text
stringlengths
1
4.09k
30 ፍፁም ቅጣት ምት ለሻሸመኔ ከተማ
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን ያስቆጣው የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጫዋች አስታየት! የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጫዋቾች ዋይኒ ማርክ ሮኒ በ አሁኑ ሰአት የማንችስተር ዩናይትድ ክለብ ባለቤት የሆኑት ግሌዘርን የሚደግፍ አስታየቱን ሰቱዋል! በመጀመሪያ ግላዜር በክለቡ ድንቅ ስራ ሰርተዋል ብዬ አስባለሁ። በክለቡ ለ20 አመታት የቆዩ ሲሆን ሁልጊዜም የክለቡ አሰልጣኝ የሚፈልጉትን ተጫዋቾች እንዲያመጡላቸው አድርገዋል! የዩናይትድ ደጋፊዎች የክለብ ባለቤት ለውጥ እንዲኖር እንደሚፈልጉ ግልፅ ነው እናም ግላዜር ለለውጡ ክፍት የሆኑ ይመስላል። [ESPN FC]
የጎል ሙከራ ማድሪድ ሊቨርፑል 3 0
Sirna barnoota haaraa nannoo Oromiyaa To get more join us
ቡካዮ ሳካ በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ! SHARE
በ 2019/20 ሻምፕዮንስ ሊግ ወደ እሩብ ፍፃሜው ካለፉ 8 ቡድን በአማካይ ወጣት ቋሚ 11 ይዘው የገቡ ቡድኖች: RB ላይፕዚክ 24 አመት ከ 238 ቀናቶች ሊዮን 25 አመት ከ 179 ቀናቶች ወጣቶች።
የመድፈኞቹ ቀጣይ 5 ጨዋታዎች Tottenham H Manchester United A Huddersfield H FK Qarabag H Southampton A SHARE
የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል ግዳጁን በተለያዩ አቅጣጫዎች በውጤታማነት እያከናወነ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል። የትግራይ ክልል ሕዝብም ለሀገር መከላከያ ሰራዊቱ አስፈላጊውን ድጋፍና እገዛ እያደረገ መሆኑን ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ ጠቅሰዋል፡፡ ምክትል ኢታማዦር ሹሙ አክለውም በህወሃት ተገዶ ወደ ውጊያ የገባው የትግራይ ልዩ ሃይል ወደ ጎረቤት አገር በመሸሽ ላይ ነው ያሉ ሲሆን ዘመቻውም የህዝቡን ደህንነት ባስጠበቀ መልኩ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል። የህዝቡ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በመጠየቅም የትግራይ ወጣቶች ለፅንፈኛው ሃይል መጠቀሚያ በመሆን ህይወታቸውን ማጣት እንደሌለባቸው አሳስበዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለው ከፌዴራል መንግስት ጋር ፍጥጫ ውስጥ የገባው የትግራይ ክልል መንግስት ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ዛሬ በሰጡት መግለጫ የአማራን ክልል በሚያዋስነው የምእራብ ትግራይ ድንበር በኩል ግጭቶች እንዳለ የገለፁ ሲሆን ውጊያው ቀጥሏል ብለዋል፡፡ በትግራይ በሚገኙ የጦር መሳሪያዎች የትግራይ ህዝብ ጥቃት ሊፈፀምበት አይገባም። የትግራይ ሃይል በክልሉ የሚገኙትን የመከላከያ ሰሜን እዝ ጦር መሳሪያም ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሏል ብለዋል።በክልሉ ቴሊቪዥን በመቅረብ በትግሪኛ ባስተላለፉት መግለጫቸው አሁን ላይ ከነሙሉ ወታደራዊ ትጥቃችን ተዘጋጅተናል፡፡ ከየትኛውም ኣቅጣጫ ለሚቃጣብን ወረራ እንከላከልበታለን ብለዋል፡፡
አዲሱ ግብ ጠባቂያችን አሮን ራምስዴል በፕሪሜርሊጉ ለአርሰናል ከዴቪድ ሲማን በኋላ ተስልፎ መጫወት የቻለ እንግሊዛዊ ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል። SHARE
አርሰናል በ 20/21 እና በዚህ የውድድር ዘመን አዲሱን ቢጫ ማሊያ ለብሶ በገባባቸው 3 ጨዋታዎች 3ቱንም ማሸነፍ ችሏል ። ብራይተን ዌስትብሮም በርንሌይ ገዳም ማሊያ ይመስላል ! SHARE
በዚህ ኣመት ያጣናቸው ገርድ ሙለር እና ማራዶና እየታሰቡ ነው
የኢንተርኔት አገልግሎት ቢመለስም ቴሌግራም አሁንም እየሰራ እንዳልሆነ ከTIKVAH ETH ጎብኚ ቁጥር መረዳት ተችሏል። ከሌሎች በተለየ መልኩ የቴሌግራም መቋረጥን በተመለከት እስካሁን ከመንግስት አካል የተባለ ነገር የለም። ለማንኛውም ቴሌግራም ላስቸገራችሁ የቤተሰባችን አባላት
"የጨዋታ አሰላለፍ ! Italy XI: Donnarumma Di Lorenzo, Bonucci, Acerbi, Spinazzola Barella, Jorginho, Verratti Berardi, Immobile, Insigne Austria XI: Bachmann Lainer, Hinteregger, Dragović, Alaba Grillitsch Laimer, Schlager, Sabitzer, Baumgartner Arnautović"
ክለባችን ሪያል ማድሪድ አርዳ ጉለር ለማስፈረም በቁም ነገር እያጤነበት ነው። [ Mario Cortegano ]
ኬራን ቴርኒ በ 2019 ለሴልቲክ ኮንትራቱን ሲፈርም ይከፈለው የነበረው ዋጋ £25 ሺህ ኬራን ቴርኒ አሁን በአዲሱ ውሉ የሚያገኘው ዋጋ £110 ሺህ ይህ የሚያሳየው ኬራን ቴርኒ ከጊዜ ወደ ጊዜ አቋሙን እያሻሻለ እንደመጣ ነው SHARE
ኦሬል ማንጋላ ከጀርመኑ ክለብ ስቱትጋርት ወደ ኖቲንገሃም ፎረስት ተዘዋውሯል ። ዝውውሩ በ€13M + €2M/4M ክፍያን ጨምሮ ቦነስ ተካቶበታል ። የረጅም ግዜ ኮንትራት ተፈራርመዋል ። (Source: NFFC)
ማን ነዉ እስቲ እንደኔ የናፈቀዉ ? COYG SHARE |
የተጫዋች ቅያሪ በአርሰናል በኩል ዣካ ወቶ ኤሌኒ ገብቷል
በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት የሰባት ወጣቶች ህይወት አለፈ! በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ዲቢቢሳ ቀበሌ ገበሬ ማህበር በዮሃንስ ቤተክርስቲያን ለጊዜው በግልፅ ባልታወቀ ምክንያት ሰባት ወጣቶች ሞተው መገኘታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።የመምሪያው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው አለሙ እንደገለፁት በአንድ አነስተኛ ክፍል ውስጥ ሞተው ከተገኙት ሁሉም እድሜያቸው ከ20 ኣመት በታች ሲሆኑ ከሟቾቹ መካከል አንዷ ሴት ናት።ትላንት ከሎሊቱ ዘጠኝ ሰኣት ገደማ ሟቾቹ በተገኙበት ወቅት የመብራት አገልግሎት የተቋረጠ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ጀነሬተር እንደተለኮሰ ገልፀው አደጋው ከጄኔሬተሩ ጭስ ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ እየተጣራ እንደሚገኝ አስረድተዋል። ከአደጋው ጋር በተያያዘ በአካባቢው 11 ግለሰቦች ተጠርጥረው መያዛቸውንና የማጣራት ስራ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል።የሟቾቹ አስከሬን ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል መላኩን የገለፁት ሃላፊው በአሁኑ ወቅት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ሁሉም ቤተ እምነቶች ዝግ መሆናቸውንና አማኞችም በቤታቸው አምልኮ ማድረግ እንደሚገባው አስገንዝበዋል።ክስተቱ እንዴት እንደተፈጠረና ወጣቶቹ እንዴት ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ሊገቡ እንደቻሉ እያጣራን ነው ያሉት ኮማንደሩ ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረሃይል ተቋቁሞ የማጣራት ስራ መጀመሩን ተናግረዋል። ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ ሁሉም ሰው ርቀቱን ጠብቆ በኣሉን ማክበር አንደሚገባው ያስታወቁት ኮማንደር አስቻለው በቤተክርስቲያኑ የታየው ነገር አስደንጋጭና ትምህርት ሊወሰድበት አንደሚገባም አሳስበዋል። ምንጭ: ኢዜአ
የምፈልገው የአማራ ልዩ ሃይል መሪ ሆኜ፣ የህውሃትን ቅስም መስበር ነው ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ጥሩ መሪ ይፈልጋል። በተደራጀ መንገድ የህውሃት ቅስም መሰበር አለበት።ይሄ ካልሆነ ሀገራችን ሰላም አታገኝም። የሰሜን እዝ ምክትል አዛዥ ነበርኩ።ይሄ እዝ የኢትዮጵያ ልጆች ስብስብ ነው። ሆኖም ህውሃት መሳሪያ ለመንጠቅ ሲል ልጆቹን ጨፈጨፋቸው።ነገ የተጨፈጨፉት ልጆች ስም ዝርዝር ሲገለፅ ብዙ ቁጣ ይቀሰቅሳል።ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር ተነጋግሬያለሁ፣ የምፈልገው የልዩ ሃይል መሪ መሆን ነው። የጀመርኩትን ስራ ማጠናቀቅ እፈልጋለሁ። ሆኖም officially ጥሪ አልተደረገልኝም። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለበለስ ሚዲያ የተናገሩት
ዳኛው አሁንም ስህተት እየሰራ ነው
ሁለተኛው አጋማሽ ሊጀመር ነው
ለፈገግታ የጎል ቻናላችን
ቼልሲ ሳውዝአምፕተን
የ7ኛ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች
በሆንግ ኮንግ ዛሬ ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ይጀምራል! በዛሬው እለት በሆንግ ኮንግ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን ብሄራዊ ፈተና ለመውሰድ ሊቀመጡ ነው። ምንም እንኳን ተማሪዎቹ ፈተና ቢፈቀድላቸውም ጥብቅ የሆኑ ትእዛዛትም ተደንግገዋል። ከነዚህም መካከል የፊት ጭምብል ማጥለቅ፣ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ይገኙበታል። ከዚህም በተጨማሪ ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊትም ሙቀታቸው ይለካል። ምንጭ፦ ቢቢሲ
ጨዋታው ተጀሮAዋል
ጥያቄ 9 የዝውውር ጥያቄ ከ ቤዝል ወደ ከሞንቼግላባች ወደ አርሰናል የመጣው ተጫዋች ማነው ? 1 ደቂቃ መልሳችሁን
c
◎ 21 ሜይ 2022: ጂዮርጂዮ ኬሊኒ ከ 17 የውድድር ኣመታት ቡሀላ ለጁቬ የመጨረሻ ጨዋታውን አደረገ ◉ ጁን 1 2022: ጂዮርጂዮ ኬሊኒ ለብሄራዊ ቡድኑ ከ 117 ጨዋታዎች ቡሀላ የመጨረሻ ጨዋታውን እያደረገ ነው ከጨዋታው በፊት የማስታወሻ ሽልማት ተሰቶታል
ይህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችንና ፈታ የሚያረጉ IQ እንድታሻሽሉ የሚያረጉ ጥያቄዎች ያቀርብላችኋል በተጨማሪም ፈታ የሚያረጉ እየተማራችሁ የምትማሩባቸው እውነታዎች
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የኤፌ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 FULL TIME ሚድልስብሮው 0 2 ቼልሲ
ፓፓፓፓፓ ከፔናሊቲ ቦክስ ዉጪ የመታዉን ኳስ ግብ ጠባቂዉ አዳነበት።
ትላንት የተደረጉ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ 0 0 ወልቂጤ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና 0 1 ኢትዮጵያ መድን ዛሬ የሚደረጉ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 10:00 | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ 01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ
Kovacic
HISTORY GRADE 11 UNIT 8 & 9
ከሪያል ማድሪድ በኩል ቫልቨርዴ ጥሩ እየተጫወተ ይገኛል።
ዲያጎ ጆታ የ ሊቨርፑል የ ወሩ ምርጥ ተጫዋች ትብሏል
ባየር ሙኒክ ሜንዝ የሙኒክ የመጀመሪያ ቋሚ 11 ተሰላፊዎች!
mereja news
Join and share
አሁን የደረሰን መረጃ Woldia University የወልደያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ውጡ ተብለው ግቢውን ለቀው በእግራቸው እየሄዱ ነው። ሮቢት እና ገንደመዩ ላይ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። መረጃው ከቤተሰብ የተላከ ነው። ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
ፕሬሲንጋችን በጣም ፈጣን ነው
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ እረፍት ኒውካስትል 2 1 ዌስትሀም
አስገራሚ ትእይንት ! በቻይና ሁለተኛ ደረጃ ሊግ ላይ በነበረው ጨዋታ የሊያኦኒንግ ሼንያንግ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሀል ዳኛው ቀይ ካርድ ከተመለከተ ብኋላ ዳኛውን በጥፊ የመታው ሲሆን ከዚያም በከፍተኛ ንዴት ራሱን ስቶ ወድቋል።
ድንቅ ሙከራ ነበርር
Luca Modric በቀጣዩ አመት ወደ MLS ያመራል የሚሉ ወሬዎች ላይ Modric አስተያየቱን ሰቱዋል። You Never Know what can happen I Still Have two more years on my contract with Real Madrid
ኢትዮጵያን በአሰብ በኩል ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የሜሎዶኒ መገንጠያ ማንዳ ቡሬ የመንገድ ግንባታ
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!
ሮይ ኪን በዩናይትድ ቤት መቆየት አለባቸው የሚላቸውን አምስት ተጨዋች ብቻ ከላይ እንደምታዩት አስቀምጧል ::
ኬቨን ደ ብሩይን ከኦገስት 11 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ቡድን ዛሬ ተመልሷል። KBD ከ141 ቀናት በሃላ በዛሬው ጨዋታ ላይ ተቀያሪ ወንበር ላይ ይገኛል ። Share
ቅያሪ በማንችስተር ሲቲ በኩል ስተርሊንግ ገብቶ በርናንርዶ ወቷል
21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪመር ሊግ ጫወታዎች ድሬዳማ ከተማ ወልዋሎ ኣ/ዩ 17 ደደቢት ጅማ አባ ጅፋር ‍ ደቡብ ፖሊስ ወላይታ ዲቻ 10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ
የአውሮጳ ህብረት የሰብአዊ ጉዳዮች ልኡክ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው! በትግራይ ክልል ስላለው ሁኒታና በኢትዮጳያና ሱዳን የደንበር ውዝግብ ላይ ለሚኒስትሮቹ ማብራሪያ ሰጥቻለሁ በማለት ሁኒታውን በቅርብ ለማየትና ከሚመለከታቸው አክላት ጋር ለመወይየትም የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሚስተር ፔካ ሀቪስት የአውሮጳ ህብረትን ከፍተኛ ልኡክ በመምራት በዚህ ወር መጨረሻ ወደ አካባቢው የሚሄዱ መሆኑን ቦሬል አስታውቀዋል። [DW]
አንቶኒ አስቆጠረረረረረረረረ
BREAKING: Germany will host Euro 2024 after being selected ahead of Turkey by UEFA’s executive committee
የቼልሲ አሰላለፍ ቶተንሀም ከ ቼልሲ | 3:45 SHARE
ሜዳው በአርሰናል ደጋፊዎች ዝማሬ ግሏል
ዋይኒ ሩኒ ስለ ካሴሚሮ ዝውውር አስተያየት ሲሰጥ ማንቸስተር ዩናይትድ ወጣት ተጫዋቾችን ማስፈረም እንዳለበት ተናግሯል። ወደፊቱን የማየት ፍላጎት እየተመለስን ነው። በሀሳብ ደረጃ ከ20 እስከ 25 ኣመት የሆኑ ተጫዋቾችን ማስፈረም አለባቸው እና ካሴሚሮ እንደ ክርስቲያን ኤሪክሰን ነው ጥሩ ተጫዋች ነበር ግን ክለቡ ወደፊት እንዲራመድ ይረዳው ይሆን? የቴን ሀግ ዋና የመሀል ሜዳ ኢላማ የሆነው ፍሬንኪ ዴ ጆንግ የተሻለ ብቃት ነበረው። የካሴሚሮ ምርጫ ከየትም የመጣ ይመስላል እና ሁኔታዊ ይመስላል ቴን ሀግ ሲመጣ ቅድሚያ የሚሰጠው አማራጭ ነበር።ዴ ጆንግ ማስፈረም ተስኖት ማንቸስተር ዩናይትድ ካሴሚሮን የወሰደው በመገኘቱ ነው።
ትላንት Madrid ሌጋኔስን ማሸነፉን ተከትሎ
አርዳ ጉለር እንደ ቶኒ ክሩስ እና ሉካ ሞድሪች ካሉ ስመ ገናና ተጨዋቾች ጋር ልምምድ ማድረግ ለእሱ የበለጠ ጥቅም እንዳለው ያምናል። [ Dairo AS ]
ቪኒሽየስ አዝናለሁ። በአንድ ወቅት እነ ሮናልዲኖ፣ ሮናልዶ፣ ክሪስትያኖ እና ሜሲ የተጫወቱበት ሊግ አሁን የዘረኞች ሊግ ሆኗል። ውብ ሀገር፣ እኔን የተቀበለችኝ የምወዳት፣ ግን የዘረኝነትን ምስል ለመፍጠር የተስማማች ሀገር።
እንግሊዝ በቀጣይ ላሉባት የዩሮ 2024 ማጣሪያ ጨዋታዎች ስብሰቧን ይፋ ስታደርግ
ናፖሊዎች ራስፓዶሪን ማስፈረም ይፈልጋሉ እናም £30M ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ። ሳሱዎሎ ስካማካን ከሸጡ በሃላ ሊለቁት ፍቃደኛ አይደሉም ነገር ግን ራስፓዶሪ ወደ ናፖሊ የመሄድ ፍላጎት አለው። Di Marzio
20 ጨዋታ 17 ጎል 5 አሲስት Jude Bellingham ‍
ሊዮኔል ሜሲ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን አባላት ዋንጫውን ካነሱ በኋላ በባህር ዳር ኣለምአቀፍ ስታዲየም ሜዳ እና መልበሻ ክፍል ደስታቸውን በመግለፅ ላይ ።
የዘ ኢኮኖሚስቱ ጋዜጠኛ Tom Gardner ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰራ የተሰጠው ፍቃድ ተሰርዟል።
አልተጠቀሙበትም
ተጨማሪ የልምምድ ምስሎች SHARE
"1 Now that mom is gone, I don t have anyone about my future plan A talk B to talk C to talk to D talking to"
የማይጠብሪ ግንባር የሆነው ይሄ ነው
ኳስ እኛ ጋር ነው
ቶሚያሱ የዛሬውን ጨዋታ በቋሚነት እንደሚጀምር መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። OFFICIAL የሆነው LINE UP 3 ሰአት ሲል ይወጣል። SHARE
My Custom tshirt በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለምትገኙ በሙሉ: ቲሸርት በምርጥ Design & printing ለልደት፣ ለፍቅረኛዎ፣ ለስጦታ፣ ለአኒቨርሰሪ፣ ለሙሉ ቤተሰብ፣ በፈለጉት የግሎ ዲዛይን በቅናሽ ዋጋ ማሰራት ፈልገዋል?
ሮድሪ በማን ሲቲ ባደረጋቸው ያለፉት 43 ጨዋታዎች በሁሉም ውድድሮች አልተሸነፈም። ማን ሲቲ ያለፉት አምስት ሽንፈቶች ያለ እሱ ነው የተሸነፉት።
ሰላም ሚኒስቴር ምን አለ ?
University of Gondar Geography mid 2014 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
The Athletic
| Kubo በማሟሟቅ ላይ ይገኛል።
የኛ (አርሰናል) ቀጣይ 6 ጨዋታዎቻችን ! VS ዋትፎርድ
ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀይ ፀግሽ! እባክህ ድምፃችንን አሰማልን ከባህርዳር ፓሊ ጊቢ ነዉ። ለተመራቂ ተማሪ መፆሄት አልሰጡንም። ብሩ ግን በተማሪዉ ቁጥር ልክ ወጭ ሆኗዋል። የት እንዳደረሱት አይታወቅም:: ጊቢዉ በሙስና የተጨማለቀ ነው። cost sharing (ወጭ መጋራት) መክፈል ከነበረብን ከ እያንዳንዱ ተማሪ ላይ 3000 ብር ያልተጠቀመበትን እንድንከፍል ነዉ ያስፈረሙን። ስሜ እንዳይጠቀስ
በርከት ያሉ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በኤሪክ ቴን ሀግ እየደረሰባቸው ባለው ትችት መድከም እና መሰላቸት ጀምረዋል ! የመልበሻ ክፍል ምንጮች እንዳሉት አንዳንድ ተጫዋቾች ቴን ሃግ በቡድኑ ውስጥ የሚወዳቸው ተጫዋቾች ብቻ እንዳሉት ያምናሉ ፤ አንዳንድ ተጫዋቾችን እየለየ ብቻ እንደሚተች እና የሚፈልጋቸውን ተጫዋቾች ደግሞ ፈፅሞ እንደማይናገራቸው ተሰምቷቸዋል ! [samuelluckhurst]
ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን የአሸባሪው የህወሃት ታጣቂን በሚገባው ቋንቋ እያናገረው ይገኛል። በተለያዩ አቅጣጫዎች መጠነ ሰፊ ወረራን በመፈፀም የሰላም አማራጮችን የዘጋው የወንበዴዎቹ ስብስብ አሁን ላይ እራሱ በለኮሰው እሳት ክፉኛ እየተለበለበ ይገኛል። ጠላትን ድባቅ እየመታ የሚገኘው ሰራዊታችን የተሰነዘረበትን ጦርነት በከፍተኛ ድል እየመከተው ይገኛል። አሸባሪውን ሀይል በመቅጣት ላይ የሚገኘው ጀግናው ሰራዊታችን በከፍተኛ የሀገር ፍቅር ወኔ ፤ ከእኔ በላይ ተዋጊ ላሳር የሚለውን እብሪተኛ ሀይል እየተከላከለው ይገኛል። በተፈጥሯዊ እና በሰው ሰራሽ መሰናክሎች መሀል ሀገራዊ ተልእኮውን እየተወጣ የሚገኘው ሰራዊታችን ስለሀገሩና ስለህዝቡ ህልውና ሲል ከመሰናክሎቹ በላይ ከፍ ብሎ ሀገር አፈርሳለሁ ህዝብን አንበረክካለሁ ባዩን አሸባሪውን ህወሃት አየመከተው ይገኛል።