text
stringlengths
21
1.61k
dataset
stringclasses
5 values
script
stringclasses
1 value
lang_script
stringclasses
1 value
‹‹ያው ለጂቡቲና ለሌሎች ሴራዎች ብዙም የማወራው አዲስ ነገር የለኝም፤›› ሲሉ ንግግራቸውን ጀምረው፣ ‹‹ዋናው ነገር ብዙም ጊዜ የምለው ‘እነዚህ እነማን ናቸው?’ የሚለውን ነው፡፡ እንደሚመስለኝ ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነበረች ተብሎ ተደጋግሞ ሲወራ እሰማለሁ፡፡ ውሸት ነው፡፡ ኤርትራ በኢትዮጵያ በቀጥታ ተገዝታ አታውቅም፡፡ ለመሆኑ ኢትዮጵያ መቼ ነው የተፈጠረችው? ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቅ በኋላ የተፈጠረች አገር ነች፡፡ ሰው ግን የፈለገውን ማውራት ይችላል፤›› ብለዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢኮኖሚ የዳበሩ ኃያላን ሀገራትና የግለሰቦች ተራማጅነት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መጥቷል፡፡ የ21ኛው ክ/ዘመን ትልልቅ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች፣ ኢንዱስትሪዎች እና ሌሎች ውጤቶች የተገኙት በወጣት ተራማጅ ግለሰቦች አማካኝነት ነው፡፡ በሀገራት መካከልም የጥንካሬ መለኪያ ከሚባሉት መካከል ኢኮኖሚ ዋና ምሰሦ ነው፡፡ ልክ እንደ ሀገራት ሁሉ ሰዎች ከቀን ፍጆታና ፍላጎት ባለፈ ማሳብና መመራመር የሚጀምሩት ከዕለት ልብስና ከዕለት ጉርስ አሳብ ነጻ ሲሆኑ ነው፡፡ ኢኮኖሚያና ሥነ ልቡናዊ አስተሳሰቦች የሰው ልጆችን አንደበት ወይም አእምሮ የማሠር ከፍተኛ ልእልና አላቸው፡፡ አንድ ሰው ከራሱ አልፎ ተራማጅ የሚሆነው ከራሱ ምህዋር ወጦ ማሰብ ሲጀምር ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አልቲ በተባለችው የአትክልት ቦታ የሚኖሩ ሰዎች ከኡርያውያን እስከ ሩቅ ምሥራቅ ተጉዘዋል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Previous Postበአዲስ አበባና ኦሮሚያ ክልል መካከል ያለው አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ጥናት መጠናቀቁ ታወቀNext Postስብሃት ነጋ ከሽሬ ህዝብ ጫንቃ ኣይወርድም ???? ማጭበርበሩስ እስከመቸ ? እስከ መቃብሩ ??
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በፐርሽያ (አሁኗ ቱርክ) ጥንታዊ ጽሁፎች ውስጥ ናስረዲን በጣም ታዋቂ ገጸባህሪ ነው። እንደሚባለው ይህ የሱፊ ፈላስፋ ናስረዲን በ13ኛው ክፍለዘመን የነበረ ብልህ መምህር ነበር። በእሱ ስም የሚተረኩ በጣም ብዙ ታሪኮች፤ ቀልዶችና፤ ትምህርት አዘል መልዕክቶች፤ ዛሬም ድረስ ይነገራሉ። ምናልባት ሳስበው ልክ እንደኛ አገር አለቃ ገብርሃና ይመስለኛል። በእኛ ሃገር ብዙ ቀልዶች አለቃ ገብረሃና እንደተናገሯቸው በማለት፤ በእሳቸው ስም ዘመናትን ይሻገራሉ። የፐርሺያው ሙላህ ናስረዲንም በስሙ የሚተረኩ እጅግ ብዙ አስደናቂ ትሪኮች አሉት፤ አባዛኛዎቹ ሳቅ የሚጭሩና፤ እንዲህም ይታሰባል እንዴ? የሚያሰኙ ናቸው፤ እስቲ ለዛሬ ሶስቱን ልጋብዛችሁ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከአፍሪካ ህብረት አጀንዳዎች ይልቅ የሙጋቤ መልእክት ትኩረት አግኝቷል [ዳዊት ሰለሞን ይመስገን ]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቫይረሱ የበሽታውን ምልክት ከሚያሳዩ ሕመምተኞች ጋር በሚኖር ንክኪ በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራጫል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን ቫይረሱ በውስጣቸው ያለ ነገር ግን የበሽታውን ምልክት ማሳየት ያልጀመሩ ሰዎች በሽታውን እንደሚያስተላልፉ አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ስለሆነም በዓለም ጤና ድርጅት መመሪያ መሰረት፤ በአገራችን ውስጥ ከበሽተኛው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች ማፈላለግ የሚደረገው ታካሚዎች የበሽታውን ምልክት ከማሳየታቸው 48 ሰዓታት በፊት ካገኟቸው እና ቀጥተኛ ንክኪ የነበሯቸውን ሰዎች በዚህ የበሽታውን መከላከል ስርአት ውስጥ በማካተት ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከመጠን በላይ ውፈረትም ሆነ የክብደት መጨመር፣ በዝግጅታችን መግቢያ ላይ እንደጠቀስነው፣ ይበልጥ በኢንዱስትሪ የገፉትን አገሮች ዜጎች ያሳቸገረ ጉዳይ ይሁን እንጂ በዓለም ዙሪያ የተከሠተ ችግር ነው። ይኸው ችግር ጎልቶ የሚታይባቸው አገሮች፤ ማለትም፣
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጉልበት፣ ሐይልና ጥበቡ ካለን ፈረንጅ ለራሱ እንዲጠቅም አድርጎ የጋገረው የአለም ሕግ ባይፈቅድ እንኳን ወንዛችንን የመጠቀም ምርጫ እጃችን ላይ ስለሆነ ስለመብታችን በመደስኮር ብዙ ጊዜ ማጥፋት የለብንም፡፡ መመካከር ያለብን በሚከተሉት ጉዳዮች ዙሪያ ይመስለኛል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በቃኝ ያንተ ነገር ሂድ ከፊቴ ዉጣ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዚህ ፍልሰት ተዋናዮች በአብዛኛው ወጣቶች፣ ሴቶችና ወንዶች እንዲሁም ህጻናት በመሆናቸው በቀላሉ ለችግር ተጋላጭ እንዲሆኑ ተገደዋል፡፡በቂ ጥናት ባይደረግም ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በዓመት እስከ 130 ሺ እንደሚደርስ የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት (IOM) ጥናት ያመለክታል፡፡ይህ ጥናት እንደሚያመለክተው እ.ኤ.አ ከ2008 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ብቻ ወደ 53 ሺ የሚጠጉ ዜጎች ወደ የመን አቅንተዋል፡፡ እነዚህ ዜጎች የብስና ባህርን አቋርጠው ወደ ስፍራው ሲደርሱ የሚከተላቸው ወከባና ስቃይ ከፍተኛ እንደሆነም ነው ጥናቱ የሚያመለክተው፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ዜና 28-07-2015 መላኺ ኢሳይያስ ንኽብርታት ሕብረተሰብ ኤርትራ የዕንው ስለዘሎ ነቲ ጉጅለ ክርሕርሖ ከም ዝወሰነ ምክትል ኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ኢማራት ዓረብ ገሊጹ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በጣም ፍትህ, ይህ በመሠረቱ በጣም ቀላሉ ነው, በጣም ውጤታማ, በስፖርት መጽሐፍት መካከል በቀላሉ ለማስቀመጥ ቀላል የሆነ ስርዓት. በታላቅ አእምሮ ውስጥ ላሉት ሁሉ ታላቅ ታላቅ ወደሆነ ጅምር መሄድ, እና በ BookMaker መጀመር ቀላል ላይሆን ይችላል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የጸረ-ይህም / አይመጣም አገልግሎት ድርጅት, ይህ በጣም መጥፎ ሥራ ይሆናል!
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
አንዷለም በተመሳሳይ ይኖራሉ የሚባሉ ተግዳሮቶችን የጠቀሱ ሲሆን፤ ሁሉም ግን በቁርጠኝነትና ኀላፊነትን በመውሰድ ከሠራ ሁሉም ቀላል እንደሚሆን ጠቅሰዋል። የፋይናንስ ችግሩን በተመለከተ ከትምህርት ጋር በተያያዘ የሚሠሩ ተቋማትን የልማት ድርጅት እንዲሆኑ በማድረግ፤ ዘርፉን ከበጀት ማላቀቅም የሚቻልበት መንገድ አለ ሲሉ ሐሳብ አቅርበዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አንድ አረፋ እና ክሪስታል የያዘ ፈሳሽ የተሞላ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዛሬው ጊዜም በይሖዋ ድርጅት ውስጥ የሚያገለግሉት ሙዚቀኞች፣ ሠዓሊዎች፣ ተርጓሚዎች፣ የአኒሜሽን ባለሙያዎች፣ ጸሐፊዎችና ፎቶግራፍ አንሺዎች ሁሉ ስማቸው አይገለጽም። በመሆኑም ሥራቸውን ማንም “አያየውም” ሊባል ይችላል። በመላው ዓለም ከ110,000 በላይ በሆኑት ጉባኤዎች ውስጥ እየተሠራ ያለውን አብዛኛውን ሥራም ቢሆን ማንም አያየውም ማለት ይቻላል። ለምሳሌ ያህል፣ የሒሳብ አገልጋይ የሆነው ወንድም በወሩ መጨረሻ ላይ የሚያከናውነውን አስፈላጊ ሥራ ማን ያየዋል? የጉባኤው ጸሐፊ የጉባኤውን የመስክ አገልግሎት ሪፖርት ሲያጠናቅር ማን ይመለከተዋል? በመንግሥት አዳራሹ ውስጥ አስፈላጊውን ጥገና የሚያከናውኑትን ወንድሞችና እህቶችስ ማን ያያቸዋል?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሓሚምካ ካብ ስራሕ ምስተብኩር፡ ንወሃቢ ስራሕ ናይ ሓኪም ወረቀት ክተምጽእ ኣለካ። ኣብቲ ናይ ሓኪም ጽሑፍ፡ ከምዝሓመምካን ክትሰርሕ ከምዘይትኽእልን ይምስከረልክ። ቆልዑት ውን እንተኾነ ፡ ሓደ ሓደ ጊዜ ናይ ሓኪም ወረቐት ንቤት ትምህርቲ ከቕርቡ ይሕተቱ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በእርግጥ ዛሬ ላይ ዓለም ሁሉ ለስደት የዳረገንን ምክንያት ዘመኑ በወለዳቸው ብዙኃን መገናኛዎች ምስክርነት መስጠት ከጀመሩ ጊዜያትን አሳልፈዋል። እውነታውንም በሚገባ ተገንዝበው ለሰሚዓን ምስክርነቱን ቀጥለውበታል። ከፊሎች ደግሞ ኢትዮጵያዊነት ስሜት የለለውን የመንግስትን ከእውነታ የራቀ ተራ ወሬ ተከትለው ስደተኞችን ሲተቹ እና ሲያንገላቱ ይታያል። እርግጥ ነው ብዙዎች የአፍሪካ መሪዎች የስልጣን ዘመናቸውን የሚያስረዝሙት በሀሰት እና በኃይል ረግጠው እናስተዳድረዋለን እንመራዋለን በሚሎት ህዝብ ላይ የመከራ ቀንበር በመጫን እና በማስጨነቅ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎችም የስልጣን ዘመናቸውን ለማስረዘም ያዋጣናል የሚሉትን ማንኛውም መንገድ ይጠቀማሉ። ሲፈልጉ ያጸድቃሉ፤ ሲፈልጉ ይኮንናሉ፤ይሾማሉ፣ይሽራሉ፤ ይገድላሉ፣ ያኖራሉም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህንን ጉዳይ ደግሞ ግብጽ በሚገባ ታውቃለች፡፡እናም ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው የካይሮ ሰዎች ወደ ጅቡቲ ለመምጣት ቢወስኑ የሚገርም አይሆንም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጎንደር መተማ ሁከት ተፈጥሮ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Cinépolis በሲቪሊስ KLIC የቀጥታ OTT አገልግሎት ላይ ስልጣን ለመግጠም የቨርጂን ዲጂታል ሚዲያ አገልግሎቶችን ብቻ ይመርጣል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሲግራግራፊክ 2016 ከአለም ዙሪያ የመጡ ተሰብሳቢዎች እና ኤግዚቢትሽኖች በጠለቀ ማሳያ ይደምቃል ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በ ቀጥታ ለ መዝለል ወደ የሚፈለገው ተንሸራታች ጋር ለ መድረስ እና ለ ማቅረብ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ወደ ኮንስታንቲኖጵል ዐጽማቸውን ያስወሰደችው ደግሞ ንግሥት ሔለና ናት ይላሉ፡፡ ይህንን የጻፈው ጆን ሄይልድሸን፣ የ14ኛው መቶ አውሮጳዊ ካህን፣ የሦስቱ ነገሥታት ታሪክ በተባለ መጽሐፉ እንዲህ ከመገኛው ጀምሮ ተርኳል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ታውንሺፕ ሮለርስ (ቦትስዋና) 3-0 ኤል ሜሪክ (ሱዳን)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እዚያው ፌስ ቡክ ላይ «በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ የዳግማዊ አጼ ምኒሊክን ያክል ትልቅ ፕሮፖጋንዳ የተከፈተበት መሪ የለም።» የሚለው ዮና ብር ነው። «አጼ ምኒሊክ እንደ ማንኛውም የዘመናቸው ነገስታት አልገብር ያሏቸውን ሕዝቦች በሃይል አስገብረዋል። በዚህም የሃይል እርምጃ የተጎዱ ወገኖቻችን አሉ። ይሄንን ማንም ሊክድና ሊያስተባባል አይችልም።ሆኖም ግን አጼ ምኒሊክ በዘመናቸው ከነበሩ መሪዎች በጣም የተሻሉ ቅን፤ ግልጽ፤ ሩህሩህና አሳታፊ መሪ እንደነበሩ መካድ አለማወቅ ብቻ ነው። አጼ ምኒልክ ኢትዮጵያን በመመስረታቸውና ነጻነት ስለሰጡን እናከብራቸዋለን እንጂ የፈጸሙት ግፍ የለም ማለት አይደለም። በደንብ አለ። ግን ደግሞ እሳቸው ብቻ የተለየ ግፍ የፈጸሙ ይመስል ስማቸውን አትጥሩ ማለት እብደት ነው።»
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዳታX ማዘጋጃ ነው ወይንም የ ዳታ ነጥቦች መጠን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኮሚኒስት የሆኑ ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ እነዚህን ደሞ መስበክ አያስፈልገንም፡፡ ዓላማችን ምንድን ነው?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
• በፈተና ክፍል ውስጥ ሞባይል ይዞ የተገኘ፣
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቀደምት ነዋሪነትን ጠቅሰው የአዲስ አበባ ባለቤትነት ይገባናል ካሉ ከአዲስ አበባ ቀድመው መጠየቅ ያለባቸው ታሪክ ሲገለጥ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ድንቁርና የጥርጣሬ ምንጭ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ የማናውቀውን ነገር እንፈራን፣ እናም ሁሉም ነገር በመጥፎ ሁኔታ ይጠናቀቃል በማለት እንጠረጥራለን፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በውሉ አንቀፅ አሥር ሥር አንቀፅ 10.1 እና 10.2 ወይም 10.ሀ እና 10.ለ በሕገመንግሥቱ የተረጋገጠውን የዜጎች መሠረታዊ መብት፤ የመናገር ነፃነት፣ ሃሣብን በነፃነት የመግለፅ መብት ላይ ተመሥርተው የሚመሩበትን የፕሬስ ነፃነት የሚቃረን፣ በሕገመንግሥቱ እና በመገናኛ ብዙኃን ሕጉ በግልፅ ዕገዳ የተጣለበትን የቅድሚያ ምርመራ ወይም ሳንሱር ሊተገብር የሚያስችል አቅም ያለው አስተሣሰብ ያለው መሆኑን የሚገልፁት እነዚሁ አሣታሚዎች ውሉን እንደሚቃወሙ አሣታሚዎቹን ወክሎ ከቪኦኤ ጋር ቃለምልልስ ያደረገው የፎርቹን ጋዜጣ አሣታሚና ማኔጂንግ ኤዲተር ታምራት ገብረጊዮርጊስ አመልክቷል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
2 Responses to “ቴዲ አፍሮ ከመወለዱ በፊት እናት እና አባቱን ነው የማውቀው” አለምፀሐይ ወዳጆ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተ.መ.ድ. አመጽ ለመታደግ የሚያስችል መግለጫ አወጣ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
2016 NAB ማሳያ 2016 NAB ማሳያ ሥራ አሳይ 2016 NAB የዜና ማሳያ 2020 NAB ማሳያ የስርጭት ቤቶችን ሽልማት ብሮድ ባት መፅሄት የብሮድካስት ኢንጂነር የብሮድካስት ምሕንድስና የስርጭት ማዕቀቦች የስርጭት ኮንቬንሽን እስከ መጨረሻ-መጨረሻ የቪዲዮ ዥረት መፍትሔዎች አቅራቢ isovideo, viarte, HDR, የጩኸት ቅነሳ, HDR / WCG, HEVC / AVC, HEVC, JCT-VC, 2015, የቢትሬት ቅነሳ, አስማጭ, UHD / 4K / HD, H264 / H265, ዋርሶው ዝቅተኛ-ዝቅተኛ HD ቪዲዮ MGW ዳይመንድ ኮድደር NAB16 ሪቻርድ በርናርድ Ross ቪዲዮ በዥረት መልቀቅ የቪዲዮ ምስጠራ Vitec 2020-02-21
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
STM በ Izmir Balcova ክሬቭ ካብል የመሳሪያ ፋሲሊቲዎችን ለማደስ ውልን ይጋብራል ተብሎ ይጠበቃል 16 / 01 / 2013 ኢዝሚር ተክል ግንባታ ጨረታ መታደስ በተመለከተ አዲስ ልማቶች ተቀምጧል ገመድ መወጣጫ ኢዝሚር Balçova ስለ ሜትሮፖሊታን ማዘጋጃ ቤት በ gerçekleştirl ይሆናል. በኢንቨስትመንት መጽሔት የተቀበለው መረጃ እንደሚያሳየው; STM ኮንትራቱ እንዲጋበዝ ይጠበቃል. አ.ማ. ለጨረታ ውሳኔው በተሰጠው ሥልጣን ላይ የተመሰረተው አስር ኪንግ / ኢዝሚር የሜትሮፖሊታን ባለሥልጣናትን አስተዳደር ፍርድ ቤት ይነጋገር ውሳኔ ባለፉት ቀናት ውስጥ ወደ ማዘጋጃ ቤት, ይነጋገር ውሳኔ በተመለከተ JCC ውስጥ በዚህ ደረጃ ላይ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈረም ሲሉ, እነሱ የጨረታ ውጤት ስለ መጻፍ የሚጠበቅ መሆኑን ገልጸዋል መሆኑን የሚያመለክት ተቀበለ. ኮንትራቱ በጥር ወር መጨረሻ ወይም በፌብሩዋሪ መጀመርያ ላይ ይገለፃል እና ተክሉ ግንባታው ይጀምራል. ተቋሙ በ 14 ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ተቀባይነት ባላቸው ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የክርስቲያን ጉባኤን የሚበክል ክህደት መነሳቱ እንደማይቀር የሚናገሩ በርካታ ማስጠንቀቂያዎችን እናገኛለን። እንዲያውም ይህ ክህደት በመጀመሪያው መቶ ዘመን ጀምሮ ነበር፤ ይሁን እንጂ ሐዋርያት እንዳይሰራጭ አግደውት ነበር። (የሐዋርያት ሥራ 20:30፤ 2 ተሰሎንቄ 2:3, 6, 7፤ 1 ጢሞቴዎስ 4:1-3፤ 2 ጴጥሮስ 2:1፤ 1 ዮሐንስ 2:18, 19፤ 4:1-3) እንዲህ ያሉት ማስጠንቀቂያዎች ሐዋርያት ከሞቱ በኋላ ብቅ ማለት ስለጀመሩትና የኢየሱስን ትምህርቶች ስለሚቃረኑት መጻሕፍት ምንነት ለማወቅ ይረዱናል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ደረጃ ነው ፊሊፒንስ ነፃ ግምገማዎች በይፋ ወሬዎች ቱሪዝም →
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የተመደቡበት የስራ ኃላፊነት፡- የጋሞ ጎፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሚዩንኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሟች፡- እ-ፎ-ይ ተገላልኩ ብሎ ነው የሳቀው ፈረሱ፡፡ የሞት ሎተሪ ወጣለት፤ የሞት ዲቪ. . . ፈነዘጠ፡፡ ከእንግዲህ የኑሮ ውድነት. . . ስቃይ. . . ጦም ማደር ብሎ ነገር እሱንእይመለከተውም፡፡ ፡፡ ፡፡ ከራሚ ይጭነቀው፡፡ ሞት የቀረ መስሎት ተስፋ ቆርጦ ነበር፤ . . .ለካ ይዘገያል እንጃ አይቀርም. . . ከሞት ኤምባሲ ቪዛ ተመታለት፡፡ . . . በሞተ ሀገር ላይ ከመኖር ተገላገለ፤ ሳቀ፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
በአንፃሩ ከተጠቀሰው ሰአት በታች እንቅልፍ ማግኘት ከስራ አፈፃፀም ማነስ እና ለአደጋዎች ከመጋለጥ ባሻገር የጤና እክል እንደሚያስከትልም ተገልጿል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በቅርቡ የቴክኖሎጂ ግሩፑን የተቀላቀለው ሰሚት ፓርትነርስ ኃላ.የተ.የግ.ማኅ 20ኛው የቴክኖሎጂ ግሩፑ አባል ሆኗል፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴክኖሎጂ ግሩፑ ውስጥ 5,186 ቋሚና 1,797 የኮንትራት ሰራተኞች ሲኖሩ በድምሩ ለ6,983 ሰራተኞች የስራ ዕድል የተመቻቸላቸው ሲሆን፤ በ2004 በጀት ዓመት በተለያየ መልኩ ለሠራተኞች የ183 /መቶ ሰማኒያ ሦስት/ ሚሊዮን ብር ክፍያ ተፈፅሟል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለኩባንያ ሠራተኞች ለትምህርት በተሰጠው ዕድል በማስተርስ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በዲፕሎማ በቴክኒክና ሙያ፣ በአንደኛና በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ 105 ሠራተኞች ሲሆኑ፤ የ2004 ዓ.ም. የትምህርት ወጪው ብር 661,000 ነበር፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Stamping FEED ING ማሽን N ሲ ቀጥ ER የዝውውር የቴምብሪንግ የመመገቢያ ማሽን Nc ስትሪስታንነር መጋቢ Decoiler Straightener NC ሰርvoል ጥቅል ለክብደት መመገቢያ መስመር ስለዚህ ከ 70 እስከ 1500 ሚሜ እና ስፋቱ እስከ 10tons ድረስ ባለው ውፍረት ላይ በመጠን ውፍረት ከ 0.6 ሚሜ እስከ 6.0 ሚሜ ውፍረት ሊሰሩ ይችላሉ ፡፡ ደንበኛ። እንደ አልሙኒየም እና alloys ያሉ ​​እስከ ለስላሳ እና ቀዝቃዛ-ጥቅልል ቁሳቁሶች እና ካርቦን እና አይዝጌ ብረት እና...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
8 ይሖዋ ልጁን በ1914 በሰማያት በመሲሐዊ መንግሥቱ ላይ ንጉሥ አድርጎ ሾሞታል። ‘የመንግሥቱ በትር የቅንነት በትር’ ስለሆነ በእሱ አገዛዝ ጽድቅና እኩልነት እንደሚሰፍን የተረጋገጠ ነው። ሥልጣኑ ሕጋዊ መሠረት አለው፤ ምክንያቱም ‘አምላክ ዙፋኑ ነው።’ (NW) በሌላ አባባል የመንግሥቱ መሠረት ይሖዋ ነው። በተጨማሪም የኢየሱስ ዙፋን “ከዘላለም እስከ ዘላለም ይኖራል።” አምላክ በሾመው ኃያል ንጉሥ አመራር ሥር ሆነህ ይሖዋን በማገልገልህ ኩራት አይሰማህም?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሰልፉ ማለቅያ የለውም፡፡ሰልፉን እንደምንም አልቆ ታክሲ ተሳፍሮ ሲጓዝ የትራፊክ መጨናነቁ አይጣል ነው፡፡ብሩህ የሆነው የቱ ጋር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
​በአፍሪካ፣ በተለይ ደግሞ በደቡባዊ አፍሪካ የነፃነት ትግሎች ውስጥ ኢትዮጵያ ተጫውታለች የሚባለው ሚና በቀዳማዊ ኃይለሥላሴም ሆነ በደርግ ዓመታት ግዙፍ ነው። ለሽምቅ ተዋጊዎች የጦር ሥልጠና መስጠት፣ እንደነ ሮበርት ሙጋቤ፣ ኔልሰን ማንዴላ፣ ጃሽዋ ንኮሞ፣ ኦሊቨር ታምቦን ከመሳሰሉ መሪዎች ጋር የቅርብ ግንኙነቶችን ማድረግን ያካተቱ ነበሩ ግንኙነቶቹ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዶ/ር መረራ፡- በዚህ ላይ ሁለት ስሜቶች አሉኝ:: አንደኛው መንግሥት ተሸክሞት መሄድ ያቃተው፤ ለምሳሌ፡- የመብራት ኃይልን ተቋም ብንመለከት፤ ብዙ ቦታዎች እኔን ጨምሮ በጨለማ ውስጥ ነው ብዙ ጊዜ የምናሳልፈው:: ስለዚህ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት፣ ተጨማሪ ገንዘብ ተገኝቶ በዚህ ተቋም ውስጥ ያሉ ችግሮች ቢሻሻሉ የግል ባለሐብቶች በእነዚህ ተቋማት ውስጥ ገብተው አገልግሎቱን ቢያሻሽሉ ተቃውሞ የለኝም:: ሁለተኛውና በዚህ ጉዳይ ላይ ያለኝ ትልቅ ሥጋቴና ጥርጣሬዬ ኢህአዴግ ከዚህ በፊት እንደለመደው የሚሸጡትንና ወደግል የሚዞሩትን ተቋማት ቅርበት ላላቸው ተጠቃሚዎችና ለራሳቸው ወገን ካደረገና፤ ብሎም ተጠያቂነት በጎደለው፣ ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዝም ብሎ ከዚህ በፊት እንደፈፀመው ወደተሳሳተውና የጥፋት አሰራሩው ከገባ ትልቅ ጉዳት ያመጣል:: የህዝቡን ሐብት የግል ባለሐብቶች ሲገዙት፣ መንግሥትም ለእነሱ ሲሸጥ ቀጥተኛና ተጠቃሚነቱን ባማከለ ሁኔታ መሆን ይኖርበታል:: ስለዚህ ተቋማቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልፅ በሆነ መንገድ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጡ በሚያደርጉበት መንገድ እንደገና እንዲደራጁ ቢደረግ ተቃውሞ የለኝም::
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የከፍተኛ ቮልቴጅ የተረጋገጠ ፍተሻ የሴራሚክስ capacitor, የሙሉ ምጥን ገጽታዎች ጨምሮ, የሙሉ ምጣኔ (የሙከራ ፈተና) ተብሎ ይጠራል.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
” ወጣቱ ስርዓቱን እንደማይፈልገው በምርጫ እንቅስቃሴው ወቅት አሳይቷል” አሉ →
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እንደውም ለውጡን የማይፈልጉ የውስጥ ኃይሎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይን መንግስት በኢኮኖሚ አሻጥር ለማዳከም ስለሚፈልጉ መንግስት ከዲያስፖራው ሊያገኝ የሚገባውን በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ማግኘት አለበት ሲሉም መግለጫ አውጥተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ይደርሳል። ይህ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይል በሀገሪቱ በተፈጠረው አግላይ ፖለቲካ ቀላል የማይባለው ኃይል በሀገሪቱ የልማት ሥራ ውስጥ ተሳታፊ ሳይሆን ቆይቷል። ሆኖም አሁን እየታየ ያለው መቀራረብ ለዶክተር አቢይ መንግስት ከፈተናው ጀርባ ያለ ተስፋ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መፅሄት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይዞአል፡፡ “እዉነቱን ለመናገር የኢሕአዴግ የንድፈ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዚህም መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥፋቶች በደንቡ መሠረት የመጀመሪያ እርከን ጥፋቶች ሲሆኑ የቅጣት መጠናቸውም 6ዐ ብር ነው፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ከእረፍት መልስ ከሙሉ ብልጫ ጋር ጫና ፈጥረው የተጫወቱት አዳማ ከተማዎች በ61ኛው ደቂቃ በሱሌማን መሃመድ አማካኝነት አቻ መሆን ችለዋል፡፡ አዳማዎች ከግቡ በኋላ ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ቢያደርጉም ተጨማሪ ግብ ሳያገኙ ጨዋታው በአቻ ውጤት ተፈጽሟል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ያስመዘገበው ትርፍ ከሌሎች ተወዳዳሪ የግል ባንኮች ጋር ሲተያይ እጅግ ሰፊ ልዩነት ያለው ሲሆን አዲስ ማለዳ በቁጥር 35 ዕትሟ ባስነበበችው ዘገባ ከግል ባንኮች በቀዳሚነት አዋሽ ባንክ 3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡ ታውቋል ። ይህም ከንግድ ባንክ ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የ15 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ልዩነት እንዳለው ለመረዳት ተችሏል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ርክብ ምስ ተጋዳላይ ሓሚድ ሳልሕ: ምኽትል መራሕ ሳልሰይቲ ክፍሊ ሰራዊት ሓርነት ኤርትራን ሓደ ካብቶም ቀዳሞት ሰልፈኛታቱን – ሳልሳይ ክፋል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
110v AC ወደ 24v የዲሲ የኃይል አቅርቦት
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
‹‹የምትበላው ምግብ፣ለምታድርበት የቆርቆሮ ቤት የሚከፈል ገንዘብ የሌላት መሰረት ‹‹ይህንን የሚያነብና ታሪኬን የሚሰማ የአገሪ ህዝብ ፓስፖርቴን የማገኝበትንና በአዲስ አበባ ላፍቶ አካባቢ የምትንቀሳቀስ ሄለን የተባለች ደላላ ጋር በመደወል ጭምር ካለሁበት ሁኔታ እንድወጣ እንዲተባበረኝ መንግስትም ዜጋው በመሆኔ እንዲደርስልኝ እማጸናለሁ››የመጨረሻ መልዕክቷ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ ሰሜን ኣመሪካ ዝርከቡ ኣባላት ፈጻሚት ሽማግለ ሰልፊ ኣቶ ተስፋሚካኤል ዮውሃንስ፡ ኣቶ ጎይትኦም ኢማምን ወይዘሪት ኤርትራ ኣልኣዛርን ኣብ ጉባኤ ዞባ ብምርካብ ንቤት ጽሕፈታቶምን ንሰልፍን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ነፍሲ ወከፍ ሕብረ-ተሰብ ዓለምና ዝልለየሉን ዝፈልዮን ባህልታትን፡ ልምድታትን፡ ታሪኽን ኣለዎ። እዚ መለለዪ’ዚ ድማ መግለጺ መንነቱ ኮይኑ ኣብ ሕብረ-ተሰብና እከለ ከም’ዚ ዓይነት ተግባር ኣኽብሮት የውህቦ ፡ ከም’ዚ ዓይነት ጠባይ ከኣ ዉጉዝ’ዩ ተባሂሉ ይፍለጥ። ህዝቢ ኤርትራ እውን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቃልኪዳን በለጠ ከጥቂት ወራት በፊት ሥራ የጀመረው አነስተኛ የንግድ ድርጅቷ ጤፍን እየፈጨ በ5፣ በ10 እና በ25 ኪሎዎች ለተጠቃሚዎች እያደርሰ ይገኛል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አትክልት ሰላጣ እና ሻይ ከማር ጋር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በደቡብ ምሥራቅ አስጊ የአየር ሁኔታን ለመቋቋም ባለ ሥልጣናት በሁሉም ወጪዎች ከመጠን በላይ መቆየት ይፈልጋሉ. ከባድ ዝናብ በክልሉ ውስጥ ሞተው የነበሩ መስከረም 2002 24 መካከል ጎርፍም እየተጨነቅሁ ፈረንሳይ የአየር ሁኔታ, መንግስት, በ "ቀይ ማንቂያ" ከሚያስከትልብን Gard እና የተዛወርነው ውስጥ ማክሰኞ የሚጠበቅ ቢሆንም, አንድ ተቀስቅሷል ተውጠዋል. ደህንነት ቅንብር, ቅድመ ትምህርት ቤት አውቶቡስ: ብዙም Météo-ፈረንሳይ ማንቂያ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እነዚህን ሁለት ክፍሎች መካከል ምንባብ በ ከወጣበት በኋላ የውስጥ አገልግሎት ቅድመ ጥንቃቄ እርምጃዎችን ተከታታይ በ "ንቅናቄ" ጮኸ ወይም የኪራይ ጣቢያዎችን መልቀቅ, ከ 18H00 የትራፊክ እጥረት. "እኛም ተመሳሳይ የአየር ጥለቶች መሆኑን 2002 ውስጥ ሲሆኑ," የአገር ውስጥ ሚኒስቴር ቅርብ የሆነ ምንጭ አለ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በሌላ በኩል 40 ፈቃደኞች ከፍተኛ የክትባት መጠን ሲወስዱ መቆየታቸዉ ሲገለጽ ከመካከላቸዉ 17ቱ አለመታመማቸዉ ተገልጿል። መጠኑ ከፍ ባለ ቁጥርም ለሰዉነት የሚፈጥረዉ የመከላከል አቅም ከፍተኛ መሆኑ ቢታይም ሙከራዉ ቀላል እንዳልሆነ የሞቃት አካባቢ በሽታዎች ምርምር በርናንድ ኖኽት ተቋም ባልደረባ ሮልፍ ሆርትማን ያስረዳሉ፤
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጦርነቶች እና ሁከት የሌለበት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ማህበር ዓለም የሚያስፋፋው እና በተባበሩ የ 2ª ዓለም መጋቢት, 10 ዓመታት ለመጀመር 1ª የዓለም መጋቢት በኋላ, 2 መጋቢት 2019 ላይ 8 ጥቅምት 2020 እና መጨረሻ, 158 ቀናት በኋላ የዓለም circumnavigation, ጀምሮ እና የስፔን ዋና ከተማ ውስጥ እንዲያጠናቅቁ. የ 2 ጥቅምት ካረመውና አቀፍ ቀን ነው, እና 8 መጋቢት አቀፍ የሴቶች ቀን ነው.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የእመቤታችን የስደቷ መታሰቢያ ወር በቤተ ክርስቲያናችን የሚከበረው በማኅሌት፣ በቅዳሴና በዝክር ነው፡፡ በወርኃ ጽጌ ባሉት ሳምንታት ከቅዳሜ ማታ እስከ እሑድ ጠዋት አበው ካህናት የሚያቀርቡት ዝማሬ ከቅዱስ ያሬድ ድጓ፣ ከማኅሌት ጽጌና ከሰቆቃው ድንግል የተውጣጣና ሦስት ወገን ያለው ነው፡፡ ዝክሩም፣ በአሁኑ ወቅት በከተሞች አካባቢ እየተረሳ ቢመጣም፣ ዘወትር እሑድ የአንድ አካባቢ ሰዎች ማዕከላዊ በሆነ ቦታ ተሰባስበው በእመቤታችን ስም የሚዘክሩት ነው፡፡ ዐቅመ ደካሞች፣ ድሆችና መንገደኞች ተጠርተው በእመቤታችን ስም እንዲበሉና እንዲጠጡ ይደረጋል፡፡ ይህም ትውፊት እመቤታችን ወደ ኢትዮጵያ በመጣች ጊዜ ኢትዮጵያውያን አባቶችና እናቶች ያደረጉላትን መስተንግዶ ለማሰብ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
13. ኣድላዪነት ዕርቀ-ሰላም ካብ’ቲ ህልው ኵነታትና ዚውለድ እዩ። ጊዜ ዝበልዐን፡ ነኣና’ውን ዚበልዓና ዘሎ ጸገማት ሒዝና እንነብር ኅብረተሰብ ኢና። ከም ውልቀሰባት ከም ስድራቤታት፣ ከም ሕዝብን ሃገርን ንዚህልወና ጸገማት፣ ምኽንያቱ ወይ መሠረቱ ክንደልየሉ ባህርያዊ እዩ፣ ስለ’ዚ ከኣ ብሰንኪ እገሌ ምባል ስለ ዘይተርፍ፣ በዚ ምኽንያት’ዚ ኣብ ጽልእን ኣብ ድጉል ቂምን ቅርሕንትን ፍልልያትን ምንባር ኣይግባእን። ኣብ ኅብረተሰብን ሃገርን ሰላምን ህድኣትን ኪነግሥ እንተተደልዩ ድማ ቅድሚ ዅሉ መደብ ዕርቂ ኪፍጸም ኣለዎ። ናይ ዕርቂ መፍትሕን ፈላሚ ስጕምን ድማ ምሕረት እዩ። ማለት ምሕረት ምሃብን ምሕረት ምቕባልን እዩ። ምእንት’ዚ ናይ ሰላምን ፍትሕን ርግኣትን መድረኽ ኪመጽእ እንተ ተደልዩ፣ ነዚ መንገዲ ዕርቂ ምስ ከድካዮ፡ ምስ ደኸምካዮ ጥራሕ እዩ። በዚ ጕዳይ ዕርቂ ዝመጽአ፣ ኣብ ኅብረተሰብናን ዝሓለፈ ባህልናን ሃብታም ዝኾነ ተመክሮ ከም ዘሎና ክንዝክር የድሊ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጀርመን (ቀድሞውኑ) ከፕላቪል (ክሎሮኳይን) ከቪቪ -19 ጋር እየተጠቀመች ነው? - ገጽ 49
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ርዕሰ ጉዳይ: የዲስክ ማራዘሚያ ለመሥራት እቅድ በመፈለግ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እቲ ጳጳሳዊ ድርገት ናይ ኩላዊት ቤተ ክርስቲያን ላዕለዎት ኣካላትን ብፁዓን ጳጳሳት ናይ ካቶሊካውያን ኣቢያተ ክርስቲያን ሓዋርያዊ መራሕቲ ነቶም ናይ ዓመጽ ኣደዳ ዝዀኑ ዚጋታት ዝምልሱን ጽን ዝብሉን ክዀኑ መታን እዚ ሓሳብ’ዚ ከም ውሳኔ ቅዱስ ኣቦና ክቃላሕ እውን ንቕዱስነቶም ሓሳብ ከቕርብ ምዃኑ ዝሓበረ ናይቲ ድርገት ናይ ጉባኤ ፍጻሜ ሰነድ ኣስዒቡ እቲ ድርገት ኣብ ሽድሽተ ንኣሽቱ ጉጅለ ተከፋፊሉ ኣብቲ ዘካየዶን ብናይ ሓባር ኣኼባ ኣብ ዝዛዘሞ ጉባኤ ናይ ስነ ሕጻናት ጉዳይ ሊቃውንቲ ከምእተሳተፉ እውን ገሊጹ ኣብ ናይ ቤተ ክርስቲያን ቤት ፍርዲ ዛዕባ ኣብ ልዕሊ ሕጻናት ዝፍጸም ናይ ወሲብ ዓመጽን ካልእ ዝተፈላለየ ዓመጽን ጉዳይ ዘጻርይን ዝምልከትን ቤተ ክርስቲያን ቤት ፍርዳዊ ጉባኤ ግልጽነት ዝዓሰሎ መታን ክኸውን ካልኦት ተሓባባርቲ ከሳትፍ ይግብኦ ዝብል ሓሳብ ብምቕራብ ስል ሓልዮት ትሕቲ ዕድመ ዝምልከትን ኣብ ዓለም ናይ ትሕቲ ዕድመ ሕጻናት ሰብኣዊ መሰልን ክብርን ክሕሎ ዘተባብዕን ኣብዚ መዳይ ልምድታት ንምልውዋጥ ዝድግፍ ናይ ገዛእ ርእሱ መርበብ ሓበሬታ ክድረስ እውን ሓሳብ ከምዝቐረበ ሓቢሩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኤርትራውያውን ነበርቲ ፈረንሳ፣ ናይ “ይኣክል” ጻውዒት ኣካይዶም
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሚከተለው በቶሮንቶ ሂልኩ ላይ የውሃ ዶፕለር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሰሜን ጎንደር፡እነ ጋይንትና እነ ጠገዴ፡እነ ራያ ከወያኔ ባልተናነሰ አገር ያደሙና ወደፊትም አጋጣሚውን ቢያገኙ ወደኋላ የማይሉ መዥገሮች፤ሴትኛ አዳሪነትንና አዝማሪ ቤት አዲስ አበባ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስፋፉ፤የሌብነትና የሴራ ፊታውራሪዎች ሲሆኑ አሁን ኢትዮጵያዊነት እያሉ ከአዝማሪ በለቃቀሙት ተረት አቧራ ያስነሳሉ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አልፎ አልፎ ፊደላት በፌስቡክ ላይ እንደገና ይሰይሙ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ውድቀታችንን አምነን ካላረምን፣ ሌላ ውድቀት ይጠብቀናል፡፡ ስኬታችንንም አምነን መጪውን ካላዘጋጀን ወደ ውድቀት እንጓዛለን፡፡ ዋናው ቁምነገር እንግዲህ በመመሪያና በመግለጫ ሳንሸፋፈን በግልጽ ራሳችንን መመርመሩ ላይ ነው ማለት ነው፡፡ ሳናድግ አደግን አንበል፡፡ እየሞሰንን ንፁህ ነን እንበል፡፡ ትክክለኛ ፍርድ ሳንሰጥ ፍትሕ ርትዕ አለ እንበል፡፡ ሠራተኞቻችን ታማኝ ስለሆኑ ብቻ ታታሪዎች ናቸው አንበል እኛ ስለፈለግነው ብቻ የምናወጣው ደንብ በግድ ለህዝብ ጠቃሚ ነው አንበል፡፡ ከሁሉም በላይ አንድ ታዋቂ ደራሲ ያለውን ልብ እንበል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህን ጨዋታ ቅንጅትም ሞክሮት ውጤታማነቱን አሳይቷል፤ምርጫ 97 በአጃቢነት የምንገባበት፣ ለአድማቂነት የምንሰለፍበት ሳይሆን ከምር ተወዳድረን የምናሸንፍበት መሆን አለበት ያሉ ወገኖች ለማሸነፍ ደግሞ በተለያየ ስም ሆኖ የተለያያ ማሊያ ለብሶ ሳይሆን በአንድ ቡድን መደራጀት በአንድ ማሊያ መሰለፍ እንደሚስፈልግ ተናገሩ-ሰሩ፡፡ በዚህ ጥረትም አደረጃጀታው ሀገራዊ መገኛቸው ሀገር ቤት የሆኑ አራት ድርጅቶች ስማቸውን ቅንጅት ብለው ምልክታቸውን ሁለት ጣት አድርገው በአንድ ማሊያ ተሰልፈው መጫወት በመቻላቸው መቼም የማይረሳውንና መቼ ሊደገም እንደሚችል መተንበይ የማይቻለውን ውጤት አስገኙ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለአውሮጳ ኮሚሽን ቀዳሚው እና ዋናው ነገር ሰብዓዊው ጉዳይ ነው። የምናወራው ሕፃናትን ጨምሮ ስለ600 ሰዎች ነው። የሁለቱ ሃገራት ባለስልጣናት ማስቀደም የሚኖርባቸው እነዚህ ሰዎች አስፈላጊው ክብካቤ ማግኘት መቻላቸው መሆን ይኖርበታል።»
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አንዳንድ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ የአምላክን እጅ ሲያዩ ሌሎች ግን ማየት የተሳናቸው ለምንድን ነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማስታወሻ ያዝ፡ በዚያ ጊዜና በአሁኑ ጊዜ መካከል ያሉ በክፍሉ የተጠቀሱ ልዩነቶችን ሁሉ በማወጣት ፃፋቸው:: ከዚያም ተመሳሳይ የሆኑትንም ለይ::
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሞዓ አንበሳ ሃውልትና የአክሱም ሃውልት ከትግራይ በጣሊያን ተወስደው ወደነበሩበት ለመመለስ ዘመናት አስቆጥረዋል። ቀደም ሲል ከጠራኋቸው ሃውልቶች መካከል ሲኒማ ኢምፓየር ደጃፍ የነበረው የቀ.ኃ.ሥ ሃውልት በ66ቱ አብዮት ወቅት ተገንድሶ መጣሉን አስታውሳለሁ። ደርግና ወያኔ ያቆማቸው ሃውልቶች እንዳሉ ሰማቻለሁ። በቅርቡም ትችትና ተቃውሞ የተነሳባቸውም አሉ። ወደዚያ ዝርዝር ውስጥ አልገባም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በኖርወይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በግዳጅ ወደ ሃገራቸው ሊጠረዙ ነው::
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አርእስቲ ናይዚ ሐዋርያዊ መልእኽቲ ካብቲ ቅዱስ ፍራንቸስኮስ ዝደረሶ ጸሎት “ዝተመስግንካ ኩን ጐይታ ላውዳቶ ሲ ሚ ሲኞረ” ዝብል ማኅሌት ፍጥረት ኮይኑ አብቲ ምእንቲ ናይቲ ናይ ሓባር ገዛና መሬት አብ ዘቅርቦ ጸሎት እንክኸውን እዛ መሬት እዚአ “ሕይወትና ምሳአ እንሳተፍ ሓውትና ከምኡ እውን አእዳዋ ዘርጊሓ ሃንጐፋይ ቢላ እትቅበለና ጽብቅቲ አደና እውን እያ”(1)፣ ንሕና ንባዕልና “መሬት ኢና” (ዘፍ 2፡7 ተመልከት)፣ ሰውነትና ካብ ናይ መሬት ነገራት ዝቆመ ኢዩ፡ ንፋሳ ከም እነስተንፍስ ይገብረና ማያ ከኣ ሕይወት ሂቡ ከምንሕደስ ይገብረና”(2)፣
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የ IZDENIZ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኡኩኩ አርላን ለኢዜሚር ፈጣን ፣ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት እና የወቅቱን የጉዞ ዕቅድ ለመፈፀም የኔኤንኤንኤሌኤን ዋና ሥራ አስኪያጅ ዩኤንኤንአይን እንደገለፁት በመርከቧ ፣ በሰዓት ጥገና እና በመጥፋቶች ምክንያት ሁሉንም መርከቦች በአንድ ጊዜ መጠቀም አይቻልም ፡፡ በየአራት ዓመቱ ከሚሠራው የ 17 ሰዓት ጥገና በስተቀር አንድ መርከብ በዓመት የ 16000 ቀን ጉዞን መውሰድ አይችልም ፡፡ በ 22 ዓመት ውስጥ የእኛ የ ‹2020 ›መርከቦች ለአንድ ወር የ 10 የእጅ ሰዓት ጥገና ያካሂዳሉ እናም አምስቱ መርከቦቻችን የ 16000 ቀን ጥገና ይደረጋሉ ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ትእዛዝ የላቸውም ሰዎች ወደ ጥገና የሚጓዙት መርከቦች ጥቅም ላይ እንደማይውሉ በመጥቀስ ህዝቡን ያታልላሉ ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከመንፈሳዊው ጉዳይ ፊታችንን ዘወር ስናደርግ የሚከተለውን እናገኛለን፤
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይልቅ የሚፈራውም ይሄው አቅም ሃሳቡ ሳይሆን እኔ አለሁ ብሎ ሥጋና ደሙ ከነክህሎቱ አማራው ከወጣ፤ ጥገኛ ሆኖ ወይንም ተሽብልሎ ሳይሆን እራሱን ችሎ ቢወጣ ገጣሚውን የፖለቲካ መመጣጠን ምስሉን ስለሚቀይረው ነው። ቅኔው ተዚህ ላይ ነው። ስለሆነም አማራው እራሱን ሆኖ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ሽፋን ውስጥ ተደቁሶ፤ ወይንም ተጨፍልቆ ወይንም ተፈጭቶ ወይንም ደቆ እሱ ቀልጦ ሌላውን እንዲያበራ ነው የሚፈለገው … „በሞኝ ክንድ ዘንዶ ይለካበት“ እንዲሉ … የሰሞናቱ አቶ አለምነህ የሚባሉት ሆነ የነዲያቆን ዳንኤል ስብከተ ካቴናም ይሄው ነበር፤ የዶር ተስፋዬ ደመላሽ አዝለኝ ቅኖናም እንደተጠበቀ ሆኖ … ምስለ ግዕባዕቱ ሄሮድስ መለስን የእርቃን ደጀሰላም የሚሳለም እንዲሆን የታሰበ ነው። እርቃኑን የቆመ ፖለቲካ ….
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በኖርዌይ ዛሬ ህዳር 9፣2010 ዓም በኦስሎ ከተማ "አንቲ ራሲስት ሴንተር" በሚገኘው ህንፃ ስድስተኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ባደረገው የአባላት ስብሰባ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላቱን መርጧል። የማኅበረሰቡ አማካሪ ቦርድ አባላት በአቶ የሱፍ፣ ዶ/ር ሙሉዓለም እና ዶ/ር ሰይፉ አስመራጭነት አምስት የስራ አስፈፃሚ አባላት ተመርጠዋል።በእዚህም መሰረት 1/ አቶ ፍቅሩ 2/ ወጣት ስርጉት፣ 3/ወጣት ማርታ 4/ አቶ አያሌው እና 5/ አቶ ለገሰ ሲሆኑ በሰብሳቢነት አቶ ፍቅሩ ተመርጧል።በእዚህ የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለበርካታ ዓመታት በኖርዌይ የኖሩ ኢትዮጵያውያን በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ በረጅም ጊዜ የስራ ዘመኑ ሙሉ በሙሉ በወጣት የሰው ኃይል መተካቱ መደሰታቸውን በሰጡት አስተያየት ገልጠዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ትግሉ አልቆመም፤ አይቆምም ይቀጥላል፤ የሰው ልጅ ፍላጎት ወሰን የለውም። አሁን አገር ውስጥ እያየን ካለነው ሁኔታ አንጻር እነዚህ የሚድያ ተቋማት ያደረጉት አስተዋጽዖ ቀላል አይደለም፤ ማንም ሊክደውም አይችልም። ኅብረተሰቡን ከማነሳሳት አንጻር፣ መብቱን እንዲያውቅ ከማድረግና በተለያዩ አቅጣጫዎች ትግሉን እየደረጉ ያሉት ኀይሎች እንዲናበቡ ከማድረግ አንጻር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ብዬ አምናለሁ። አሁን አገር ውስጥ ላለው ለውጥም እነዚህ ሚድያዎች ያበረከቱት አስተዋጽዖ ከማንም በላይ ዋጋ ሊሰጠው የሚችል ነው። ይሕን መመዝገብ የሚችለው ኅብረሰተቡ ነው፤ ታሪክ ነው። ዛሬ ለደረስንበት ደረጃ የእነዚህ ኹለት መገናኛ ብዙኀን አስተዋጽዖ ትልቅ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
5. የአማኝ ህይወት በምስጋና የተሞላ መሆን ይኖርበታል፤
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ሌላውና የሚደነቁበት ደግሞ መስተንግዶው ነበረ፡፡ በነየኔታ ጉባኤ ቤት ከባለተስፋ የምትሰጠው ገንዘብ ሁሉ በሥርዓት አገልግሎት ላይ ትውል ነበር፡፡ በዓመት ውስጥ በሰፊው ተደግሶ ሲያገለግሉ የዋሉና ያደሩ ሊቃውንት እንግዶችና ሌሎች ምእመናን የሚስተናገዱባቸው ሰባት በዓላት አሉ፡፡ እነዚህም የዘመን መለወጫ፣ የሕዳር ቁስቋም፣ የልደት ( ታቦቱም ኢየሱስ ስለሆነ በዓሉም ቦታው ላይ ብዙ ሕዝብ ከሩቅ ሁሉ መጥቶ የሚያከብረው ስለሆነ)፣ የጥር መርቆሬዎስ ( ሰማዕቱ መርቆሬዎስ ታቦቱ በድርብ ያለ ከመሆኑም በላይ በቦታው በታላቅ ድምቀት ከፈረስ ግልቢያና ከመሳሰሉት የሕዝብ ባሕሎች ጋር የሚከበረው በጥር ሃያ አምስት ነው)፣ የትንሣኤ፣ በዓለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ (በተለምዶ የሐምሌ አቦ የሚባለው)፣ እና የፍልሰታ ኪዳነ ምሕረት ናቸው፡፡ ከዚህም በላይ በየወሩ በ29 መጥተው ለሚያስቀድሱ ሁሉ ዝክሩ በየኔታ ጉባኤ ቤት ይዘከራል፡፡ ከዚህ በላይ በዘወትሩ ጊዜ የኔታ ሕጻን ልጅ እንኳ ቢሔድ ሳይስተናገድ አይመለስም፡፡ በመገረም ስንጠይቃቸውም መልሳቸው አንድ ብቻ ነበር፤ ጌታ ሕጻን ልጅ መስሎ ወይም መንገደኛ ወይም ደግሞ የተገበና የማይታዘንለት መስሎ ቢመጣና ቢመለስብንስ የሚል ነበር፡፡ በረድነት ከ40 ዐመት በላይ ያገለገሏቸው የንታ አባ ኪዳነ ማርያም የሚቀርብ ነገር የለም ካሉ እንኳን የኔታ ሀብታም ነው ደሃ ሳይሉ የሻይ መጠጫ ብለው ሳይሰጡና አንድ አቡነ ዘበሰማያት ሳይሰጡ እንዲሁ አሰናብተው አያውቁም፡፡ በአንድ ወቅት ከፍተኛ የሆነ የሳምባ ምች ታምመው ሆስፒታል ያለ ፈቃዳቸው ገብተው በአግባቡ መናገር በማይችሉበት ሰዓት እንኳ አንድ መነኩሴ ከጎናቸው አስቀምጠው ለመጣው ሁሉ ለእያንዳንዱ አቡነ ዘበሰማያት እንዲሰጥ በማድረግ በዚያች ወቅት እንኳ እንዳይቋረጥ ያደረጉ ፍጹም ተወዳጅ አባት ናቸው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሰማያዊ ፓርቲ በመግለጫው መጨረሻም በቅርቡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ዝግህ በሚባል አካባቢ ከብት ጥበቃ ላይ በነበረ የ14 ዓመት ታዳጊ የደረሰውን የ“መሰለብ” እና ዐይኑን የማጥፋት ድርጊት በጽኑ ኮንኖ ድርጊቱን የፈጸሙትም ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል።¾
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
12, 13. (ሀ) በሁሉም ነገር ሐቀኞች መሆን ያለብን ለምንድን ነው? (ለ) ሐቀኛ መሆናችን ምን ውጤት ያመጣል?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኑክሌር ኃይል ኢራን ኢስላምን በምዕራባውያን ተገድሏል - News and News
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አዎ ሰዎቹ ካፈርኩ አይመልሰኝ ያሉ ይመስላል:
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ኣባላት ባይቶ በዚ ኣጋጣሚ ልክዕ ከምቲ ኣብ ምድያታት ዝስማዕ ወረን ዝካየዱ ክትዓትን ዝመስል እኳ እንተኾነ፣አተኲሮ ዝርኣዮ፣ነቲ/ዘገርም ነገር ስርዓተ ኣስመራ ኣጽቂጡ ጸኒሑ፣ ኣብ ዕለት 20 ሰነ፣መዓልቲ ስውኣት ዝዝከሩላ፣ህዝቢ ኤርትራ ስውኣት-ደቁ/የሕዋቱ እናዘከረ ዘስተንትነሉ ብዕምቆት ሕልነዊ ጸሎት ዘዕርገሉ ክነሱ ውልቀ መላኺ ግን፣ነዛ ከምዚኣ ዘኣመሰለት መዓልቲ ህዝብና ንሰላም-ንውህደት-ኣዕሚቑ ዝሓስበላ ምዃኑ ኣጽኒዑ፣ተንኮላዊ ባህሪኡ ንህዝቢ ክማርኽን ክምስጥን ዝኽእል ስትራተጂኡ ብምዝውታር፣ብ-ኢትዮጵያ ዝመጽእ ዘሎ ናይ ሰላም ጽዊዒን፣ ዝካየድ ዘሎ ፖለቲካዊ ለውጥን-ምዕባለን ብዕምቆት ምፍላጥን፣ ቀጻሊ ውጥን ስራሕ ምእንቲ ክነድፍ ስለ ዝሕግዘና ልኡኽ ናብ ኣዲ-ኣበባ ክነበግስ ኢና።ምስ በለ እቲ ደላይ ሰላምን ርግኣትን ህዝብና ብጨብጨባን ተቐቢልዎ፡ውንጭፍ ዝደርበየት እምኒ ክልተ ዑፍ ብሓድ እዋን ትቐትል ዝባሃል፣ውልቀ መላኺ ብሓንቲ መደረ ነቲ ስሚዒት ህዝቢ ተሞርኲሱ ከም ዝቕበሎን በቲ ሓደ ወገን ክኣ ካብ ትሓቢኡላ ዝነበረ በዓቲ ጎነጽ መሕቢቱ ምስ ፈረሰቶ፣ብኸመይ ይወጽእ ዝብል ፈተነ እከይ ስትራተጂኡ ዘጻውድ ዘሎ። ንሕና ከም ስ.ዲ.ህ.ኤ ነዚ ብምርዳእ ነቲ ኑሱ ዝገብሮን ዝዛረቦን ፖለቲክዊ ዕንደራን/ጸወታ ብጥንቃቐ ክንካታተሎ፣ንውዕል አልጀሪ፣ብይን ሀግ፣ብዘይ እንዶ ምንዶስን ኣብ ናይ ፖለቲካ ዋጋ-ዕዳጋ ከይኣቱ ሓለዋና ዑዙዝ ክኸዉን ዘለዎ።ነዚ ንምግባር ብፈተውቲ ፣ዲሞክራስያውያን ባእታታት ኣብ ኢትዩጵያ ብፍላይ ክኣ ሁቡባት ጋዜጠኛታት ኣብ ዝግበር ኣኻበታት ብምክትታላትን ቃለ መጠይቅ እንገበሩ ንህዝቢ ኽሕብሩን ክስዕብዎን ጥሕሰታት ክርአ ከሎ ዘይምቕባሎም ብሰላማዊ ሰልፊ ከርእዩ ምግባር ዓቢ ትጽቢት ይግብር።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
 “የምድር ነገሥታት፥ ለእግዚአብሔር ተቀኙ፥ ለጌታም ዘምሩ። በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ ለእግዚአብሔር ዘምሩ የኀይል ቃል የኾነ ቃሉን፥ እነሆ፥ ይሰጣል“ (መዝ. 67/68፥32-33)።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የአብዓላ ልዩ ወረዳ ጥያቄና ከጀርባ ያለው ህቡዕ አጀንዳ Cammadí Macammad
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ወደ ርዕሰ ጉዳዩ ለመመለስ ፣ የተሽከርካሪዎች “ኮምፒዩተር” የአጭር ጊዜ ጉዳይ አይደለም ፣ ነገር ግን በረጅም ጊዜ ውስጥ መኪኖች “ፍጆታ” መሆናቸው እና ምንም ይሁን ምን ያረጋግጣሉ ፣ አዲስ ለመግዛት ሁሉንም የ 3 እስከ 5 ዓመታት ዕድገት በማወገዝ ተወገዙ ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ባለፈው ዓመት ውስጥ ቢል ባር ይዘዋቸዋል በሚባሉ ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል፤ ሙሉ ቀን በዘለቀው የተካረረ ንግግር መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በተለይ ይህ ችግር በክልሎች የራሱ ጠንካራ መገለጫዎች እንዳሉት ገልጸው፣ ‹‹ይበልጡን ደግሞ ኋላቀር በተባሉ እንደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ አፋርና በሶማሊ ክልሎች ችግሩ የባሰ ነው፡፡ በጣም በሚያሳስብ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ልንደርስለት ያሰብነው የኅብረተሰብ ክፍል በተለይም እንደ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን ለመሥራት የሚፈለገውን ያህል ድጋፍ እየተገኘ አይደለም፤›› በማለትም ለችግሩ በአፋጣኝ መፍትሔ መፈለግ እንዳለበት አስገንዝበዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn