premise
stringlengths
10
144
hypothesis
stringlengths
4
84
label
int64
0
2
የሳንታ ፓው ሮማዊ መስመሮች ቀለል ያለ አሣሣል ከባርሴሎና የናጠጠ ዘመን እላከ ጐቲክ ቤት አሰራር የሚያስማማ ለውጥ ነው
ሳንት ፓው ቤተክርስቲያኖች አሉት
1
የታሪክ ነፀብራቅ ወይም ዕድል ፤ ሄዷል
በትንሽ እንቅስቃሴ ይደንግጣል
1
የታሪክ ነፀብራቅ ወይም ዕድል ፤ ሄዷል
አይፈራም፣ እና በምንም ነገር አይንቀሳቀስም
2
የታሪክ ነፀብራቅ ወይም ዕድል ፤ ሄዷል
ጥቂቱ እንቅስቃሴ እና ያ ነው፤ ጠፍቷል
0
ሰፊ የማደስ ፕሮግራም በ2001 መጨረሻ ይጠናቀቃል
የተሃድሶ ፕሮግራሙ 2001 ከመጀመሩ በፊት ያበቃል
2
ሰፊ የማደስ ፕሮግራም በ2001 መጨረሻ ይጠናቀቃል
የተሃድሶ ፕሮግራሙ 2000 ካለቀ በኋላ የማሻሻያ ፕሮግራሙ በጥሩ ሁኔታ አይከናወንም
0
ሰፊ የማደስ ፕሮግራም በ2001 መጨረሻ ይጠናቀቃል
የእድሳት ፕሮግራሙ ሲያልቅ ለአምስት ዓመታት ይቆያል
1
ሰራተኞቹ በዩኤስ ቨርጂን ደሴቶች ውስጥ የሚገኙትን የፍላሚንጎዎች ቁጥር ለመጨመር በፕሮግራም እየሰሩ ነው ፣ እና እዚህ በየዓመቱ በተሳካ ሁኔታ የሚራባ ትንሽ መንጋ ያገኛሉ
ሰራተኞቹ ፍላሚንጎዎችን ለማጥፋት ይሠራሉ
2
ሰራተኞቹ በዩኤስ ቨርጂን ደሴቶች ውስጥ የሚገኙትን የፍላሚንጎዎች ቁጥር ለመጨመር በፕሮግራም እየሰሩ ነው ፣ እና እዚህ በየዓመቱ በተሳካ ሁኔታ የሚራባ ትንሽ መንጋ ያገኛሉ
ሰራተኞቹ በደሴቲቱ ላይ ምን ያህል ፍላሚንጎዎች እንዳሉ ለመጨመር ይሠራሉ ስለዚህ ከመጥፋት ይድናሉ
1
ሰራተኞቹ በዩኤስ ቨርጂን ደሴቶች ውስጥ የሚገኙትን የፍላሚንጎዎች ቁጥር ለመጨመር በፕሮግራም እየሰሩ ነው ፣ እና እዚህ በየዓመቱ በተሳካ ሁኔታ የሚራባ ትንሽ መንጋ ያገኛሉ
ሰራተኞቹ በደሴቲቱ ላይ ምን ያህል ፍላሚንጎዎች እንዳሉ ለመጨመር ይሰራሉ
0
የሴራ ዴ ትሩማታ ሠንሠለታማ ተራራ ወደ ባህሩ እዚህ ጋር በማዘቅዘቁ ምክኒያት ትንሽ ቦታ ነው ወደ ሀይቁ እና ወደቡ የሚያሰወርደው
ተራሮች ያለማቋረጥ የመሬት መንሸራተት ስላላቸው ወደቦች በቀላሉ ሊገነቡ አይችሉም
1
የሴራ ዴ ትሩማታ ሠንሠለታማ ተራራ ወደ ባህሩ እዚህ ጋር በማዘቅዘቁ ምክኒያት ትንሽ ቦታ ነው ወደ ሀይቁ እና ወደቡ የሚያሰወርደው
ተራሮቹ ወደቦችን ለመስራት አስቸጋሪ ያደርጉታል
0
የሴራ ዴ ትሩማታ ሠንሠለታማ ተራራ ወደ ባህሩ እዚህ ጋር በማዘቅዘቁ ምክኒያት ትንሽ ቦታ ነው ወደ ሀይቁ እና ወደቡ የሚያሰወርደው
ተራሮቹ ዳር 27 ወደቦች አሉ
2
ኩሌብራ የስፔን ድንግል ደሴት በመባል ትታወቅ የነበረችው አሜሪካውያን እስኪቆጣጠሩ ድረስ በፑዌርቶ ሪኮ እና በሴንት ቶማስ መካከል በዩናይትድ ስቴትስ ድንግል ደሴት አጋማሽ ላይ ይገኛል
ኩሌብራ በዩኤስ ቨርጂን ደሴቶች በፖርቶ ሪኮ እና በቅዱስ ቶማስ መካከል ግማሽ መንገድ ነው
0
ኩሌብራ የስፔን ድንግል ደሴት በመባል ትታወቅ የነበረችው አሜሪካውያን እስኪቆጣጠሩ ድረስ በፑዌርቶ ሪኮ እና በሴንት ቶማስ መካከል በዩናይትድ ስቴትስ ድንግል ደሴት አጋማሽ ላይ ይገኛል
ኩሌብራ በዩናይትድ ስቴጽ ቨርጂን ደሴቶች በፖርቶ ሪኮ እና በቅዱስ ቶማስ አቅራቢያ አይገኝም
2
ኩሌብራ የስፔን ድንግል ደሴት በመባል ትታወቅ የነበረችው አሜሪካውያን እስኪቆጣጠሩ ድረስ በፑዌርቶ ሪኮ እና በሴንት ቶማስ መካከል በዩናይትድ ስቴትስ ድንግል ደሴት አጋማሽ ላይ ይገኛል
ኩሌብራ በዩኤስ ቨርጂን ደሴቶች ውስጥ በፖርቶ ሪኮ እና በቅዱስ ቶማስ መካከል ያለ ቦታ ነው
1
ኡሜዳ የንግድ እና የመዝናኛ አውራጃ ሰሜናዊ ጫፍን የሚያመለክተው ኪታ በመባል የሚታወቀው (በቀላሉ ሰሜን ማለት ነው) እና የዘመናዊው የኦሳካ ግርግር ዋና ይዘት ነው
ኡሜዳ የማስታወቂያ ቀጠና አካል አይደለም
2
ኡሜዳ የንግድ እና የመዝናኛ አውራጃ ሰሜናዊ ጫፍን የሚያመለክተው ኪታ በመባል የሚታወቀው (በቀላሉ ሰሜን ማለት ነው) እና የዘመናዊው የኦሳካ ግርግር ዋና ይዘት ነው
ኡሜዳ የማስታወቂያ ቀጠና ትልቁ አካል ነው
1
ኡሜዳ የንግድ እና የመዝናኛ አውራጃ ሰሜናዊ ጫፍን የሚያመለክተው ኪታ በመባል የሚታወቀው (በቀላሉ ሰሜን ማለት ነው) እና የዘመናዊው የኦሳካ ግርግር ዋና ይዘት ነው
ኡሜዳ የማስታወቂያ ቀጠና የሰሜን ጫፍ ነው
0
የሂንዱ ሶስትዮሽ ሶስተኛ አባል ብራህማ ነበር ሃላፊነቱም አለምን ለመፍጠር ነበር
ብራህማ የክርስቲያን ሃዋርያ ነበር
2
የሂንዱ ሶስትዮሽ ሶስተኛ አባል ብራህማ ነበር ሃላፊነቱም አለምን ለመፍጠር ነበር
ብራህማ የሂንዱ ሶስትዮሽ አካል ነበር
0
የሂንዱ ሶስትዮሽ ሶስተኛ አባል ብራህማ ነበር ሃላፊነቱም አለምን ለመፍጠር ነበር
ብራህማ የሶስትዮሹ በጣም ወሳፕ ክፍል ነበር
1
ፔድሮ ዙፋኑን በትጥቅ ትግል ወሰደ እና ከዚያ በኋላ ምሬቱ ለወራት ቀጠለ
በጦርነቱ ምክንያት አስር ሽህ ሰወች ሞተዋል
1
ፔድሮ ዙፋኑን በትጥቅ ትግል ወሰደ እና ከዚያ በኋላ ምሬቱ ለወራት ቀጠለ
ጦርነቱ ወራቶች ፈጅቷል
0
ፔድሮ ዙፋኑን በትጥቅ ትግል ወሰደ እና ከዚያ በኋላ ምሬቱ ለወራት ቀጠለ
ጦርነቱ በአንድ ቀን ብቻ ተጠናቀቀ።
2
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል።
የሰው ኃይል ሥርዓቶችን በማጠናከር ለአዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች ክፍል ተፈጥሯል።
1
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል።
የኮርፖሬት መዋቅሮች ተፈጠሩ።
0
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል።
የሰው ኃይል ሥርዓት ከቀድሞው ሁኔታ በላይ ተዘርግቷል።
2
ምንም እንኳን የፋይናንስ ስትራቴጂዎች ሊሻሻሉ ቢችሉም ለዚህ ሥራ ገንዘብ ይገኛል።
ለእነዚህ ተግባራት ሀብቶች አሉ::
0
ምንም እንኳን የፋይናንስ ስትራቴጂዎች ሊሻሻሉ ቢችሉም ለዚህ ሥራ ገንዘብ ይገኛል።
ለሥራው የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ የለም።
2
ምንም እንኳን የፋይናንስ ስትራቴጂዎች ሊሻሻሉ ቢችሉም ለዚህ ሥራ ገንዘብ ይገኛል።
ለሥራው በቂ የገንዘብ ድጋፍ የለም።
1
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የቀረቡት የገጠር መንገዶች ስታትስቲክስ በ 1989 ብሔራዊ የፖስታ ቆጠራ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ያሉት ስታትስቲክስ በ 2001 ሪፖርት ላይ የተመሰረቱ ናቸው::
2
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የቀረቡት የገጠር መንገዶች ስታትስቲክስ በ 1989 ብሔራዊ የፖስታ ቆጠራ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።
በዚህ ወረቀት ውስጥ ያሉት ስታትስቲክስ ጊዜ ያለፈባቸው ናቸው::
1
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የቀረቡት የገጠር መንገዶች ስታትስቲክስ በ 1989 ብሔራዊ የፖስታ ቆጠራ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።
ይህ ወረቀት በገጠር መንገዶች ላይ መረጃን ያካትታል::
0
ሥራ አስፈጻሚዎችም እንዲሁ ለእያንዳንዱ ንጥረ ነገር ጊዜያዊ ወይም ያልተሳካ ደረጃ ሊቀበሉ ይችላል።
የሥራ አስፈጻሚው የሚፈተንበት እያንዳንዱ ንጥረ ነገር የተለያዩ ደረጃዎችን ያስከትላል።
0
ሥራ አስፈጻሚዎችም እንዲሁ ለእያንዳንዱ ንጥረ ነገር ጊዜያዊ ወይም ያልተሳካ ደረጃ ሊቀበሉ ይችላል።
አስፈፃሚዎች ሊወድቁ አይችሉም።
2
ሥራ አስፈጻሚዎችም እንዲሁ ለእያንዳንዱ ንጥረ ነገር ጊዜያዊ ወይም ያልተሳካ ደረጃ ሊቀበሉ ይችላል።
ሥራ አስፈጻሚዎች ለመቀጠል ጥሩ ደረጃ ማግኘት አለባቸው።.
1
በመግቢያ ቃለ መጠይቅ ወቅት የሚወያዩበት አንድ ርዕሰ ጒዳይ ቤተሰቦች በማስታወቂያ ደብዳቤዎች ላይ የሚሰጡት ምላሽ ነው።
በመግቢያ ቃለ መጠይቁ ላይ አለመስማማት ስራ አያገኝልህም።
1
በመግቢያ ቃለ መጠይቅ ወቅት የሚወያዩበት አንድ ርዕሰ ጒዳይ ቤተሰቦች በማስታወቂያ ደብዳቤዎች ላይ የሚሰጡት ምላሽ ነው።
የመግቢያ ቃለ መጠይቁ ስለ ማስታወቂያ ደብዳቤዉ ምንም አልገለፀም።
2
በመግቢያ ቃለ መጠይቅ ወቅት የሚወያዩበት አንድ ርዕሰ ጒዳይ ቤተሰቦች በማስታወቂያ ደብዳቤዎች ላይ የሚሰጡት ምላሽ ነው።
የመግቢያ ቃለ መጠይቁ ሰዎች ለማስታወቂያ ፖስታ ምን ምላሽ እንደሚሰጡ ትንሽ ያካትታል።
0
189 እና የተጠቃሚው ወጪዎች በተመሳሳይ መንገድ ይገመታል::
ስለተጠቃሚው ወጪ ገምተውታል።
0
189 እና የተጠቃሚው ወጪዎች በተመሳሳይ መንገድ ይገመታል::
የተጠቃሚው ወጪ 10,000 ዶላር እንደሆነ ገምተዋል።
1
189 እና የተጠቃሚው ወጪዎች በተመሳሳይ መንገድ ይገመታል::
የተጠቃሚ ወጪዎችን በትክክል አውቀዋል፡፡
2
ለምሳሌ, በጂጂዲ ውስጥ, የንድፍ ጥናት እንደ ተለያየ ሥራ ተካሂዷል, ተጠናቅቋል፡፡
የንድፍ ጥናት በጭራሽ አልተከናወነም።
2
ለምሳሌ, በጂጂዲ ውስጥ, የንድፍ ጥናት እንደ ተለያየ ሥራ ተካሂዷል, ተጠናቅቋል፡፡
አንድ የንድፍ ጥናት የተካሄደው በተናጠል ነው፡፡
0
ለምሳሌ, በጂጂዲ ውስጥ, የንድፍ ጥናት እንደ ተለያየ ሥራ ተካሂዷል, ተጠናቅቋል፡፡
የንድፍ ጥናቱ አልተሳካም።
1
ሁሉም ዘጠኙ ምላሽ ሰጪ ኤጀንሲዎች ተሳትፎን ሪፖርት አድርገዋል በ
ከዘጠኙ ኤጀንሲዎች መካከል ሁለቱ ብቻ ስለተሳትፎ ጥያቄያችን መልስ ለመስጠት ተቸግረዋል።
2
ሁሉም ዘጠኙ ምላሽ ሰጪ ኤጀንሲዎች ተሳትፎን ሪፖርት አድርገዋል በ
ዘጠኝ ኤጀንሲዎች ተሳታፊ ስለመሆናቸው አዎንታዊ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
0
ሁሉም ዘጠኙ ምላሽ ሰጪ ኤጀንሲዎች ተሳትፎን ሪፖርት አድርገዋል በ
እነዚህ ዘጠኝ ኤጀንሲዎች ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረጋቸው ደስተኞች ናቸው።
1
ከ1996 ጀምሮ፣ የቤተሰብ ሀብት-ገቢ ጥምርታ በፍጥነት በመጨመር በ1999 6.4 ደርሷል።
ሁሉም ቤተሰቦች ባለፈው ዓመት ከ10 ሺህ ዶላር በላይ አግኝተዋል።
1
ከ1996 ጀምሮ፣ የቤተሰብ ሀብት-ገቢ ጥምርታ በፍጥነት በመጨመር በ1999 6.4 ደርሷል።
ቤተሰቦች ብዙ ሀብት እያጡ ነው።
2
ከ1996 ጀምሮ፣ የቤተሰብ ሀብት-ገቢ ጥምርታ በፍጥነት በመጨመር በ1999 6.4 ደርሷል።
ቤተሰቦች ብዙ ተጨማሪ የሀብት-ገቢ ጥምርታ አግኝተዋል።
0
በንዑስ ክፍል አቀራረብ ውስጥ መሰረታዊ እና የሥራ-ድርሻ ምድብ እያንዳንዳቸው አማካይ መጠናቸውን ለማግኘት ከዋጋው በላይ መቶኛ ምልክት ይሰጣቸዋል።
መሠረታዊው ምድብ ከዋጋ በላይ ነው።
0
በንዑስ ክፍል አቀራረብ ውስጥ መሰረታዊ እና የሥራ-ድርሻ ምድብ እያንዳንዳቸው አማካይ መጠናቸውን ለማግኘት ከዋጋው በላይ መቶኛ ምልክት ይሰጣቸዋል።
ዋጋው ከወጪው 10% የበለጠ ነው፡፡
1
በንዑስ ክፍል አቀራረብ ውስጥ መሰረታዊ እና የሥራ-ድርሻ ምድብ እያንዳንዳቸው አማካይ መጠናቸውን ለማግኘት ከዋጋው በላይ መቶኛ ምልክት ይሰጣቸዋል።
ዋጋው ሁልጊዜ ከወጪው ያነሰ ነው።
2
ኮንትራቱ ከመሰጠቱ በፊት የአራት ወራት ሥራን ከግምት በማስገባት ይህንን የ 675 ሜጋ ዋት ማሞቂያን ለማሻሻል በአጠቃላይ የ 13 ወራት ጊዜ ያስፈልጋል።
መልሶ ለማቋቋም ሁለት ወር ብቻ ፈጅቷል።
2
ኮንትራቱ ከመሰጠቱ በፊት የአራት ወራት ሥራን ከግምት በማስገባት ይህንን የ 675 ሜጋ ዋት ማሞቂያን ለማሻሻል በአጠቃላይ የ 13 ወራት ጊዜ ያስፈልጋል።
ለጀልባው ማሞቂያ መልሶ ለማስተካከል 13 ወራት ፈጅቷል።
1
ኮንትራቱ ከመሰጠቱ በፊት የአራት ወራት ሥራን ከግምት በማስገባት ይህንን የ 675 ሜጋ ዋት ማሞቂያን ለማሻሻል በአጠቃላይ የ 13 ወራት ጊዜ ያስፈልጋል።
በጠቅላላው ቦይለሩን ለመጠገን 13 ወራት ፈጅቷል።
0
አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ውስጥ የሰለጠኑ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሠራተኞች እጥረት ብዙውን ጊዜ ድርጅቶች ወደ ውጭ እንዲወጡ የሚያደርጋቸው ዋና ምክንያት ነው።
በጣም ብዙ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሰራተኞች መንገድ አለ።
2
አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ውስጥ የሰለጠኑ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሠራተኞች እጥረት ብዙውን ጊዜ ድርጅቶች ወደ ውጭ እንዲወጡ የሚያደርጋቸው ዋና ምክንያት ነው።
ሁሉም ወደ ህንድ ስለሄዱ በቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሠራተኞች የሉም።
1
አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ውስጥ የሰለጠኑ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሠራተኞች እጥረት ብዙውን ጊዜ ድርጅቶች ወደ ውጭ እንዲወጡ የሚያደርጋቸው ዋና ምክንያት ነው።
ስራዎቹን ለመሙላት በቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ ሠራተኞች የሉም።
0
በሁሉም ቦታ በአንድ የ ሲ-አር ተግባር አጠቃላይ አተገባበር ላይ በመመስረት በጠቅላላው ክስተት ለውጥ ውስጥ ያለውን የተዛባ መጠን ወይም አቅጣጫ ማወቅ የሚቻል አይደለም፡፡
ምን ያህል አድልዎ እንዳለ ግልጽ ነው።
2
በሁሉም ቦታ በአንድ የ ሲ-አር ተግባር አጠቃላይ አተገባበር ላይ በመመስረት በጠቅላላው ክስተት ለውጥ ውስጥ ያለውን የተዛባ መጠን ወይም አቅጣጫ ማወቅ የሚቻል አይደለም፡፡
ምን ያህል አድልዎ እንዳለ ማወቅ አይቻልም ምክንያቱም ከሌሎች ውጫዊ ተጽዕኖዎች ለመለየት አስቸጋሪ ነው::
1
በሁሉም ቦታ በአንድ የ ሲ-አር ተግባር አጠቃላይ አተገባበር ላይ በመመስረት በጠቅላላው ክስተት ለውጥ ውስጥ ያለውን የተዛባ መጠን ወይም አቅጣጫ ማወቅ የሚቻል አይደለም፡፡
ምን ያህል አድልዎ እንዳለ ማወቅ አትችሉም::
0
በከፍተኛ ወጪ ሊያከናውን በሚችል ወገን በሚከናወነው ሥራ ምክንያት የቴክኒካዊ ወጪ ተጽኖዎች እንዲሁ እንደበፊቱ በተመሳሳይ መንገድ ይሰላሉ።
የቴክኒካዊ ወጪ ተጽኖዎች በአንድ መንገድ ተሰልቷል፡፡
0
በከፍተኛ ወጪ ሊያከናውን በሚችል ወገን በሚከናወነው ሥራ ምክንያት የቴክኒካዊ ወጪ ተጽኖዎች እንዲሁ እንደበፊቱ በተመሳሳይ መንገድ ይሰላሉ።
የቴክኒክ ወጪ ተጽኖዎች እንዴት ማስላት እንደሚቻል አላወቁም።
2
በከፍተኛ ወጪ ሊያከናውን በሚችል ወገን በሚከናወነው ሥራ ምክንያት የቴክኒካዊ ወጪ ተጽኖዎች እንዲሁ እንደበፊቱ በተመሳሳይ መንገድ ይሰላሉ።
የቴክኒካዊ ወጪ ተጽኖዎችን ለማስላት ታሪካዊ መረጃዎችን ይጠቀማሉ::
1
ልምምድ 4፡ ቀጣይነት ባለው መልኩ ስጋትን መቆጣጠር
ምእራፍ አራት አደጋን ለመቆጣጠር የሚያስችል ልምምድ ይዟል።
0
ልምምድ 4፡ ቀጣይነት ባለው መልኩ ስጋትን መቆጣጠር
መጽሐፉ የረጅም ጊዜ አደጋ አያያዝን በተመለከተ ምንም መረጃ የለውም።
2
ልምምድ 4፡ ቀጣይነት ባለው መልኩ ስጋትን መቆጣጠር
ይህ መልመጃ በሳምንቱ መጨረሻ መጠናቀቅና መመለስ አለበት።
1
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው።
የማርክሲስት-ሌኒኒስት ጽንሰ-ሀሳቦች በእስላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ተካተዋል::
0
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው።
እስላማዊው እንቅስቃሴ የተጀመረው በስድስተኛው ክፍለ ዘመን ነው።
2
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው።
እስላማዊው ንቅናቄው ከመነሻ የተመሰረተው ለማህበራዊ ቅስቀሳ ነበር።
1
ሌሎች አማካሪዎችም ይህን ስጋት አስተጋብተዋል።
ሁሉም አማካሪዎች በአንድ ድምጽ ምንም የሚያስጨንቅ ነገር እንደሌለ ተስማምተዋል::
2
ሌሎች አማካሪዎችም ይህን ስጋት አስተጋብተዋል።
አንድ አማካሪ ብቻ በዚህ እቅድ ላይ ስጋት አላሰማም።
1
ሌሎች አማካሪዎችም ይህን ስጋት አስተጋብተዋል።
ይህ ስጋት በበርካታ የተለያዩ አማካሪዎች ይጋራል።
0
በተጨማሪም ሥርዓቱ ተጨማሪ የደኅንነት ጥብቅ ምርመራ ለማድረግ መንገደኞችን በዘፈቀደ መርጧል።
ሁሉም ተሳፋሪዎች ያለ ምንም ችግር ማለፍ ይችላሉ።
2
በተጨማሪም ሥርዓቱ ተጨማሪ የደኅንነት ጥብቅ ምርመራ ለማድረግ መንገደኞችን በዘፈቀደ መርጧል።
የሶም ተሳፋሪዎች ሙሉ ሰውነት ፍተሻ ያገኛሉ።
1
በተጨማሪም ሥርዓቱ ተጨማሪ የደኅንነት ጥብቅ ምርመራ ለማድረግ መንገደኞችን በዘፈቀደ መርጧል።
አንዳንድ ተሳፋሪዎች በደህንነት በደንብ በሚገባ ይመረመራሉ።
0
ምንም እንኳን ተመሳሳይ የሙያ ሃላፊዎች ቡድን ሁለቱንም አስተዳደሮች ቢያጠቃልልም, ሃሳቡ ለአዲሱ አስተዳደር እንደተነገረ ወይም ክላርክ ወረቀቱን ለእነሱ እንዳስተላለፈ ምንም ፍንጭ አላገኘንም::
ክላርክ ወረቀቱን ለማንም እንዳልሰጠ መቶ በመቶ እርግጠኞች ነን።
1
ምንም እንኳን ተመሳሳይ የሙያ ሃላፊዎች ቡድን ሁለቱንም አስተዳደሮች ቢያጠቃልልም, ሃሳቡ ለአዲሱ አስተዳደር እንደተነገረ ወይም ክላርክ ወረቀቱን ለእነሱ እንዳስተላለፈ ምንም ፍንጭ አላገኘንም::
ክላርክ ወረቀቱን እንደሰጠው ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልንም።
0
ምንም እንኳን ተመሳሳይ የሙያ ሃላፊዎች ቡድን ሁለቱንም አስተዳደሮች ቢያጠቃልልም, ሃሳቡ ለአዲሱ አስተዳደር እንደተነገረ ወይም ክላርክ ወረቀቱን ለእነሱ እንዳስተላለፈ ምንም ፍንጭ አላገኘንም::
ክላርክ ሐምሌ 2 ቀን ወረቀቱን እንደሰጣቸው በእርግጠኝነት እናውቃለን።
2
ሥርዓቱ ከ 2010 በፊት ሊጫን እንደሚችል ግልጽ አይደለም፣ ግን ሊከሰቱ ከሚችሉ የደህንነት አደጋዎች አንጻር እንኳን ይህ የጊዜ ሰሌዳ በጣም ቀርፋፋ ሊሆን ይችላል::
በየምሽቱ ጠላፊዎች ጥቃት ስለሚሰነዝሩበት ሥርዓቱን መጫን ከባድ ነው።
1
ሥርዓቱ ከ 2010 በፊት ሊጫን እንደሚችል ግልጽ አይደለም፣ ግን ሊከሰቱ ከሚችሉ የደህንነት አደጋዎች አንጻር እንኳን ይህ የጊዜ ሰሌዳ በጣም ቀርፋፋ ሊሆን ይችላል::
በጸጥታ ስጋቶች ምክንያት ሥርዓቱን መጫን ቀላል አይደለም::
0
ሥርዓቱ ከ 2010 በፊት ሊጫን እንደሚችል ግልጽ አይደለም፣ ግን ሊከሰቱ ከሚችሉ የደህንነት አደጋዎች አንጻር እንኳን ይህ የጊዜ ሰሌዳ በጣም ቀርፋፋ ሊሆን ይችላል::
የደኅንነት ሥርዓቱ በ 6 ሳምንታት ውስጥ ይጫናል, ቃል እገባለሁ፡፡
2
ስለዚህ፣ የትውልድ አገራችንን ስንጠብቅ፣ አሜሪካውያን ለግል እና ለዜጎች ነፃነት ስጋቶች መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል።
አሜሪካኖች የዜግነት ነጻነታቸውን በተመለከተ መጨነቅ አያስፈልጋቸውም- ሁልጊዜም ይጠበቃሉ፡፡
2
ስለዚህ፣ የትውልድ አገራችንን ስንጠብቅ፣ አሜሪካውያን ለግል እና ለዜጎች ነፃነት ስጋቶች መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል።
አሜሪካውያን ሽጉጣቸው እንዳልተወሰደ እርግጠኛ መሆን አለባቸው።
1
ስለዚህ፣ የትውልድ አገራችንን ስንጠብቅ፣ አሜሪካውያን ለግል እና ለዜጎች ነፃነት ስጋቶች መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል።
አሜሪካኖች ለነፃነታችን ስጋቶች ትኩረት መስጠት አለባቸው።
0
በተደጋጋሚ ማድረስ ውጤታማ አያደርገውም።
ማድረሱ ውጤታማነቱን አላሻሽለውም።
0
በተደጋጋሚ ማድረስ ውጤታማ አያደርገውም።
ማድረስ እጅግ ውጤታማ ያደርገዋል።
2
በተደጋጋሚ ማድረስ ውጤታማ አያደርገውም።
ወደ ኋይት ሀውስ ባደረስነው ጊዜ ምንም የተሻለ ውጤታማ አላደረገውም።
1
በቀጣዩ ደረጃ ደግሞ በወቅቱ በሲአይኤ ውስጥ የአልቃይዳ ክፍል ዳይሬክተር ምን መደረግ እንዳለበት እና ምን መደረግ እንደሌለበት መምራት ሥራው እንደነበር እንዳላሰበ አስታውሰዋል።
ዳይሬክተሩ ጡረታ ሊወጡ ተቃርበው ስለነበር መሳተፍ አልፈለገም፡፡
1
በቀጣዩ ደረጃ ደግሞ በወቅቱ በሲአይኤ ውስጥ የአልቃይዳ ክፍል ዳይሬክተር ምን መደረግ እንዳለበት እና ምን መደረግ እንደሌለበት መምራት ሥራው እንደነበር እንዳላሰበ አስታውሰዋል።
የክፍሉ ዳይሬክተር የተከናወነውን ነገር በመምራት መሳተፍ አልፈለገም።
0
በቀጣዩ ደረጃ ደግሞ በወቅቱ በሲአይኤ ውስጥ የአልቃይዳ ክፍል ዳይሬክተር ምን መደረግ እንዳለበት እና ምን መደረግ እንደሌለበት መምራት ሥራው እንደነበር እንዳላሰበ አስታውሰዋል።
ዳይሬክተሩ ሁሉም ነገር እስከ እሱ እንደሆነ አሰበ።
2
ፒካርድ ሀምሌ 12 በተደረገ አጭር መግለጫ ላይ የተባለውን አረፍተ-ነገር ተያስታውሳል።
ፒካርድ የተናገሩትን ምንም ነገር ማስታወስ አልቻለም።
2
ፒካርድ ሀምሌ 12 በተደረገ አጭር መግለጫ ላይ የተባለውን አረፍተ-ነገር ተያስታውሳል።
ፒካርድ አጭር መግለጫው የአደጋውን እውነታዎች እንደሸፈነ አስታውሷል።
1
ፒካርድ ሀምሌ 12 በተደረገ አጭር መግለጫ ላይ የተባለውን አረፍተ-ነገር ተያስታውሳል።
ፒካርድ በስብሰባው ላይ የተነገረውን አስታውሷል።
0
ወደ ፓኪስታን ተጉዟል ነገር ግን ፓኪስታን እያለ ወደ አቅራቢያው ሀገር ተጉዞ እንደሆነ ሲጠየቅ በጣም ተበሳጨ (ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ወደሚገኝ የስልጠና ካምፖች የተለመደ መንገድ ነች)።
ለአሸባሪዎች በፓኪስታን በኩል ወደ አፍጋኒስታን መጓዛቸው ያልተለመደ ነገር አልነበረም።
0
ወደ ፓኪስታን ተጉዟል ነገር ግን ፓኪስታን እያለ ወደ አቅራቢያው ሀገር ተጉዞ እንደሆነ ሲጠየቅ በጣም ተበሳጨ (ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ወደሚገኝ የስልጠና ካምፖች የተለመደ መንገድ ነች)።
ፓኪስታን እና አፍጋኒስታን እርስ በርስ በጣም ተራርቀው ነው ሚገኙት፡፡
2
ወደ ፓኪስታን ተጉዟል ነገር ግን ፓኪስታን እያለ ወደ አቅራቢያው ሀገር ተጉዞ እንደሆነ ሲጠየቅ በጣም ተበሳጨ (ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ወደሚገኝ የስልጠና ካምፖች የተለመደ መንገድ ነች)።
በአፍጋኒስታን የተሰጠው ስልጠና እጅ ለእጅ መዋጋትን ያካተተ ነበር።
1