text
stringlengths 0
2.31k
|
---|
በዶ/ር ቴድሮስ ላይ የተሰነዘረው ክስ - Dr Tewodros Adhanom - DW |
ውክፔዲያ - አባል ውይይት:Felidaetina |
የሚተገበረው ለ፦ Internet ExplorerWindows 10Windows 8.1Windows 7 ተጨማሪ አሳይ |
በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልሞላ እችላለሁ? |
ስለ የእግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች |
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? |
ነግር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል |
‘ኢየሱስ ጌታ ነው’ ብለህ በአፍህ ብትስክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሳው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ |
ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአት ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል |
ጥያቄ፤ በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልሞላ እችላለሁ? |
መልስ፤ በመንፈስ ቅዱስ መሞላትን በተመለከተ ጠቃሚው ቁጥር ዮሐንስ 14፡16 ሲሆን፣ እሱም ኢየሱስ በአማኞች ላይ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያድርባቸውና ይህም ማደሩ ቋሚ እንደሚሆን ተስፋ የሰጠበት ነው። የሚድርብንን መንፈስ እና መንፈስ ቅዱስ መሞላትን ለይተን መመልከቱ ጠቃሚ ነው። በቋሚነት የመንፈስ ቅዱስ ማደር ለተወሰኑ ጥቂት አማኞች ብቻ የሚሆን አይደለም፣ ነገር ግን ለሁሉም አማኞች ነው። በቃሉ ውስጥ ብዙ ማጣቀሻዎች አሉ ይሄንን ድምዳሜ ለማጠናከር። በመጀመሪያ፣ መንፈስ ቅዱስ ለሁሉም በኢየሱስ አማኞች ያለ ልዩነት የሚሰጥ ነው፣ እናም በክርስቶስ ከማመን በቀር ምንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታ ለዚህ ስጦታ አልተቀመጠም (ዮሐንስ 7፡37-39)። ሁለተኛ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰጠው በዳንንበት ቅጽበት ነው (ኤፌሶን 1፡13)። ገላትያ 3፡2 ለዚሁ ሐቅ አጽንዖት ይሰጣል፣ የመንፈስ ማኅተምና ማደር የሚከናወነው በሚታመንበት ጊዜ ነው፣ በማለት። ሦስተኛ፣ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ላይ በቋሚነት ያድራል። መንፈስ ቅዱስ ለአማኞች የሚሰጠው እንደ ቅድሚያ ክፍያ፣ ወይም በቀጣይ ለሚሆነው በኢየሱስ የሆነ ክብር ማረጋገጫ ነው (2ኛ ቆሮንቶስ 1፡22፤ ኤፌሶን 4፡30)። |
ይህም መንፈስን መሞላት ከሚለው በኤፌሶን 5፡18 ከተጠቀሰው በተጻራሪው ነው። ራሳችን ሙሉ ለመሉ ለመንፈስ ቅዱስ መሰጠት አለብን፣ እሱም ሙሉ ለሙሉ እንዲያድርብን፣ እንዲሁም በዚሁ አግባብ እንዲሞላን። ሮሜ 8፡9 እና ኤፌሶን 1፡13-14 የሚያስረዳው እሱ በሁሉም አማኝ ውስጥ እንደሚያድር ነው፣ ነገር ግን ሊያዝን ይችላል (ኤፌሶን 4፡30)፣ እናም የእሱ ሥራ በውስጣችን ጸጥ ሊል ይችላል (1ኛ ተሰሎንቄ 5፡19)። እኛም ይህ እንዲሆን ስንፈቅድ፣ የመንፈስ ቅዱስን ሥራና የሱን ኃይል በውስጣችን በሙላት ሳንለማመደው እንቀራለን። መንፈስ ቅዱስን መሞላት የሚያስከትለው፣ እያንዳንዱን የሕይወታችን ክፍል፣ መምራቱንም ሆነ እኛን መቆጣጠሩን እንዲይዝ፣ ለእሱ ነጻነት መስጠት ነው። ከዚያም የእሱ ኃይል በውስጣችን ይገለጥና የምንሠራው ለእግዚአብሔር ፍሬአማ ይሆናል። የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በውጫዊ ድርጊቶች ብቻ ተግባራዊ አይደረግም፤ እሱ ደግሞ ተግባራዊ የሚደረገው ውስጣዊ በሆኑ ሐሳቦች እና የድርጊቶቻችን ዓላማዎች ላይ ነው። መዝሙር 19፡14 እንዲህ ይላል፣ “አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።” |
ኃጢአት የመንፈስ ቅዱስ ሙላትን የሚያዘገይ ነው፣ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የሚካሄድበት ነው። ኤፌሶን 5፡18 በመንፈስ ቅዱስ እንድንሞላ ታዟል ፤ ሆኖም ይህ ማለት ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት መጸለይ አይደለም፣ ሙላቱን የሚያመጣው። የእኛ ለእግዚአብሔር ትዕዛዞች መታዘዝ ነው መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲሠራ ነፃነትን የሚሰጠው። አሁንም ቢሆን በኃጢአት በመበከላችን የተነሣ ሁልጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ለመሞላት አይቻለንም። ኃጢአትን ስንሠራ፣ ወዲያውኑ ለእግዚአብሔር መናዘዝና፣ መንፈስ ቅዱስን የተሞላና መንፈስ ቅዱስ የሚመራው የመሆናችንን ቁርጠኝነት ማደስ ይኖርብናል። |
ወደ አማርኛ መነሻ ገጽ ለመመለስ |
በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና |
በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም |
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤ እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሳት ምክንያት ለሕያው ተስፋ የሚሆን አዲስ ልደት” ሰጥቶናልና |
፩ኛ ጴጥሮስ ፩፥፫ |
www.gotquestions.org/Amharic - የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው |
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት |
አማርኛ መዝገበ ቃላት |
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ና ምርምር ማእከል በኢትዮዽያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት። |
በኢትዮዽያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት። |
እንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ለልጆች |
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት እንግሊዝኛ- አማርኛ |
የቆሻሻ ክምር መደርመስ እና የህዝብ አስተያየት _ ኢትዮጵያ _ DW _ 13.03.2017 |
ሰዎቹ በዚያ ሲኖሩ መንግሥት መከልከል ነበረበት፣ የቆሻሻው ክምር ላያቸው ላይ ሊናድ የሚችልበትን አደጋ ማስከተሉ ስለማይቀር፣ ሰዎቹ የቤት ችግር ቢኖርባቸውም እንኳን፣ በዚያ ሲኖሩ በቸልታ ማየት አነበረበትም በማለት አደጋው እንዳይደርስ መንግሥት አስፈላጊውን የማከላከል ርምጃ ባለመውሰዱ ለሰው ህይወት መጥፋት ተጠያቂ ነው በሚል ወቀሳ ሰንዝረዋል። |
የጌትሽ ማሞ “ተቀበል 1 እና |
2” ሐሙስ ይመረቃሉ ድምፃዊ፣ የዜማና ደራሲ ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ለህዝብ ጆሮ ያበቃቸው ሁለት ነጠላ ዜማዎች |
(‹‹ተቀበል 1 እና 2››) የፊታችን ሐሙስ በፍሬንድሺፕ ሆቴል ኤቪ ክለብ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ |
“ተቀበል” በተሰኘው ነጠላ ዜማው ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው ጌትሽ ማሞ፤ “ተቀበል 2”(እንከባበር) የሚል ነጠላ ዜማውም ተወዳጅነት |
ማግኘቱ የተገለፀ ሲሆን የነዚህን ዜማዎች ቪዲዮ ክሊፕ ለማስመረቅ መወሰኑን ረቡዕ ረፋድ ላይ በፍሬንድሺፕ ሆቴል በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ከ15 በላይ ታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ |
More in this category: « ‹‹የታኅሳስ 1953 መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ማስታወሻ›› ለገበያ ቀረበ ‹‹ነፋስ ያነሳው ጥላ›› ገበያ ላይ ዋለ » |
1. ማር ይሥሐቅ(የአንድምታ ትርጓሜ) |
እስራኤልና በፍልስጤማውያን ግዛት የቀጠለችው የሰፈራ ግንባታዋ _ ዓለም _ DW _ 06.10.2009 |
«ሰላም አሁን» የሚባለው ድርጅት ባወጣው ዘገባ መሰረት፡ ምንም እንኳን እሥራኤል፣ ግንባታውን እንድታቋርጥ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፡ በተለይ ከዩኤስ አሜሪካ ተጽዕኖ ቢያርፍባትም ይህን ችላ በማለት ስምንት መቶ አዳዲስ መኖሪያ ቤቶች በመገንባት ላይ ትገኛለች። ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ በሰላሳ አራት ቦታዎች የሰፈራ ግንባታው ስራ በመካሄድ ላይ መሆኑን ድርጅቱ አመልክቷል። ይህም በፍልስጤማውያን እና በእስራኤል መካከል ዘላቂ ሰላም ለማውረድ የሚደረገውን ጥረት እንዳያደናቅፍ እጅግ ነው ያሠጋው። |
የኬንያ የምርጫ ዉዝግብና አለም አቀፉ ፍርድ ቤት _ ዓለም _ DW _ 01.04.2010 |
የኬንያ የምርጫ ዉዝግብና አለም አቀፉ ፍርድ ቤት |
የኢንተርኔት አገልግሎት ለግል ኩባንያዎች መሰጠቱ የፖሊሲ ለውጥ አለመሆኑን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ |
የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ለጉብኝት በርሊን የሚገኙትን የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ዛሬ ከቀትር በኋላ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። አሜሪካዊው ፕሬዚደንት ትናንት ምሽት ነበር ለሁለት ቀናት ጉብኝት በርሊን የገቡት። |
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ነገና ከነገ በስተያ አስር ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ይጠበቃል። |
ትናንት በተደረገ ዉድድር ደግሞ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሚመራዉ ቡድን ጋ ያለዉን የጥብ ልዩነት አጥብቧል። ይህንና በደቡብ አፍሪቃ የሚካሄደዉን የዓለም ዋንጫ የሚመለከት ጥንቅር ማድመጥ ይችላሉ። |
በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 05.12.2016 |
በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ |
ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስብሰባ ተካሂዶአል። |
የሰብዓዊ መብት አያያዝ |
ስብሰባዉ ካነሳቸዉ ርዕሶች መካከል በተለይ ስለሴቶች፤ ሕጻናት፤ አካል ጉዳተኞች መብቶች ፤ የአካራይ ተከራይ ግንኙነት፤ የአካባቢ ደሕንነት መብት በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ነበር ። በዚሁ ሦስት ቀናት በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የተለያዩ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች በተገኙበት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዉ እንደነበርም ተገልፆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ። |
መንትዮቹ ደራሲ:(ጌታቸው በለጠ) |
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በቀጥታ ከሚሊኒየም አዳራሽ |
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በስነስርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር […] |
ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ |
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ስፖርት ክለብ ዋና አሰልጣኝ መሆነው መሾማቸው ተነግሯል። አሰልጣኙ ከዛሬ ጀምሮ ክለቡን በይፋ ተረክበው ማሰልጠን እንደሚጀምሩም የወልድያ […] |
መቐለ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ |
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መቐሌ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ተስታካካይ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ። በጨዋታው ባለሜዳዎቹ መቐሌ ከተማዎች […] |
በረከት ስምዖንን ጭምር አፍ ያስያዘው የአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ንግግር |
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ _ HT |
ሐበሻ ታይምስ ሚዲያ |
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ |
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ማድረጉ ተገልጿል። |
መተግበሪያው የሞባይል ኔት ወርክ የማስፋፋት ውስንነት ባለባቸውና የበይነ መረብ መቆራረጥ ችግር የሚያጋጥማቸው አካባቢዎችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው ተብሏል። |
መተግበሪያው ህንድ ብራዚል ኢንዶኖዥያን ጨምሮ ለ100 ያህል ዓለም ሀገራት አገልግሎት እንደሚሰጥም ነው የተገለጸው። |
መተግበሪያው በዚህ መልኩ አሁን ላይም አርቲክሎችን ለማንበብ አገልግሎቱን እየሰጠ እንደሆነ ዘገባው አመላክቷል። |
የጎግል አዲሱ መተግበሪያ በክሮም ብሮውዘር አንድሮይድ ኦፕሬቴንግ ሲስተም አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፥ የዋይ ፋይ አገልግሎት እንዳገኘ መተግበሪው በራሱ ጠቃሚ መረጃዎችን ‘‘ዳውን ሎድ’’ በማድረግ የበይነ መረብ አገልግሎት በማይኖርበት ጊዜ ለመጠቀም እንደሚያስችል ነው የተገለጸው። |
ከዐብይ አህመድ የመቶ ቀን የባህር ሀይል ምስረታ ዕቅድ፣ ለግርምት እንዘጋጅ? |
የቀድሞው ሜቴክ አውሮፕላን ገዝቶ ነበር፣ አሁን የት እንዳለ አልታወቀም |
ውሃ እንደሚሞት ያውቃሉ? |
የቀድሞዋ የተቃዋሚ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። _ Mereja.com - Ethiopian Amharic News |
የቀድሞዋ የተቃዋሚ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። |
“አገሪቱ ባለችበት ሁኔታ ለመርዳት ማንም ሰው የሚችለውን ነገር ለማድረግ ወደ ኋላ የሚልበት ጊዜ አለመሆኑን በመረዳት እኔም በበኩሌ ባለኝ አቅም፣ በሞያዬ፣ በልምድና በዕውቀቴ የምችለውን ለማዋጣት እና ያም ምን እንደሚሆን ለመወያየት ነው የምሄደው። በጣም ጥሩ ቀን ነው ለእኔ።” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ። |
“ወደ አገራቸው ተመልሰው በሕግም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ለአገሪቱም ለሕዝቡም ባላቸው ዕውቀትና ልምድ አስተዋጾ ማበርከት ፈልገው መምጣታቸው የሚያስመሰግናቸው ነው። እኛም አብረናቸው ለመስራት ዝግጁ ነን።” የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ |
በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ለማገዝ ታልሞ የተፈጠረው ዕድል ያበረታታቸው መሆኑን የቀድሞዋ የቅንጅት አመራር አባልና የአንድነት መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ከመብረራቸው አስቀድሞ በተለይ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት ቃል ገለጡ። |
የፌድራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በኩላቸው የወይዘሪት ብርቱካንን ወደ ሃገር መመልስ አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት “በአገሪቱ በሚካሄደው እንቅስቃሴ እንዲያግዙ እንፈልጋለን። አብረናቸው ለመስራትም ዝግጁ ነን።” ብለዋል። |
መዝሙር 150—ክትድሕኑ እንተ ደሊኹም፡ ንየሆዋ ድለይዎ _ ክርስትያናዊ መዝሙር |
ኣንጻር ክርስቶስ ኰይኖም፣ |
2. ብስራት መንግስቲ፡ |
ይሰምዕ’ዩ ኣውያትና። |
ክትድሕኑ እንተ ደሊኹም፡ ንየሆዋ ድለይዎ (መዝሙር 150) |
መለያየት የሚያስከትለውን ሐዘን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? _ የወጣቶች ጥያቄ |
ስቲቨን እንዲህ ብሏል፦ “ከሴት ጓደኛዬ ጋር መለያየቴ በከፍተኛ ሐዘን እንድዋጥ አድርጎኝ ነበር። በሕይወቴ ውስጥ እንደዚያ ያለ ቅስም የሚሰብር ነገር አጋጥሞኝ አያውቅም።” |
አንቺስ እንዲህ ያለ ሁኔታ አጋጥሞሻል? ከሆነ ይህን ርዕስ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ታገኝዋለሽ። |