቲዩብ ላይ እንዲወርድ ጥር 22 ቀን ከቦሌ ምድብ ችሎት የተፃፈ ትእዛዝ በመቅረቡ ቪዲዮው ከእይታ ዛሬ እንዲወርድ መደረጉንም ተናግረዋል፡፡ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን በተመለከተ መረጃ እና ማስረጃ በእጃችን ይገኛል ያሉት ሃላፊው በኢንተርፖል ደረጃ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር የሚፈለጉ ተጨማሪ 4 ግለሰቦች እጃቸው እንዳለበት ማስረጃ ደርሶናል፡፡ ይህንንም ሙያው በሚጠይቀው መሰረት አጣርተን ክፍል 1 ዘገባችንን ለህዝብ በማድረሳችን ፖሊስ ነኝ ያለ በኋላም የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ባልደረባ መሆኑን ባረጋገጥነው ግለሰብ በተደጋጋሚ ስልክ እየተደወለ በእኔም ሆነ ፐሮግራሙን ባቀረበው ጋዜጠኛ ላይ ማስፈራሪያ እና ዛቻ ይደርስብን ነበር ” ብለዋል፡፡ ሁኔታው ሚዲያው አንፃራዊ በሚባል መልኩ በነፃነት እየተንቀሳቀሰ ነው በሚባልበት በዚህ ወቅት አሁንም በግሉ መገናኛ ብዙሀን እና አባላቱ ላይ ጫና እና ተግዳሮቱ መቀጠሉን የሚያሳይ ሲሆን ከዚህ ቀደም የአሀዱ ሬዲዮ ባልደረቦች በተመሳሳይ መልኩ ትፈለጋላችሁ በሚል የደንብ ልብስ የለበሱ የፖሊስ አባላት ወደ ጣቢያው በማምራት በጣቢያው ሃላፊዎች እና ጋዜጠኞች ላይ ከፍተኛ ጫና ማድረጋቸው የሚታወስ ነው፡፡ Via Sheger Times
አቶ ለማ መገርሳ ውህደቱ ጊዜው አይደለም! ይህን ፓርቲ ማዋሃድ ጊዜው አይደለም። ብዙ አደጋ አለው! በሽግግር ውስጥ ነው ያለነው። ይህ ጊዜ የውሰት ነው እንጂ የኛ አይደለም። በዚህ በውሰት እየመራን ባለንበት ጊዜ ውስጥ ደግሞ ከተለያየ ቦታ ብዙ ችግሮች እየገጠሙን ነው። በዚህ በሽግግር ጊዜ አዲስ ነገር ይዞ መውጣት ወይም የሙከራ ጊዜ የምናደርግበት አይደለም። አዲስ ነገር ይዘን የምንወጣበት ጊዜ ስትሆን እነዚያ ችግሮች በተለይ እኛ በጣም ልናተኩርባቸው የሚገቡ ብለን እኔ ካነሳሃቸው ጉዳዮች ውስጥ አንደኛ የሀገሪቷ ሰላም እና መረጋጋት የሌላት ስለሆነ አብዛኛውን ጊዜያችንን ሀገር ማረጋጋት እና ሰላም ማውረድ ላይ መስራት አለብን የሚል ነው። ልእል ምጣኔ ሀብት በተለይ ህዝቡን እያስቸገር የሚገኝውን የኑሮ ውድነት ላይ ማተኮር አለብን፤ ሶስተኛ ከፊታችን ያለው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ማድረግ የመንግስት ግዴታ ስለሆነ ሰላማዊ እንዲሆን ለማድረግ ከአሁኑ መስራት አለብም። እኛም እንደ ህዝብ እንደ ፓርቲ አሸንፈን እንድንወጣ ነገ መንግስት መሆን እንድንችል ምን ማድረግ አለብን? የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ስልቶችን ቀይሰን መስራት አለብን። አሁን ስራችን መሆን ያለበት ይህ ነው። ከዚህ አልፈን ሌላ ነገር መስራት አደጋ ሊያማጣብን ስለሚችል ይህ ጉዳይ ይደር፣ ይቆይ የሚን ነው። አቶ ለማ መገርሳ
ማክ አሊስተር አለም ዋንጫን ካሸነፍኩ በኋላ ሌሎች ብዙ ዋንጫዎች ማሸነፍ እንዳለብኝ ገባኝ፤ ይህ ክለብ ደሞ ያንን እንዳደርግ ያግዘኛል ብዬ አስባለሁ።
ስለሱ ብቃት አላትትም ፣ ስለ አስደናቂነቱም አላወራል ። ስለ ሞራው ስለወኔውም እንደዛው ። ብዙ ተጨዋቾች ጎል ሲያስቆጥሩ የደስታ አገላለፃቸውን ከተመለከትን ብዙ ነገር ሲያሳብቅ ንታዘባለን ፣ ከጎል ስለራቁ ፣ ጎል ማስቆጠር ስለተካኑበት ፣ ሌሎችም ሌሎችም መዘርዘር ይቻላል ። ከነዚህ ምክንያቶች ውጪ ግን ሌላ ምክንያት አለ ፍቅር የፍቅር አገላለፅ ደግሞ የተለየ ነው ። ይህንንም በትናንቱ ጫወታ ታዝቢያለሁ ! የፍቅርን ምንነት ለሚረዱ ብቻ ሚነገረው በሚገባ ይገባቸዋል ። የጃክ ፍቅርም በምን እንደምገልፀው ይከብደኛል ብዙ ተጨዋቾች ለክለባቸውን ያላቸውን ነገር ሲለግሱ አንድ በታማኝነት ፣ ሁለት ብቃታቸውን ከፍ ለማድረግ ፣ ሶስት ለስሜትና ለስኬት መሰሎቹ መስፈርቶች ይጠቀሳሉ ። ፍቅር ሲሆን ግን ሁሉ ነገር ይለያል ሜዳ ውስጥ ለማንም ውዴታኛ ይሉኝታ ሳትል ለጥልቅ ስሜትህ ብቻ ስትል ያለህን ነገር ደም መከስከስ ደረጃ ቢያደርስህም ያለህን ነገር ከመስጠት ወደ ሗላ አትልም ። ምክንያቱም የፍቅር ዋጋው ከዚህም በላይ ነውና ኳስ ለስኬት ፣ ለገንዘብ ፣ ለዝና በሚጠቀሙበት በዚህ ሰአት ፍቅር አንድ ተጨዋች ለክለቡ ቢኖረውም ሌሎቹን ያስበልጣል የጃክን ግን ከዚህ በላይ ልገልፀው አልችልም አቤት ፍቅር
𝗔𝗟𝗟 to play for today 4 3 3 Fast sport Share
𝗕𝗮𝗿𝗰𝗮 𝗯𝗼𝗻𝗱 የቪድዮ ቻናላችን
ሴቪያ አርጀንቲናዊውን የቀኝ መስመር ተመላላሽ ጎንዛሎ ሞንቲዬልን በ €11 ሚልየን ዩሮ ከ ሪቨር ፕሌት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልል ስቦዝላይ ሊቨርፑል 1 0 አስቶን ቪላ
ነገር ግን ማግሃሌሽ ላይ ጥፋት ተሰርቶ የቅጣት ምት ለአርሰናል ተሰቷል
SABER DEFA ምባፔ ከቡድኑ ጋር አብሮ ይገኛል፡፡ ይሰለፍ አይሰለፍ ግን የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ግሩፑን ይቀላቀሉ
ሪያል ማድሪድ የአለም ክለቦች ዋንጫ ማሸነፉን ተክትሎ ከስፖንሰሩ አዲዳስ ከ3 4 ሚልየን ፓውንድ የቦነስ ሽልማትን እንደሚያገኝ ይፋ ሆኗል ። አዲዳስ ከሪያል ማድሪድ ጋር በተስማማው ውል ሪያል ዋንጫን ባሸነፈ ቁጥር የቦነስ ሽልማትን ለመክፈል መስማማቱ የተነገረ ሲሆን ለቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ከ5 7 ሚልየን ፓውንድ ለአለም ክለቦች ዋንጫ ከ3 4 ሚልየን ፓውንድ ለላሊጋ ከ2 3 ሚልየን ፓውንድ የቦነስ ሽልማትን እንደሚሰጥ ተነግሯል ።
ሶስቱ አይበገሬዎቹ ፈረንሳውያን !
Click to join ┈┈┈ ┈┈┈
የአርሰናል ተጨዋቾች ሳይሳካላቸው ቀርቷል! በእንግሊዝ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ዘርፍ ውስጥ ተካተው የነበሩት ቡካዮ ሳካና በርንድ ሌኖ ሳያሸንፉ ቀርተዋል። በእንግሊዝ የወሩ ምርጥ ጎል ዘርፍ ታጭተው የነበሩት ቡካዮ ሳካና ኬራን ቴርኒ ሳያሸንፉ ቀርተዋል። በእንግሊዝ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ውስጥ ገብቶ የነበረው ሚኬል አርቴታ በድሮ አለቃው ፔፔ ጋርድዮላ ተበልጦ ሳያሸንፍ ቀርቷል። የወሩ ምርጥ ተጨዋችን ኢልካይ ጉንዶጋን ሲያሸንፍ የወሩ ምርጥ ጎልን ደሞ መሀመድ ሳላህ አሸንፏል። SHARE
ሴሪጆ ራሞስ ከትናንቱ ጨዋታ በሃላ ወደ ሪያል ማድሪድ መልበሻ ክፍል በመሄድ ከ45 ደቂቃዎች በላይ ቆይቷል ፤ ሉካ ሞድሪች እና ሴሪጆ ራሞስ ከስታዲየም የወጡ የመጨረሻዎቹ ሰዎች ነበሩ።
የጨዋታ አሰላለፍ ! 04:00 | ሲቪያ ከ አርሰናል SHARE
"ARSENAL BURNLEY THE JANUARY TRANSFER MKT pepe, miguel A, ozil isco Any comment"
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የክለቦች የውስጥ ሊግ ውድድር ዛሬ የተካሄዱ ጨዋታዎች ውጤት በእለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 8 ሰኣት ላይ በምድብ 1 የአምናው ሻምፒዮን ፋሲሎ ክፍለ ከተማ መሸንቲ ከተማን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ 10 ሰኣት ላይ በተካሄደው የምድብ 2 ጨዋታ አውስኮድ ቢ መራዊ ተተኪዎችን 5 ለ 1 አሸንፏል። ቀጣይ ጨዋታዎች ከበኣል በኋላ የሚቀጥሉ ይሆናል።
አርቴታ ስለ ኤዱ ጋስፐር
የማኔን ጎል ይመልከቱ
ካርሎ አንቸሎቲ፡ አርዳ ጉለር? ከእሱ ጋር በጣም እንጠነቀቃለን፣ አደጋዎችን አንወስድም ከከባድ ጉዳት በኋላ 4 ልምምዶችን ብቻ አጠናቋል በቅርቡ ይጫወታል 100% ዝግጁ ሲሆን፣ እሱ ወጣት ነው እና እንጠብቀዋለን
የተወደዳቹ የፔጃችን አባላት
ኤቨርተኖች የማን ዩናይትዱን ተከላካይ ሃሪ ማጉዌርን ለማስፈረም ተመራጭ ሆነዋል። Share
ኦሊ ዋትኪንስ በሁሉም ውድድሮች ያለፋት 11 ጨዋታዎች 7 ጎል 3 አሲስት ገራሚ ተጫዎች
VIDEO በመርካቶ ይርጋ ሀይሌ አካባቢ ለመከላከያ ሰራዊታችን የተደረገው ድጋፉ ይህን ይመስላል።
ማየት ማመን ነው በየሳምንቱ በምንሰጣቸው Free እና PAYMENT AFTER ጨዋታዎቻችን እድለኛ ይሁኑ ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የትልልቅ የእግር ኳስ አቋማሪዎች ማለትም Tipsterዎች በትንንሽ የአፍሪካ እና ኤስያ ሊጎች ላይ ረብጣ ገንዘብ invest በማድረግ የእግር ኳስ ውጤት እንደሚያስቀለብሱ ወይም በሚፈልጉበት መንገድ ጨዋታው እንዲጠናቀቅ እንደሚያደርጉ ያውቁ ኖሯል እኛ ከእነዚህ Hidden Source ቀጥታ የምንገዛቸውን ትክክለኛ እና ምንም የመክሸፍ እድል የሌላቸውን FIXED VIP ጨዋታዎች ለማግኘት ከስር ያለውን Link በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው በውስጥ መስመር ያናግሩን
ቪንሰንት ኮምፓኒ በበርንሌይ የወሩ ምርጥ ስራ አስኪያጅን 3 ጊዜ አሸንፏል He learnt from the best Share
ጆዋኦ ፌሊክስ የባርሳ ተጫዋች ይሆናል ይፋዊ መግለጫ በቅርቡ እየተጠበቀ ነው !
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር
ኡስታዝ አቡበከር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የሰሜን ወሎ ሀገረስብከትን የማደራጀት ገቢ ማሰባሰቢያ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ኡስታዝ አቡበከር የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ኦዛ ለኡናይ ኤምሬ መልክት ልኮላቸው ነበር ከዝውውሩ ጋር ተያይዞ በአርሰናል ቤት ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት መቆየት እንደሚፈልግና ከዚህም በላይ ለአርሰናል አቅሙን አውጥቶ ማገልገል እንደሚፈል ነግሯቸዋል አርሰናል እንግዲ ኦዛን የማቆየት ፍላጎት ካለው መፍትሄው በእጁ ነው ልጁ በግልፅ መልቀቅ እንደማይፈል የታወቀ ይመስላል። SHARE
Patoraking X wizkid AFROBEAT ለሚመቻችሁ ጣፋጭ ምሽት ተመኘውላችሁ Share & Invite ur Friends
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በኣል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ
የክለባችን ተጫዋቾች በዛሬው እለት ከማርሴል ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ማርሴል ሲጓዙ በጉዞ ሰአት ላይ የተገኙ ምስሎች።
ተከላካይ ድረስ መጥቶ አወጣው
በትናንቱ ጨዋታ ኦዴጋርድ በሎኮንጋ የቦታ አያያዝ [ Positioning ] ደስተኛ አልነበረም ። ይህንን ቪዲዮ በቪዲዮ ቻናላችን በመቀላቀል ይመልከቱ ። !
በአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታዎች ከክሪስትያኖ ሮናልዶ (3) በላይ ብዙ ግቦችን ያስቆጠረው አልፍሬዶ ዴ ስቲፋኖ (5) ብቻ ነው።
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ፍ/ቤት ታስሬ እንድቀርብ ማዘዙ አግባብ አደለም ሲሉ አቤቱታ በፅሁፍ አቀረቡ!
አርጀንቲና ያለፉትን 5 ደቂቃ በጣም የተሻሉ ናቸው
|| ምሽት 2 ሰኣት ላይ ስለሚኖረው ጥያቄ እና መልስ ትንሽ እንበላችሁ በየጥያቄው ቀድሞ የመለሱ 3 ተሳታፊዎች እንደ ደረጃቸው 3 ፣ 2 እና 1 ነጥብ የሚያገኙ ሲሆን መጨረሻ ላይ ብዙ የሰበሰበ ተወዳዳሪ የውድድሩ አሸናፊ እና የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሆናል። እነዚህን ማሳሰቢያ ልብ በሉ ኤዲት የተደረገ መልስ አንቀበልም የስፖንሰራችንን ቻናል
አንቶን ግሬዝማን በ2022ቱ አለም ዋንጫ በሚከተሉት መስፈርቶች ቀዳሚ ነው: የግብ እድሎችን በመፍጠር (17) ትላልቅ የግብ እድሎችን በመፍጠር (6) ብዙ አሲስቶችን በማስመዝገብ (3) He’s been excellent
የተረጋገጠ: የጀርመን ቡንደስሊጋ እስከ April 2 ድረስ እንዳይደረግ ተወስኗል። የDFL CEO ክሪስትያን ሴይፈርት: ሊጉ በApril 3 ይጀምራል ተብሎ አይጠበቅም። ሰፋ ያለው ውይይት በMarch 30 ይኖረናል።
በደባርቅ ከተማ 16 ሰርጎ ገቦች ተያዙ። የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር በምሽት የኬላ ጥበቃ 16 የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድን አባላት የኾኑ ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር አውሏል። የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድንን እኩይ ኣላማ ለማስፈፀም በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ ገብተው እየተንቀሳቀሱ የመረጃ ማቀበል ሥራ የሚሰሩ 16 ተጠርጣሪ ሰርጎ ገቦች እና ሶስት ህገ ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ ብርሃን ፀጋየ ገልፀዋል። የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድንን ዳግም ወረራ ለመከላከል በሚደረግ ዘመቻ የመጀመሪያው ተግባር የከተማችን ከሰርጎ ገብ መጠበቅ እና የደጀንነት ሚና መወጣት ዋነኛና ቁልፍ ተግባር መሆኑ ታውቆ በአደረጃጀት ስምሪት ተሰጥቶ ወደ እየተሰራ መኾኑን ከንቲባው ተናግረዋል። ደባርቅ ከተማ ውስጥ በጠንካራ የመረጃ መዋቅር፣ የኬላ ጥበቃ እና በሌሎች ስምሪቶች የአሸባሪውና ተስፋፊው ትህነግ ወራሪ ቡድን ተላላኪ ሰርጎ ገብ ኣላማውን እንዳያሳካ የሚያስችል እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሚገኝ የከተማው ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል። የደባርቅ ከተማ ባለገጀራ ወጣቶች ፣ የሰሜን ጎንደር ጥቁር አንበሳ የቀድሞ ሰራዊት የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት ፣ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ፣ ወጣቶችና ማህበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም እያስጠበቀና የደጀንነት ተግባር እየፈፀመ ይገኛል።
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመማር ማስተማር ሥራ
መልካም አዳር ማድሪዲስታስ
ሀዛርድ ተቀይሮ ሚገባ ይመስላል
| የክለባችን አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ቃለ መጠይቅ! የክለባችን አሰልጣኝ የሆነው ስፔናዊው አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ከቴሌግራፍ ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረገ ሲሆን በቃለ መጠየቁም ከተናገራቸውን ንግግሮች መካከል አንዱ : ማይክል አርቴታ : ለምለብሰው ነገር ትኩረት እሰጣለሁ። ተመችቶኝ መኖር እወዳለሁ፣ ቆንጆ መሆን እወዳለሁ! እና ትኩረት ሚስብ ልብስ አልወድም። ልብሶች በ እኔ ላይ ምን እንደሚመስሉ እመርጣለሁ! ምቹ እና የሚያምር ካሽሜር እወዳለሁ! SHARE |
ባርሴሎናዎች ሩበን ኔቬስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ እንደደረሱ አስታውቀዋል ::
|| አርሰናል ቤት ምን እየተካሄደ ነዉ ። ከ 65 ከሚሆኑ ሰራተኞች መባረር በኋላ ዛሬ የዝውውር አስፈፃሚው ራውል ሳንሄልሂ በይፋ ተባረዋል ። አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ደግም የኮንትራት ማራዘም ስራ የሚሰሩት Huss Fahmy ሊባረሩ እንደሆነ ተዘግቧል ። ከአርሰናል የ ውስጥ መረጃ በወጣው መሰረት እኚህ የኮንትራት አስፈፃሚ ከስራቸው ሊነሱ እንደሆነ ከትንሽ ደቂቃ በፊት መረጃው ደርሶናል ። Huss Fahmy 2017 ነበር ክለቡን የተቀላቀለው ። የ ሜሱት ኦዚል እንዲሁም ኒኮላስ ፔፔ ኮንትራት ላይ እጁ አለበት ። እውነቱን ለመናገር ትክክለኛው ሰው ነው ሊባረር ጫፍ የደረሰው ። ምክንያቱም አርሰናል በኮንትራት ማራዘም ጉዳይ በጣም ችግር ያለበት ክለብ ነው ። ብዙ ተጫዋቾችኝ ማስፈረም ባለመቻሉ በነፃ ክለቡን ሲለቁ ተመልክተናል ። የአርሰናል የለውጥ ጉዞም መጀመሩ የሚደነቅ ነው ። ኤዱ ስር ነቀል ለውጥ ያደረገ ይሆን ? ከሙሉ መረጃ ጋር በትንተና እንመለስበታለን ።
የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች በድጋሚ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዚህ በአል ምክንያት በማድረግ የፎቶ ውድድር እናዘጋጃለን ፎቶው በዚህ በአል የተነሳችሁት መሆን አለበት ቀድመው የላኩ 10 ተወዳዳሪዎች ብቻ የውድድሩ ተሳታፊዎች ይሆናሉ ውድድሩ ለ 1 ሰአት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ብዙ ላይክ ያገኘ ተሸላሚ ይሆናል 1ኛ 200mb 2ኛ 45mb 3ኛ 25mb ፎቷችሁን ወደ
ልክ በዛሬዋ ቀን በ2021 ማንችስተር ዩናይትድ ሮናልዶ በድጋሜ ወደ ክለቡ መመለሱን ይፋ አደረጉ!
ሰበር ዜና! ሼክ መሃመድ አሊ አልአሙዲን ከሳኡዲ እስርቤት፣ ዛሬ ምሽት ተፈትተዋል። ምንጭ፦ አቶ ተሻገር ጣሰው
በብሩኖ ጉማሬስ በኩል የግል አስተያየት ለመስጠት ያክል አርሰናል ተጫዋቹን ከልቡ ቢፈልገው የማስፈረም እድሉ ከፍተኛ እንደነበር ግልፅ ነው። ነገርግን
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 250 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል። ባለፉት 24 ሰኣት ውስጥ በተደረገው 5414 የላብራቶሪ ምርመራ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5425 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 32 (11 ከጤና ተቋም እና 21 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 6 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ ሁለት በህክምና ማእከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 89 ደርሷል፡፡
Should Liverpool owner need to sell the club to sheik Khaled Bin Zayed Al Nehayan
ግለሰቦቹ በፈጠሩት አደረጃጀት አዲስ አበባ የሚገኘውን መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅትን” በሽፋንነት በመጠቀም ከድርጅቱ ባለቤት ወይዘሮ መሰረት አጋዘ ጋር በመመሳጠር በግብረ ሰናይ ድርጅቱ ስም ከውጭ ከቀረጥ ነፃ ከሚያስገቧቸው የትምህርት መርጃ መሳሪያ፣ አልባሳትና ሌሎችም ቁሶች ጋር የስልክ መጥለፊያዎች፣ የዙም ውይይት መጠቀሚያ መሳሪያዎች ፣ የቴሌ ሰርቨሮችና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለተደራጁት የጥፋት ቡድኖቹ እያከፋፈሉ እያሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ግብረ ሃይሉ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ሃይሉ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ ፅንፈኛ ዳያስፖራዎች የፋይናንስና የሎጀስቲክስ ድጋፎች እየተደረገላቸው በህቡእ የተደራጁት የጥፋት ቡድኖች በሀገር ውስጥ በተለይም በአዲስ አበባ በትጥቅ የተደገፈ አመፅ በማካሄድ ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ እንዲደናቀፍ በማድረግ የመንግስትን ስልጣን በአቋራጭ ለመቆጣጠር በማለም የዘረጉት ስውር የግንኙነት መረብ ከጅምሩ በመንግስት ጥብቅ ክትትል ሲደረግበት የቆየ እንዲሁም ከደህንነትና ከፀጥታ ተቋማት እይታ ያልተሰወረ ስለነበር እኩይ ሴራው ሊጋለጥና ሊከሽፍ ችሏል። በዚህ ህቡእ አደረጃጀት ውስጥ በመሳተፍ ሀገርን ወደ ለየለት ቀውስና ትርምስ ለማስገባት ሲንቀሳቀሱና ሲያስተባብሩ የነበሩ ኮማንደር ሙሉጌታ ፅጌ ጥላሁንና ሃምሳ አለቃ ይሁኔ ጀምበሬን ጨምሮ 15 ተጠርጣሪ ግለሰቦች እንዲሁም እኩይ ሴራቸውን ለመፈፀም ያዘጋጇቸውና ሲገለገሉባቸው የነበሩ የተለያዩ ሰነዶች፣ በራሪ ወረቀቶች፣ ላፕቶፖች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ የጦር መሳሪያዎች፣ የስለት ማሳሪያዎች እና የተለያዩ የባንክ ደብተሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በመግለጫው ተመልክቷል። በተጨማሪም በውጭ በተለያዩ ሀገራት ሆነው ይህንን ህቡእ አደረጃጀት ሲያስተባበሩ እንዲሁም የፋይናንስ፣የሃሳብና የሎጀስቲክስ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ፣ አቶ ተሻለ ከበደ ኢዶ፣ ወይዘሮ የሀረርወርቅ ጋሻው፣ አቶ አስፋው ጀቤሳ፣ አቶ መእረግ፣ አቶ ቢኒያም፣ አቶ ኪሩቤል፣ ወይዘሪት ሊሻን አህመድ፣ ዶ/ር ገነት፣ ወይዘሮ አረጋሽ፣ ኢንጀነር ሊሻን ግዛውና አቶ ሀገሬ አዲስ በወዳጅ ሀገራት ትብበርና ከኢንተርፖል ጋር በመቀናጅት በቁጥጥር ሥር ውለው በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጋራ ግብረሃይሉ ባወጣው መግለጫ አረጋግጧል። የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ሃይሉ ይህንን ህቡእ አደረጃጀትና የግንኙነት መረብ በመቆጣጠር የሀገሪቷን አንድነትና ህልውና ከአደጋ ለመጠበቅ በወሰደው እርምጃ ህብረተሰቡ ጥቆማ በመስጠት ላደረገው የተለመደ ትብብር ግብረ ሃይሉ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል። እንዲህ አይነት ሀገርን የማተራመስ ኣላማ ባለው እኩይ ተግባርና ሴራዎች ውስጥ ያሉ አካላትንና ግለሰቦችን በየግዜው እየተከታተሉ ለህዝብ ይፋ የማድረግና በህግ ተጠያቂ የማድረጉ ተግባርም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብረ ሃይሉ አሳስቧል። በኢትዮጵያ አንድነት የማይደራደረውን የአማራን ሕዝብ በመንግሥትና በወንድሞቹ ላይ ጥርጣሬ እንዲገባው በማነሳሳት፤ ወደ አላአስፈላጊ ቀውስና ግጭት ውስጥ እንዲገባ በማድረግ፤ የንፁሀን ዜጎች እልቂት እና ከፍተኛ ውድመት እንዲደርስ ለማድረግ በውስጥና በውጭ ሀይሎች በጋራ ጥምረት በስውር ሊፈፀም የነበረው ሴራ የከሸፈው በመንግስት አመራር ሰጪነት፤ በደህንነትና በፀጥታ አካላት ጥብቅ ክትትልና እርምጃ፤ በህዝቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ለሀገራቸው ደህንነትና ጥቅም በማይደራደሩ ሀገር ወዳድ በሆኑ በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት መሆኑን የጋራ ግብረ ሃይሉ እየገለፀ፤ በቀጣይም በሀገራችን ላይ ሊቃጣ የሚችል ተመሳሳይ ሴራ ሲኖር ህብረተሰቡም ሆነ ሀገር ወዳድ ዲያስፖራዎች ጥቆማ በመስጠት የተለመደ ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ግብረ ሃይሉ በዚህ አጋጣሚ ጥሪ ያቀርባል። የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፤ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፤ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንና የኢንፎርሜሽን መረብና ደህንነት ኤጀንሲ።
|| አሁን እየተደረጉ ያሉ የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች 71 | ስፔን (0 0) ግብፅ 49 | ፈረንሳይ (0 0) ሜክሲኮ 49 | ኮሪያ (0 0) ኒውዚላንድ 30 | ሳውዲ አረቢያ (0 0) አይቮሪ ኮስት
ቻምበርሊንንንን ከርቀት ሞክሮ ነበር ተደረቡበት
መልካም ሁለት ቀናት ለማንችስተር ዩናይትድ 4 3 3 Fast sport Share
ፔናሊቲ
የጆርዳን ሄንደርሰኑ አል ኢትፋቅ ከንጉስ ዋንጫው ግማሽ ፍፄሜ ተሰናብቷል፣ በአንፃሩ በማኔ ብቸኛ ጎል አል ናስር ወደ ሩብ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል።
English EUEE Question