text
stringlengths
0
84.2k
( ' የሚያስለቅስ የገንዘብ ቦርሳ ' ን በተመለከተ … አለ አይደል … እስቲ ለቦርሳ የሚበቃ ፈረንካ ይኑረንና እናየዋለን ። "
መጽሐፍ ቅዱስ " ከእናንተ እያንዳንዱ ራሱን እንደሚወድ ሁሉ ሚስቱንም ይውደድ ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ሚስት ባሏን በጥልቅ ልታከብር ይገባል " ይላል ።
ብርሃን የሚያስተላልፈው የፍሬው ላንፋ ተሸልቅቆ ይወጣል ፣ ይነፋና ይፈጫል ፤ የእንስሳት ምግብም ይሆናል ።
ዮሐንስ የማጥመቅ ሥልጣን ያገኘው ከአምላክ ነው ወይስ ከሰው ?
ያለዚያ የህልም ባሪያ ሆነሽ ህልም ባዬሽ ቁጥር እንደ ፈራሽና እንደ ተጨነቅሽ ትኖሪያለሽ ።
ዛሬም ያስፈልግ የነበረው የዚያ ዓይነት ተሃድሶ ነው ።
አለመዘጋጀት እርግማን ነው ።
ብዙ ሰዎች ሀብት ያፈራሉ ።
ኛ/ አፈንጉሥ ነሲቡ መስቀሉ የዳኝነት ሚኒስትር
ለመማር ያቀዱት ለክረምት ብቻ ነበር ።
የሚቋቋመው አካልም አደጋ ሲደርስ እርዳታ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ከመድረሱ በፊት መረጃ በመሰብሰብ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚሰራ መሆን እንዳለበትም ጠቁመዋል ።
ሀኪሜ ጋ ስከንፍ ሄጄ ፤ የምግብ መመረዝ አጋጥሞኛል ፤ ደጋግሞ ያስመልሰኛል ብዬ ተንጫጫሁበት ። "
ክርስቲያናዊ መለያችሁ እንዳይጠፋ መጠንቀቅ
በረሃብ ምክንያት በየመንገዱ ማዕዘን ተዝለፍልፈው ለወደቁት ልጆችሽ ሕይወት ስትዪ ፣
በትምህርት ገፍተው ስራ የያዙም አይደሉም ።
የትረካ ጉዞው እንደ ውሃ መንገድ በገርነት የሚፈስስ ነው ።
እንዲህ ያለው አክብሮት ከታዛዥነት ያለፈ ነገርን ይጨምራል ።
ከዚያም ፊቷ በፈገግታ ተሞልቶ እንደሚከተለው በማለት ተናግራለች፦ " በጉባኤ በኩል መንፈሳዊ ፍላጎታችን ሙሉ በሙሉ ስለተሟላልን በጣም አመስጋኞች ነን ።
ወደ ሉተር ዘመን እንምጣ ፤ ከ500 ዓመት በፊት ማርቲን ሉተር የተሃድሶ እንቅስቃሴውን ለማድረግ በራሪ ወረቀቶችን ፣ ፓምፍሌቶችን እንዲሁም መንፈሳዊ መዝሙር ያያዙ ቡክሌቶችን ተጠቅሟል ።
ከዚህ ውጪ ግን አንድ የስፖርት ቡድን አለኝ ።
በጤናው የምርምር መስክ በሚተገበረው ሳይንሳዊ መርህ /ፓራዳይም/ አማካኝነት ለጠንቆቹ ዘላቂ መፍትሄ መስጠት አልተቻለም ።
ይህ ሆቴል ከሚሰጠው አገልግሎት ባሻገር ለከተማውና ለአካባቢው እንደ መለያ ( Urban Land Mark ) የሚቆጠር ነው ።
( ኤፌሶን 5 ​28 ) ሱሚያቱን እንዲህ ብላለች፦ " እነዚህ ትምህርቶች በሁለታችንም ላይ በጎ ተጽዕኖ አሳድረዋል ።
11 የሚቀድሰውም ሆነ የሚቀደሱት ሰዎች ፣ ሁሉም ከአንድ አባት የመጡ ናቸውና ፤ ከዚህም የተነሳ እነሱን ወንድሞች ብሎ ለመጥራት አያፍርም ፤ ምክንያቱም " ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ ፤ በጉባኤ መካከልም በመዝሙር አወድስሃለሁ " ይላል ።
ያህዌ በመንገዱ ሁሉ ጻድቅ ፣
የአምላክን መንግሥት ብቻ በታማኝነት መደገፍ
ምክንያት 2 በአዲስ መልክ ብቅ ለማለትኢቲቪ ለዓመታት ያለስያሜ ለውጥ በንጉሱ ጊዜ ንጉሱን መስሎ ፣ በወታደሩ ዘመን ወታደሩን መስሎ እና በኢህአዴግ ዘመን አህአዴግን መስሎ መኖሩ እንደ አንድ የሚዲያ ተቋም ሲገመገም በራሱ ፈገግ ያሰኛል ።
ከዚህ የባህል ምሽት ቤት ቱባው ባህል ይቀዳል ።
በዘመኑ አዳዲስ ወንጀሎች ብቻ ሳይሆኑ መደበኛ የሆኑ ነባር የወንጀል ዓይነቶችም በቴክኖሎጂ ውጤቶች አማካይነት እየተፈጸሙ ናቸው ።
አንዳንድ ሰዎች ራስ ሙሉጌታ ከወደቁ በኋላ ራያዎች እንደ ልማዳቸው ባሕርይ አሳንሰዋቸዋል እያሉ አውርተው ነበር ።
ነዋሪዎቹ ላነሱት የሆስፒታል ይሰራልን ጥያቄ በተመለከተ በከተማው የሚገኘውን ጤና ጣቢያ በማስፋፋት የቀዶ ህክምናን ጨምሮ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶችን ለመስጠት ወደ ሚችልበት ደረጃ ለማሳደግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል ።
አሃ ! አቀንቃኞቹ እነ አረጋኸኝ ፤ እነ ነዋይ ሌሎቹም ጭምር ዘመዴ ፣ መልዕክት አድራሼ ምናምን እያሉ ስሜን ሲያነሱት ሰምታችሁ የለ ! ?
በሚቀጥለው ቀን ከወንድም ኖር ተጨማሪ ጥያቄ ደረሰን ።
በ1950ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሞተር ሰፖርት አሶሴሽን ላለፈው ግማሽ ምዕተ ዓመት በማህበራዊ ፣ በፖሊቲካዊ እና በኢኮኖሚያዊ ችግሮች ሳቢያ በርካታ ውጣ ውረዶችን ማሳለፉን ከድርጅቱ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ ።
ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ ድክመት የነበረባቸው ቢሆኑም የተማመነባቸው ለምንድን ነው ?
እንደ ሳያት ያለችዋ ጀግና ደግሞ ሰጥ ለጥ ስታደርገውም አስታውሳለሁ ።
ሰልካካ ቀይ ፣ ፊቱን የዋጠውን ጺሙን መላጨት አይወድም ።
ኃይል ማመንጨት እንደጀመረ ሁሉም ዝግጁ ስለሚሆን ኃይል የማስተላለፉ ሂደቱ ይቀጥላል ።
ተቋማት መንግስትና ህዝብ የሚፈልገውን መረጃ በወቅቱ ፣ በጥራትና በፍጥነት እንዲለቁ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎችን አቅም የማጠናከርና አቅጣጫ የመስጠት ሥራ እየተሰራ መሆኑንም ተናግረዋል ።
" አዋጁ እንዳለ ሆኖ ፖለቲካዊ ህመሞ ቻችንን ለመቅረፍ በጋራ መምከር ፤ ህመሙን መለየት ፤ ለህመሙ ተገቢውን መድሀኒት መውሰድ ያስፈልጋል ።
ከሰሞኑ በኦዲቲ ሴንትራል የዜና አውታር የተሰራጨ ዘገባ " መንገድን መንከባከብ ያለብኝ እኔ ነኝ " ያሉ አንድን ህዳዊ ተጠቃሽ ተግባር አስነብቧል ።
እንዴት ነበር ስለነዒማ እንዲነግረኝ የጠየኩት ?
ጠረኑን ለመከላከልም ነዋሪዎቹ ጥቁር ጋዝ ያፈሰሱ ቢሆንም ብዙ አልረዳቸውም ።
ዩኒቨርሲቲው ማውራት ብቻ ሣይሆን ለሴቶች አጋርነቱን በተግባር አረጋግጧል !
ከጠባብነት እስከ ትምህክተኝነት ድረስ የተንሰራፋውን ችግር በዋዛ ማሸነፍ አይቻልም ።
ይህች ልጄ በኮሜዲያኑ የተሠራው ማስታወቂያ ገና ሲጀምር ' A ' ፣ ' A ' ፣ ' A ' ፣ … እያለች ሮጣ ወደ ቴሌቪዥኑ ትጠጋና ' A ' ፣ ' A ' ፣ … እንዳለች ቆይታ ነው ትመለስ የነበረው ።
ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ ሴተኛ አዳሪዎችን ጨምሮ ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሴቶችና ወጣቶችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ተደራጀተው በተለያዩ የገቢ ማስገኛ መስኮች እንዲሰማሩ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል ።
በመረዳዳት ባህላቸው ትደመማላችሁ ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ፦ ለግብጻውያን የምናገረው ኢትዮጵያ በተፈጥሮም ብቻ ሳትሆን በህዝቦቿም ጭምር በጣም ውብ አገር መሆኗን ነው ።
አዲስ አበባ ግንቦት20/2008 መንግስት በነደፈው ትክክለኛ ፖሊሲ ባለፉት 25 ዓመታት ተጨባጭ ለውጦች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ ።
ሰው ጉድ አለ ፤ አጉረመረመ ።
/ / / … ዶክተር ምስጋናው ከፍተኛ ክሊኒክ በደሴ ከተማ አገልግሎቱን በመስጠት ይታወቃል ሲስተር ዛሀራ አሊን PMTCT ክፍል ውስጥ ነው ያገኘናት ። "
ከባለሞያዎቹ ውስጥ ደግሞ ጥሩ ጥሩ ችሎታ ያሉዋቸው አባላት ለማኅበራቱ መሪነት ይመረጣሉ ።
በእርግጥም ሕጉ ወደ ክርስቶስ የሚያደርስ ጊዜያዊ አስተማሪ ወይም ' ሞግዚት ' ሆኖ አገልግሏል ።
ቀደም ሲል ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዕድገት ደቡብ አፍሪካና ግብፅን ትከተል እንደነበር የገለጹት አቶ ካሚል ፣ በአሁኑ ወቅት ግን መሪነቱን መረከቧን ጠቁመው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ነገ ለሚገጥመው ፉክክር ዛሬ ላይ ዝግጅት መጀመር እንዳለባት ፣ ለወደፊት ለታቀዱት ፕሮጀክቶች ከወዲሁ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ መክረዋል ።
በየአካባቢው እንደዚህ ዓይነት እንቅስቃስዎች መኖራቸው ብዙም የሚያስገርም ነገር አይደለም ።
የሚሰጣቸውን ሥልጠና ቶሎ የመቀበል አቅም እንዳላቸው ስረዳ በሥራው እንድቀጥልና እንድቆይ አድርጎኛል ።
ፖሊሶችም እንዲሁ ፣ የጋራ ማብሪያና ማጥፊያ ፣ የጋራ ቆጣሪ ፣ የጋራ አእምሮ የተገጠመላቸው ሰዎች አይደሉም ።
በፍቅር ስለመለሰው በግፍና በተንኮል ለመያዝ ፈልገውብኛል እግዚአብሔር ዘውድና ሥልጣን መስጠቱ ያባቴን ሀገር ለመጠበቅ ስለሆነ ይህንን ውል ጨርሼ ማፍረሴ ነው ።
ነገር ግን በውልና ማስረጃ ጽሕፈት ቤት ተቀማጭ በተደረገው መረጃ ያልተካተተ መብት የሚሰጥ ኮፒ በእጇ ይገኛል ።
ሙሉ ቃለ መጠይቁን እነሆ ።
ብይኑ በዕለቱ እንደሚሰጥ የገመቱ የጦማሪያኑ ቤተሰቦች ፣ ጓደኞቻቸውና ጋዜጠኞች በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ የተገኙ ቢሆንም ፣ የፍርድ ቤቱ ሠራተኞች " ዳኞች ስለሌሉ እንዳይመጡ መስከረም 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ለማረሚያ ቤቱ ተደውሎ ተነግሮታል " በማለታቸው ለመከታተል የሄዱ ታዳሚዎች ተመልሰዋል ።
ይህንንም በተደጋጋሚ አይተነዋል ።
ምንም አልተለወጠም አልተሸረፈም ።
ተስማምቶ ከመሥራቾቹ አንዱ ሆነ ።
120 ካሬ ሜትር ቦታ ቢሰጣቸውም ፣ ቤት ለመሥራት አቅም አልነበራቸውም ።
አዲሱን ትእዛዝ ማክበራችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው ?
አቶ ታሪክ ሲሞቱ ብቻ ነው ለውጥ የሚመጣው ። "
ከዚህ በተጨማሪ በጊዜያዊነት እያገለገለ ያለው የደረቅ ወደብ ከመጥበቡ የተነሳ የወጪና የገቢ እቃዎችን በአግባቡ ማስተናገድ በማይችልበት ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው ፣ የኢትዮ ኤርትራን ጉዳይ ለመፍታትስ በመንግስት በኩል ምን ታስቧል ?
ከቅሬታው ተነስተን ቅሬታውን የፈጠረው አካል እንዲያስተካክል ግፊት እናደርጋለን ።
የተጀማመረው አቤቱታ የመቀበልና ምላሽ የመስጠት ክንዋኔ በፍትሐዊነቱና በእቅጭነቱ ሥራን የማራመድ ፣ የተገልጋዩን መብት ጠያቂነት የመኮርኮርና የላሻቃ ሠራተኞችን ቁጥር የማዳከም ተሸጋጋሪ ውጤት አላሰየም ።
ትምህርት ቤቱም አስተማሪዎችም እገዛ ያደርጉላቸዋል ።
በደቡብ ካሊፎርኒያ የመሬት መንቀጥቀጥ ማዕከል ኤክስፐርት የሆኑት ማርክ ቤንቲን ለሲኤንኤን " የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ባሉበት የብረት ሳጥን ውስጥ መሆን መጥፎ ነገር አይደለም ።
ይህም ሀገራቱ ኢኮኖሚያቸው ከሚያመ ነጨው ገቢ በአግባቡ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ እንዳደረጋቸውም ነው በጉባኤው የተጠቀሰው ።
በሚክያስ 5 5 ላይ ስለ አለቆችና ስለ እረኞች የተነገረው ትንቢት በዛሬው ጊዜ ፍጻሜውን እያገኘ ያለው እንዴት ነው ?
በኋላም ከሸፈር ተራራ ተነስተው በሃራዳ ሰፈሩ ።
በበነጋው እንደዚህ ይቀጥላል ።
መቼም መሞላቀቅ የሚጠላበት የለም አይደል … ( ካለ እጁን ያውጣ ! ) ለምን መሰላችሁ ?
ለምሳሌ በሞቃት የአየር ንብረት አካባቢ የሚወለዱ ሰዎችና ከአየር ንብረቱ ጋር ተላምደው መኖር የቻሉት በተፈጥሮ ምክኒያት " ባሪያ " ለመሆን የተበጁ ናቸው እስከማለትም ይደርስ ነበር ።
ካለፉት አሥርት ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ በሚካሄዱ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክቶች ዋነኛ ተዋናይ የሆነው ሳሊኒ በቆይታው ጊቤ አንድ ፣ ጊቤ ሁለት ፣ ጊቤ ሦስትና ጣና በለስ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ገንብቷል ።
2 በመሆኑም እስራኤላውያን ወደ ቤቴል መጥተው በዚያ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አምርረው እያለቀሱ በእውነተኛው አምላክ ፊት እስከ ምሽት ድረስ ተቀመጡ ።
በዚህ ጊዜ ሰውየው ወዲያውኑ ተፈወሰ ፤ አልጋውንም አንስቶ መራመድ ጀመረ ።
ከእነዚህ ኮሌጆች መካከል አንዱ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቀላሚኖ የእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ ነው ።
የአሰላ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እ.ኤ.አ በ2009 ዓ.ም በአዳማ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስር ተቋቁሞ በጤና ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎችን እየተቀበለ የሚያሰለጥን ሲሆን ከመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች መካከል 90 የሚሆኑትን በቅርቡ አስመርቋል ።
ከዘጠኙ የከተማዋ አስተዳደር ቀበሌዎች ዜሮ ሁለት ቀበሌ የመላው ድሬደዋ አጠቃላይ አሸናፊ ሲሆን ዜሮ ሶስት እና ዜሮ አምስት ቀበሌዎች ደግሞ በቅደም ተከተል ሁለተኛና ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል ።
በመልክና በሁኔታችን በጣም እንመሳሰላለን ።
" ኧረ ! አልሰማሁም ነበር " ብሎ ገብርዬ ተሰናብቷቸው መንገዱን ሊቀጥል ሲል ፤ እርሱም ወደ እርሱው አቅጣጫ ታጠፉ ።
የአረቡን ህዝባዊ አመፅ አይተነዋል ።
የአና ልጅና የጺብኦን የልጅ ልጅ የሆነችው የኤሳው ሚስት ኦሆሊባማ ለኤሳው የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች የኡሽ ፣ ያላም እና ቆሬ ናቸው ።
የግሪክ ፣ የጣሊያን ፣ የስፔን መንግስታት የእዳ ቀውስስ ?
በ2005 ዓ.ም ወደ መካከለኛ ታዳጊ ተሸጋጋሪ ተብለን ስንመረቅ ገላን አካባቢ ቦታ ይሰጣችኋል በሚል ነበር ።
ገንዘቡን የተረከቡት የኩላሊት ህሙማን ማህበር አመራሮችም ፣ ገንዘቡ በቀጥታ ለህሙማኑ መታከሚያ እንደሚውል አስታውቀዋል ።
( ሥራ 20 28 30 ) ከዚህ በፊት ሽማግሌ የነበሩ ወንድሞች በደስታ ያህዌን ማገልገላቸውን ሲቀጥሉ ለያህዌ እውነተኛ ፍቅር እንዳላቸው በሰይጣንም ሆነ በሌሎች ሰዎች ፊት ያረጋግጣሉ ።
ምናልባትም ኢትዮጵያ በሙሉ የኔ ነች በሚሉት ምክንያት ይሆናል … . " ሲል ጽፎላቸዋል ።
የተከሰቱትም ተጋልጠዋል ።
ዘርፉ ሁልጊዜ የሚያድግ ከመሆኑ አንፃር የመሰረተ ልማቶች በቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ ተጠናክረው መስፋፋት አለባቸው ።
እንደገናም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ ።
በአቅራቢያህ ከሚኖሩት የያህዌ ምሥክሮች መካከል መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ብቃት ያለው አንድ ሰው ቤትህ ድረስ ወይም ለአንተ አመቺ የሆነ ሌላ ቦታ በየሳምንቱ እየመጣ ያላንዳች ክፍያ ለጥቂት ደቂቃዎች መጽሐፍ ቅዱስን ሊያወያይህ ይችላል ።
የድረቅ አደጋውን ለመቋቋም ዘላቂ ድጋፉ በተጠናከረ መልኩ ካልቀጠለ ችግሩ እንደሚቀጥ ልም ይጠቁማል ።
በዚሁ ውድድር ላይ የዓለም የማራቶን ሪከርድን የያዘው ኬንያዊው ፓትሪክ ማኩ እና ሌሎች የኬንያ ምርጥ ሯጮች ተሳታፊ ይሆናሉ ።