context
stringclasses
286 values
question
stringlengths
10
114
answers
stringlengths
1
88
ቺኑዋ አቼቤ በሙሉ ስሙ ሲጠራ አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ ይሰኛል። ምናልባትም ናይጄሪያ ካሉዋት ምርጥ ፀሃፍት ዝርዝር ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የሚሰለፍ ሳይሆን አይቀርም። በ1930 እ.ኤ.አ. ኦጊዲ በተባለች የናይጄሪያ ግዛት ከአዜያህ ኦካፎ እና ከጃኔት አቼቤ ተወለድ። በ1953 እ.ኤ.አ. ከለንደን ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። ለአቼቤ ድንቅ ሥራ የተባለለት "Things Fall Apart" 50 ወደሚሆኑ የአለም ቁዋንቁዋዎች የተተርጎመ ሲሆን ወደ 10,000,000 ቅጂዎች እንደተሸጡለት ይነገራል። አቼቤ ከአፍሪካ ፀሃፍት ሁሉ ሥራው በበዙ ቁዋንቁዋዎች በመተርጎም ክብረ ወሰኑን እንደያዘ ነው። ብዙዎችም ይኸው ድርሰቱ በአለም እስከዛሬ ከተደረሱ ምርጥ ልበ-ወለዶች መካከል እንደሆነ ይስማማሉ። አቼቤ ከ30 ከሚበልጡ ዩኒበርስቲዎች የክብር ዶክትሬት የተቀበለ ሲሆን ብዙ ሽልማቶችንም ከተለያዩ ድርጅቶች አግኝቷል። ይሁንና እስከ አሁን ድረስ የኖቤል ሽልማት ለማግኘት አልታደለም። ይኸውም በብዙው ጽሁፉ የመራቡን አለም ዘረኛነት የሚተች በመሆኑ እንደሆነ ይነገራል። በ1990 ዓ.ም በደረሰበት የመኪና አደጋ ምክንያት ከወገቡ በታች መንቀሳቀስ የተሳነው ሲሆን ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኘው የባርድ ኮሌጅ የቋንቋና ሥነ-ፅሁፍ ፕሮፌሰር ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል።
አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ የት ተወለደ?
ኦጊዲ በተባለች የናይጄሪያ ግዛት

አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ ወላጅ እናት እና አባት ማን ይባላሉ?
ከአዜያህ ኦካፎ እና ከጃኔት አቼቤ

አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ የመጀመሪያውን ዲግሪ ከየት ዩኒቨርሲቲ አገኘ?
ከለንደን ዩኒቨርስቲ

አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ የመጀመሪያውን ዲግሪ መቼ አገኘ?
በ1953 እ.ኤ.አ.

ለአቼቤ 50 ወደሚሆኑ የአለም ቋንቋ የተተርጎመ እና 10,000,000 ቅጂዎች የተሸጡለት ድንቅ የስነፅሑፍ ስራው ምን በመባል ይታወቃል?
Things Fall Apart
ቺኑዋ አቼቤ በሙሉ ስሙ ሲጠራ አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ ይሰኛል። ምናልባትም ናይጄሪያ ካሉዋት ምርጥ ፀሃፍት ዝርዝር ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የሚሰለፍ ሳይሆን አይቀርም። በ1930 እ.ኤ.አ. ኦጊዲ በተባለች የናይጄሪያ ግዛት ከአዜያህ ኦካፎ እና ከጃኔት አቼቤ ተወለድ። በ1953 እ.ኤ.አ. ከለንደን ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። ለአቼቤ ድንቅ ሥራ የተባለለት "Things Fall Apart" 50 ወደሚሆኑ የአለም ቁዋንቁዋዎች የተተርጎመ ሲሆን ወደ 10,000,000 ቅጂዎች እንደተሸጡለት ይነገራል። አቼቤ ከአፍሪካ ፀሃፍት ሁሉ ሥራው በበዙ ቁዋንቁዋዎች በመተርጎም ክብረ ወሰኑን እንደያዘ ነው። ብዙዎችም ይኸው ድርሰቱ በአለም እስከዛሬ ከተደረሱ ምርጥ ልበ-ወለዶች መካከል እንደሆነ ይስማማሉ። አቼቤ ከ30 ከሚበልጡ ዩኒበርስቲዎች የክብር ዶክትሬት የተቀበለ ሲሆን ብዙ ሽልማቶችንም ከተለያዩ ድርጅቶች አግኝቷል። ይሁንና እስከ አሁን ድረስ የኖቤል ሽልማት ለማግኘት አልታደለም። ይኸውም በብዙው ጽሁፉ የመራቡን አለም ዘረኛነት የሚተች በመሆኑ እንደሆነ ይነገራል። በ1990 ዓ.ም በደረሰበት የመኪና አደጋ ምክንያት ከወገቡ በታች መንቀሳቀስ የተሳነው ሲሆን ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኘው የባርድ ኮሌጅ የቋንቋና ሥነ-ፅሁፍ ፕሮፌሰር ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል።
አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ ከስንት ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተቀበለ ሲሆን ብዙ ሽልማቶችንአግኝቷል?
ከ30 ከሚበልጡ ዩኒበርስቲዎች
ናጊብ ማህፉዝ ናጊብ ማህፉዝ በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ነው። ማህፉዝ ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ. ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ ነው። ማህፉዝ ለረጅም ዘመን በመንግስት መስሪያቤቶች ውስጥ ያገለገል ሲሆን በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ 34 ወጥ ልብ-ወለዶች፣ ከ350 የሚዘሉ አጫጭር ታሪኮች፣ ከደርዘን በላይ የሲኒማ ድርሰቶች፣ እና አምስት ተውኔቶችን አበርክቷል። በ1971 ያሳተመው «ጭውውት በአባይ ወንዝ ላይ» የተሰኘው ድርሰቱ ተወዳጅነትን ካተረፉለት ስራዎቹ መካከል ሲሆን የገማል አብድል ናስር አገዛዝ በግብጽ ማህበረሰብ ላይ ያደረሰውን ዝቅጠት የሚተች ነው። የገብላዊ ልጆች የተሰኘው ሌላው ልብ-ወለዱ ተምሳሌታዊ በሆነ መልክ እግዚአብሄርን እና የታላላቆቹን እምነቶች መስራቾች (ሙሴን፣ እየሱስን እና መሃመድን) በገጸባህርይነት የቀረጸበት በመሆኑ አምላክን በመገዳደር አስወንጅሎት መጽሃፉም በግብጽ ውስጥ እንዳይሰራጭ ለረጅም ጊዜ ታግዶ ቆይቷል። በ1989 ሳልማን ሩሽዲ ሰይጣናዊ ጥቅሶች (Satanic Verses) የተሰኘ መጽሃፉን በማሳተሙ የኢራኑ መሪ አያቶላህ ሮላህ ኾሚኒ የግድያ ትእዛዝ ካስተላለፉበት በኋላ ግብጻዊው የስነ-መለኮት መርማሪ ኦማር አብዱል ራህማን ለጋዜጠኞች በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ «ማህፉዝ 'የገብላዊ ልጆች'ን ሲያሳትም ተገቢው ቅጣት ተሰጥቶት ቢሆን ኖሮ ሩሽዲ 'ሰይጣናዊ ጥቅሶች'ን ለማሳተም ባልደፈረ ነበር» በማለቱ ይህንኑ ቃሉን እንደ ግድያ ትእዛዝ የወሰዱ ጽንፈኞች በ1994 ዓ.ም ማህፉዝን በስለት አንገቱ ላይ በመውጋት ጉዳት አድርሰውበታል። አጥቂዎቹ አላማቸው ማህፉዝን መግደል ነበር ቢባልም እሱ ግን በህይወት ለመትረፍ ችሏል። ይኽ መጽሃፍ ከ2006 መጀመሪያ ወሮች አንስቶ እንደ አዲስ ግብጽ ውስጥ ታትሞ መሰራጨት ጀምሯል። ማህፉዝ የአንዋር ሳዳት መንግስት ደጋፊነቱ የታወቀ ሲሆን ግብጽ ከእስራኤል መንግስት ጋር በካምፕ ዴቪድ ያደረገችው የሰላም ስምምነት ደጋፊም ስለነበር ድርሰቶቹ ለብዙ ዓመታት በአረብ አገራት ታግደው ቆይተው እገዳው የተነሳላቸው የኖቤል ሽልማትን እንዳሸነፈ ከተሰማ በኋላ ነው። ማህፉዝ የኖቤልን ሽልማት ለመቀበል ለግብጽም ሆነ ለአረቡ ዓለም የመጀመሪያው ሲሆን በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑት ሰዎች ሁሉ የረጅም እድሜ ባለቤት በመሆን ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ሰው ነው። ማህፉዝ ኦገስት 30 ቀን፣ 2006 አርፎ ቀብሩ በኦገስት 31 ቀን ካይሮ ውስጥ በሚገኘው የአል ረሽዳን መስጊድ ተፈጽሟል።
በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ማን ይባላል?
ናጊብ ማህፉዝ

ናጊብ ማህፉዝ መቼ ተወለደ?
ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ

ናጊብ ማህፉዝ የትውል ቦታው የት ነው?
ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር

ናጊብ ማህፉዝ መጠሪያ ስሙን ያገኘው ከየት ነው?
አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ

ናጊብ ማህፉዝ በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ ላይ ምን ያህል ወጥ ልብ-ወለዶች ለዓለም አበርክቷል?
34 ወጥ ልብ-ወለዶች

ናጊብ ማህፉዝ በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ ላይ ምን ያህል አጫጭር ታሪኮችን ለዓለም አበርክቷል?
ከ350 የሚዘሉ አጫጭር ታሪኮች

ናጊብ ማህፉዝ በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ ላይ ምን ያህል ወጥ የሲኒማ ድርሰቶች ለዓለም አበርክቷል?
ከደርዘን በላይ የሲኒማ ድርሰቶች

ናጊብ ማህፉዝ በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ ላይ ምን ያህል ተውኔቶችን ለዓለም አበርክቷል?
አምስት ተውኔቶችን

ተወዳጅነት ካተረፈበት ስራዎቹ መካከል በ1971 ያሳተመውጀ ድርሰቱ ምን ይባላል?
ጭውውት በአባይ ወንዝ ላይ

ናጊብ ማህፉዝ አምላክን በመገዳደር አስወንጅሎት መጽሃፉም በግብጽ ውስጥ እንዳይሰራጭ ለረጅም ጊዜ የታገደወው ድርሰቱ ምን ይባላል?
የገብላዊ ልጆች

በ1989 የኢራኑ መሪ አያቶላህ ሮላህ ኾሚኒ የግድያ ትእዛዝ እንዲያስተላልፉበት ያደረገው ስራው ምን ይባላል?
ሳልማን ሩሽዲ ሰይጣናዊ ጥቅሶች (Satanic Verses)

ናጊብ ማህፉዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበት በስለት አንገቱ ላይ በመውጋት ጉዳት ያደረሱበት በስንት ዓመተ ምህረት ነው?
በ1994 ዓ.ም

ናጊብ ማህፉዝ የተገደበት መጽሐፍ በድጋሚ ለገበያ የቀረበው በስንት ዓመተ ምህረት ነበር?
ከ2006 መጀመሪያ ወሮች አንስቶ

ለግብጽም ሆነ ለአረቡ ዓለም የመጀመሪያው የኖቤልን ሽልማት ተሸላሚ ማን ይባላል?

በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑት ሰዎች ሁሉ የረጅም እድሜ ባለቤት በመሆን ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ሰው ማን ይባላል?

ናጊብ ማህፉዝ ለዓለም በርካታ ስራዎችን አበርክቶ ከዚህ ዓለም ያረፈው መቼ ነው?
ኦገስት 30 ቀን፣ 2006

ናጊብ ማህፉዝ የቀብር ስነ ስርዓት የት ተፈፀመ?
የአል ረሽዳን መስጊድ