source
stringlengths
1
151
⌀
target
stringlengths
2
2.52k
⌀
ልቤን ፡ ልáˆĩáŒĨህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ልቤን ፡ ልáˆĩáŒĨህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አá‰ŗላይ ፡ ነው ልቤን ፡ ልáˆĩáŒĨህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው
የጌá‰ŗ ፡ መንፈáˆĩ ፡ በላá‹Ŧ ፡ ወርá‹ļ(áĢx)
የጌá‰ŗ ፡ መንፈáˆĩ ፡ በላá‹Ŧ ፡ ወርá‹ļ(áĢx) አáŒĨፋው ፡ ይለኛል ፡ሰይፉን ፡ አሲዞ(áĢx) የጌá‰ŗ ፡ መንፈáˆĩ ፡ በላá‹Ŧ ፡ ወርá‹ļ(áĢx) አáŒĨፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(áĢx)
á‹ĢልወáŒŖሁá‰ĩ ፡ á‰Ŋግር ፡ ጸልá‹Ŧ
á‹ĢልወáŒŖሁá‰ĩ ፡ á‰Ŋግር ፡ ጸልá‹Ŧ ፍፁም ፡ የለምና ፡ በሕይወቴ á‰Ŗልጸልይ ፡ áŠĨáˆĢሴን ፡ áŠĨጐá‹ŗለሁ ይህንን ፡ በተግá‰Ŗር ፡ አውቃለሁ
ለáŠĨኔ ፡ ገረመኝ ፡ መá‹ŗኔ ፡ ለáŠĨኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መá‹ŗኔ
ለáŠĨኔ ፡ ገረመኝ ፡ መá‹ŗኔ ፡ ለáŠĨኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መá‹ŗኔ áŠĨኮ ፡ ለáŠĨኔ ፡ ገረመኝ ፡ መá‹ŗኔ ፡ ለáŠĨኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መá‹ŗኔ
አለልኝ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር (áŦx)
አለልኝ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር (áŦx) አለልኝ ፡ አለልኝ ፡ የሚá‹Ģáˆĩá‰Ĩልኝ (áĒx)
áŠĸየሱáˆĩ á‰Ĩá‰ģ ነው áŠĸየሱáˆĩ 2X áˆĩሙ
áŠĸየሱáˆĩ á‰Ĩá‰ģ ነው áŠĸየሱáˆĩ 2X áˆĩሙ áŠĸየሱáˆĩ á‰Ĩá‰ģ ነው áŠĸየሱáˆĩ 2X
የኤርá‰ĩáˆĢ á‰Ŗህር በፊቴ áŠĨኔን ሊውáŒĨ አፍáŒĨáŒĻ
የኤርá‰ĩáˆĢ á‰Ŗህር በፊቴ áŠĨኔን ሊውáŒĨ አፍáŒĨáŒĻ የጠላቴ áŒĻር ከኋላ ሰይፉን መዞá‰Ĩኝ መáŒĨá‰ļ ተáˆĩፋ ቆርáŒŦ áˆĩጨነቅ ጌá‰ŗ á‹ĩንቅ አደረገ የኤርá‰ĩáˆĢን á‰Ŗህር ከፍሎ áŠĨኔን በዚá‹Ģ አáˆģገረ
ምህረá‰ĩ ፡ ማይገá‰Ŗኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ አውቃለሁ
ምህረá‰ĩ ፡ ማይገá‰Ŗኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ አውቃለሁ ለáŠĨኔ ፡ ማዘንህን ፡ በአይኔ ፡ አይá‰ģለሁ ጌá‰ŗ ፡ በጎነá‰ĩህ ፡ ለáŠĨኔ ፡ áˆĩለበዛ á‰Ĩዙ ፡ መሰናክል ፡ አለፍኩ ፡ áŠĨንደ ፡ ዋዛ (áĒx)
á‰ŗላቁንና ፡ የተፈáˆĢዉን
á‰ŗላቁንና ፡ የተፈáˆĢዉን የፍáŒĨረá‰ĩ ፡ ሁሉ ፡ ጌá‰ŗ ፡ የሆነዉን አá‹ĩርጌá‹Ģለሁኝ ፡ በáŠĨኔ ፡ ላይ ፡ ጌá‰ŗ አልደነግáŒĨም ፡ በሌላዉ ፡ ላፍá‰ŗ ለáŠĨርሹ ፡ ኖáˆĢለዉ ፡ ለáŠĨርሹ ፡ ሞá‰ŗለዉ áˆĨሙ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ነዉ [áŦX]
አዝáĻ መáŒŖ ፡ በáˆĢልን ፡ (በáˆĢልን)
አዝáĻ መáŒŖ ፡ በáˆĢልን ፡ (በáˆĢልን) ጌá‰ŗ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃáŒĸá‹Ģá‰ĩ ፡ áŠĨኛኑ ፡ ሊá‹Ģá‹ĩን ቃል ፡ áˆĨጋ ፡ ሆነና ፡ ከá‹ĩንግል ፡ ተወለደልን
(ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ áˆĨምህ ፡ (ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ አለኝ
(ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ áˆĨምህ ፡ (ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ አለኝ (ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለáŠĨኔáˆĩ) ፡ አለኝ (áĒx)
ለá‰Ĩቸና ፡ ተጓá‹Ĩ ፡ መንገደኛ
ለá‰Ĩቸና ፡ ተጓá‹Ĩ ፡ መንገደኛ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ áŠĨውነተኛ ፍቅር ፡ ማነው ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ነው ፍቅር ፡ ማነው ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ነው ኃáŒĸአá‰ĩ ፡ አሸፍá‰ļá‰ĩ ፡ áŒĢáŠĢ ፡ የገá‰Ŗውን ጸጋውን ፡ ተገፎ ፡ የተáˆĢቆተውን የበደሉን ፡ á‰Ĩዛá‰ĩ ፡ መሸከም ፡ ላቃተው ነገር ፡ ግáˆĢ ፡ ገá‰Ĩá‰ļá‰ĩ ፡ ለሚወተውተው የáŠĨá‹Ŧá‹Ŧ ፡ ኑሮ ፡ የለቅáˆļ ፡ ሸለቆ የጨከነ ፡ ውጋá‰ĩ ፡ ሃዘናá‰ĩን ፡ ዘልቆ በáŒĻርነá‰ĩ ፡ ሜá‹ŗ ፡ ፍልሚá‹Ģ ፡ መሃል ፡ ወá‹ĩቆ ፈገግá‰ŗ ፡ ከፊቱ ፡ ከቤቱ ፡ áˆŗቅ ፡ ርቆ áŠĨንá‰Ŗው ፡ áŠĢይኑ ፡ ደርቆ ሃዘን ፡ ኑሮ ፡ ሲከፋ ረá‹ŗá‰ĩ ፡ ወገን ፡ ሲጠፋ ወጀá‰Ĩ ፡ አውሎ ፡ ሲከፋ የመከáˆĢ ፡ ጉም ፡ ሲá‹ĢáŠĢፋ መáˆĩቀሉ ፡ áˆĩር ፡ ሲደፋ ጌá‰ŗ ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ደርáˆļ ፡ áŠĨንá‰Ŗውን ፡ አá‰Ĩáˆļ የáŒŊá‹ĩቅ ፡ ልá‰Ĩáˆĩ ፡ አልá‰Ĩáˆļ ፡ አሮጌን ፡ አá‹ĩáˆļ በፍቅሩ ፡ áŠĨጁ ፡ á‹ŗáˆļ ፡ በደሌን ፡ ደምáˆĩáˆļ አáŒĨá‰Ļና ፡ ቀá‹ĩáˆļ ፡ ፈውáˆļ በክá‰Ĩር ፡ á‹Ģቆማል ፡ áŒĨá‹Ģቄን ፡ መልáˆļ
አዝáĻ áŠĸየሱáˆĩን ፡ áŠĨንደ ፡ ሰው ፡ አá‰ĩጠáˆĢጠረው
አዝáĻ áŠĸየሱáˆĩን ፡ áŠĨንደ ፡ ሰው ፡ አá‰ĩጠáˆĢጠረው መዋሸá‰ĩ ፡ አá‹Ģውቅም ፡ ተáˆĩፋህን ፡ ጠá‰Ĩቀው አይáŒĨልህምና ፡ በመከáˆĢ ፡ áŒĨáˆĢው አፍህ ፡ አá‹Ģመነው ፡ በልá‰Ĩህ ፡ አá‰ĩግá‰ŗው
መላáŠĨክá‰ĩ ፡ ተደፍተው ፡ ለሚሰግዱልህ
መላáŠĨክá‰ĩ ፡ ተደፍተው ፡ ለሚሰግዱልህ ቅዱáˆĩ ፡ ቅዱáˆĩ ፡ á‰Ĩለው ፡ ለሚá‹Ģዜሙልህ áŠĨኔም ፡ ተነáˆĩá‰ŧ ፡ ቅዱáˆĩ ፡ ነህ ፡ áŠĨላለሁ ከáŠĨግርህ ፡ áˆĨር ፡ ወá‹ĩቄ ፡ ክá‰Ĩርን ፡ áŠĨሰáŒŖለሁ (áĒx)
ለáˆĢሴ ፡ ከማáˆĩበው ፡ በላይ ፡ á‰ŗáˆĩá‰Ĩልኛለህ
ለáˆĢሴ ፡ ከማáˆĩበው ፡ በላይ ፡ á‰ŗáˆĩá‰Ĩልኛለህ የሚá‹Ģáˆĩፈልገኝን ፡ ሁሉ ፡ ቀá‹ĩመህ ፡ á‰ŗዘጋጃለህ ከáŠĨናá‰ĩ ፡ ከአá‰Ŗቴም ፡ ይልቅ ፡ አንተ ፡ áŠĨጅጉን ፡ ቅርá‰Ĩ ፡ ነህ በሀዘን ፡ በደáˆĩá‰ŗá‹Ŧ ፡ ሁልጊዜ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነህ
á‰ĩáŠĨዛዝህ ፡ á‰Ĩሩህ ፡ ዐይንንም ፡ á‹ĢበáˆĢል
á‰ĩáŠĨዛዝህ ፡ á‰Ĩሩህ ፡ ዐይንንም ፡ á‹ĢበáˆĢል ፍáˆĢá‰ĩህ ፡ ንጹህ ፡ ዘላለም ፡ ይኖáˆĢል ከከበረ ፡ áŠĨንቁ ፡ ይመረáŒŖል ከማር ፡ ይልቅ ፡ áŠĨጅግ ፡ ይወደá‹ŗል (áĒx)
á‹Ģ ፡ አáˆĩፈáˆĒው ፡ ግርማህ ፡ ለአንá‹ŗፍá‰ŗ ፡ ተቀይሮ
á‹Ģ ፡ አáˆĩፈáˆĒው ፡ ግርማህ ፡ ለአንá‹ŗፍá‰ŗ ፡ ተቀይሮ ጌá‰ŗነá‰ĩህ ፡ ክá‰Ĩር ፡ በá‰Ŗርነá‰ĩ ፡ ተመንዝሮ የáŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ልጅ ፡ ከሆንክ ፡ አáˆĢáˆĩህን ፡ አá‹ĩን ፡ ሲሉህ የáŠĨኔን ፡ ቂም ፡ በáŠĨንተ ፡ በመáˆĩቀል ፡ ሲወጡ ነፍሴ ፡ ወáŒŖá‰Ŋ ፡ ከáŠĨáˆĩáˆĢቱ
በውቂá‹Ģኖáˆĩ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ á‰Ĩሄá‹ĩ
በውቂá‹Ģኖáˆĩ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ á‰Ĩሄá‹ĩ አá‹Ģግá‹ĩ ፡ ረጅም ፡ መንገá‹ĩ á‰Ĩዙ ፡ ተáˆĢሎá‰Ŋን ፡ á‰ŖቋርáŒĨ በዚá‹Ģ ፡ ለመኖር ፡ አá‰ĩá‰ŗ. (2) .
አዝáĻ ማነው ፡ á‹Ģነጋው ፡ ሌሊቱን
አዝáĻ ማነው ፡ á‹Ģነጋው ፡ ሌሊቱን ማነው ፡ á‹Ģጠፋው ፡ áŠĨáˆŗቱን áŠĸየሱáˆĩ ፡ ነው ፡ ክንደ ፡ á‰Ĩርቱ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ነው ፡ ክንደ ፡ á‰Ĩርቱ (áĒx)
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃáˆŗቤ
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃáˆŗቤ ሁሌ ፡ á‹ĩቅን ፡ ይልá‰Ĩኛል ፡ ፍቅርህ ፡ á‰ŗá‰ĩሟል ፡ ከልበ á‰Ĩዙ ፡ ወጀá‰Ĩ ፡ አልፎ ፡ á‰ĩኩáˆŗá‰ĩ ፡ áŠĨንá‹ŗው ፡ አይበርá‹ĩም ዛáˆŦም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለይáŒĨህም ፡ በማንም
ልዩ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (áĒx)
ልዩ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (áĒx) ልዩ ፡ ነው ፡ መውደá‹ĩህ (áĒx)
"ሚጡ ፡ ሚጡ ፡ ነይና ፡ አá‰Ŗá‰Ŗ ፡ áŠĨንቅልፋቸው ፡ áˆŗይመáŒŖ
"ሚጡ ፡ ሚጡ ፡ ነይና ፡ አá‰Ŗá‰Ŗ ፡ áŠĨንቅልፋቸው ፡ áˆŗይመáŒŖ ምከሩን ፡ áŠĨንበላቸው ፡ áŠĨንደá‰ĩላንá‰ĩና áĸ ውይ ፡ áŠĨኔ ፡ áŠĨኮ ፡ በáŒŖም ፡ ነው ፡ ምወደው ፡ የáˆŗቸውን ፡ ምክር áĸ áŠĨáˆē ፡ ነይ ፡ ደáˆĩ ፡ ይለኛል
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ áŠĨá‹Ģየ
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ áŠĨá‹Ģየ በመንፈሱ ፡ ነáŠĢኝ ፡ አá‰ĩረፈረፈኝ አገር ፡ ምá‹ĩሊ ፡ áŠĨá‹Ģየ በቅá‰Ŗቱ ፡ ነáŠĢኝ ፡ አá‰ĩረፈረፈኝ
áˆĩፍáˆĢን ፡ አይመርáŒĨም
áˆĩፍáˆĢን ፡ አይመርáŒĨም ጊዜን ፡ አይመርáŒĨም (áŦx)
አልረáˆŗውም ፡ (አልረáˆŗም) ፡ ውለá‰ŗህን ፡ (አልረáˆŗም)
አልረáˆŗውም ፡ (አልረáˆŗም) ፡ ውለá‰ŗህን ፡ (አልረáˆŗም) አልረáˆŗውም ፡ (አልረáˆŗም) ፡ á‹Ģረከውን ፡ (አልረáˆŗም) (áĒx)
አዝáĻ የነፍሴን ፡ መá‹ĩሃኒá‰ĩ ፡ áŠĸየሱáˆĩን ፡ áŠĨáˆĩáŠĢገኝ
አዝáĻ የነፍሴን ፡ መá‹ĩሃኒá‰ĩ ፡ áŠĸየሱáˆĩን ፡ áŠĨáˆĩáŠĢገኝ ሰላም ፡ አላየሁም ፡ áŠĨረፍá‰ĩ ፡ አልነበረኝ የመቅá‰Ĩዝበዝ ፡ ኑሮ ፡ ነበር ፡ የሰቀቀን á‰ŗáˆĒክ ፡ ተለወጠ ፡ ጌá‰ŗን ፡ á‹Ģገኘሁ ፡ ቀን
አዝáĻ ወንá‹ĩሜ ፡ ንቃ ፡ አá‰ĩተኛ (áĒx)
አዝáĻ ወንá‹ĩሜ ፡ ንቃ ፡ አá‰ĩተኛ (áĒx) ጌá‰ŗ ፡ ሊመáŒŖ ፡ ቀርቧል ፡ áˆĩዓቱ ፡ የመገለጡ (áĒx)
አሃሃ ፡ አምላክáˆŊ ፡ አለ áŖ አሃሃ ፡ ሚá‹Ģáˆĩá‰ĨልáˆŊ
አሃሃ ፡ አምላክáˆŊ ፡ አለ áŖ አሃሃ ፡ ሚá‹Ģáˆĩá‰ĨልáˆŊ አሃሃ ፡ ግáˆĢና ፡ ቀኙን áŖ አሃሃ ፡ ምን ፡ አáˆŗየáˆŊ አሃሃ ፡ áŠĨርሹáˆĩ ፡ áˆĩለአንá‰ē áŖ አሃሃ ፡ ቆáˆĩሏልና???? አሃሃ ፡ ሌላ ፡ አá‰ĩፈልጊ áŖ አሃሃ ፡ አይጠቅምምና
áˆĩለ ፡ አንተ ፡ ዘምáˆŦ ፡ መá‰ŧ/መá‰Ŋ ፡ ጠገá‰Ĩኩ (áĒx)
áˆĩለ ፡ አንተ ፡ ዘምáˆŦ ፡ መá‰ŧ/መá‰Ŋ ፡ ጠገá‰Ĩኩ (áĒx) áˆĨምህን ፡ ጠርá‰ŧ ፡ አልረáŠĢሁ (áĒx) á‹Ģንáˆĩá‰Ĩሃል ፡ áŠĸሄ ፡ አይበቃህ (áĒx) ከዚም ፡ በላይ ፡ ክá‰Ĩር ፡ ይá‰Ĩዛልህ (áĒx)
የሚá‹Ģáˆĩፈልግህን ፡ በጊዜው ፡ á‹Ģደርጋል
የሚá‹Ģáˆĩፈልግህን ፡ በጊዜው ፡ á‹Ģደርጋል á‰ŗምነህ ፡ ከተቀመáŒĨክ ፡ ቃሉንም ፡ á‹Ģከá‰ĨáˆĢል አá‹ĩáˆĢáˆģህን ፡ አá‹ĩርገው ፡ ከዙፋኑ ፡ áˆĨር ፈáŒĨኖ ፡ ይረá‹ŗሃል ፡ á‰ŗማኝ ፡ ነው ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር አá‹ĩáˆĢáˆģáˆŊን ፡ አá‹ĩርጊው ፡ ከዙፋኑ ፡ áˆĨር ፈáŒĨኖ ፡ ይረá‹ŗáˆģል ፡ á‰ŗማኝ ፡ ነው ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር
አዝáĻ ኧረ ፡ ተው ፡ ወንá‹ĩሜ ፡ á‰Ŋላ ፡ á‰Ŋላ ፡ አá‰ĩበል
አዝáĻ ኧረ ፡ ተው ፡ ወንá‹ĩሜ ፡ á‰Ŋላ ፡ á‰Ŋላ ፡ አá‰ĩበል ሕይወá‰ĩ ፡ ቀልá‹ĩ ፡ አይደለም ፡ ይá‰Ĩቃ ፡ ዝላዩ ፡ ጌá‰ŗን ፡ ተከተል ኧረ ፡ ተይ ፡ áŠĨህቴ ፡ á‰Ŋላ ፡ á‰Ŋላ ፡ አá‰ĩበይ ሕይወá‰ĩ ፡ ቀልá‹ĩ ፡ አይደለም ፡ ይá‰Ĩቃ ፡ ዝላዩ ፡ ጌá‰ŗን ፡ ተከተይ
á‹ĩረáˆĩለá‰ĩ ፡ ለáŠĨንዲህ ፡ ዓይነቱ ፡ ሰው (áĒx)
á‹ĩረáˆĩለá‰ĩ ፡ ለáŠĨንዲህ ፡ ዓይነቱ ፡ ሰው (áĒx) á‰Ŗá‹ļውን ፡ áŠĨንዲሁ ፡ አá‰ĩመልሰው (áĒx) ሲማፀን ፡ በቆመበá‰ĩ ፡ áˆĩፍáˆĢ (áĒx) አለሁ ፡ በለው ፡ áˆĩምህን ፡ ሲጠáˆĢ (áĒx)
አዝ:- ለአምላክነá‰ĩህ ፡ በነፍáˆĩ ፡ ተወáˆĢርደን
አዝ:- ለአምላክነá‰ĩህ ፡ በነፍáˆĩ ፡ ተወáˆĢርደን ሁሉንም ፡ áŒŖልንና ፡ አንተን ፡ ተከተልን (áĒx) በዘመናá‰ĩ ፡ መሃል ፡ በá‹ĩል ፡ ተáˆģግረናል ልንክደው ፡ አንá‰Ŋልም ፡ ክንá‹ĩህን ፡ አይተናል á‹ĩንቅ ፡ ነህ ፡ á‰ŗደንቀናለህ (áŦx) ግሩም ፡ ነህ ፡ á‰ŗáˆĩገርመናለህ (áŦx)
አዝ:- ዘመናá‰ĩ ፡ አይለውጡህም ፡ አመá‰ŗá‰ĩ ፡ አይáˆŊሩህም
አዝ:- ዘመናá‰ĩ ፡ አይለውጡህም ፡ አመá‰ŗá‰ĩ ፡ አይáˆŊሩህም ቀናá‰ĩ ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ አንተ ፡ áŠĻሜጋ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ለዘለዓለም ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ የሚመáˆĩልህ ፡ የለም (áĒx)
በመንፈáˆĩ ፡ ሁኑና ፡ ጌá‰ŗን ፡ አመáˆĩግኑá‰ĩ (አመáˆĩግኑá‰ĩ)
በመንፈáˆĩ ፡ ሁኑና ፡ ጌá‰ŗን ፡ አመáˆĩግኑá‰ĩ (አመáˆĩግኑá‰ĩ) በመንፈáˆĩ ፡ ሁኑና ፡ ለáŠĨርሹ ተቀኙለá‰ĩ ከሞá‰ĩ ፡ á‹Ģáˆĩመለጠኝ ፡ áŠĨየሱሴ ፡ በሉá‰ĩ (áĒx) áŠĸየሱሴ ፡ በሉá‰ĩ
ምን á‹Ģዘምረዋል ለምንáˆĩ ይጮሃል
ምን á‹Ģዘምረዋል ለምንáˆĩ ይጮሃል ምንáˆĩ የተለየ ነገር አግኝá‰ļá‰ŗል á‰Ĩሎ ለሚጠይቅ ነገሩ ላልገá‰Ŗው - ምክንá‹Ģቴ አንá‹ĩ ነው á‹Ģዘመረኝ ነፃነá‰ĩ የሰኝ የáŠĸየሱáˆĩ መንፈáˆĩ ነው /2/ á‹Ģዘመረኝ ፈá‰ĩá‰ļ የለቀቀኝ የáŠĸየሱáˆĩ መንፈáˆĩ ነው /2/                        መንፈሱ አግኝá‰ļኝ/ነክá‰ļኝ /2/ áŠĨá‹Ģáˆĩደሰተኝ - áŠĨá‹Ģዘመረኝ
ሰማይ ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ምá‹ĩር ፡ መረገáŒĢ
ሰማይ ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ምá‹ĩር ፡ መረገáŒĢ አለም ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ á‹Ģንተ ፡ መቀመáŒĢ ሰማይም ፡ á‹Ģንተ ፡ ነው ፡ ምá‹ĩርም ፡ á‹Ģንተ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ ግዛá‰ĩህ ፡ ነው áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ አለ ፡ በማደáˆĒá‹Ģው áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (áĒx)
አልáŒĨልህም ፡ አልተውህም ፡ ላልከኝ
አልáŒĨልህም ፡ አልተውህም ፡ ላልከኝ ለዘላለም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ላልከኝ አንተ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ የáŠĨáˆĩáˆĢኤል ፡ ተáˆĩፋ áŠĨáˆĩግá‹ŗለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰáˆĢፋ አንተ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ የቅዱáˆŗን ፡ ተáˆĩፋ áŠĨáˆĩግá‹ŗለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰáˆĢፋ አንተ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ የáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģ ፡ ተáˆĩፋ áŠĨáˆĩግá‹ŗለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰáˆĢፋ
áŠĨምነá‰ĩ ፡ áŠĨንደጐደለው ፡ ሰው ፡ መጠáˆĢቴ ፡ áŠĨንá‹ŗይቀርá‰Ĩኝ ፡
áŠĨምነá‰ĩ ፡ áŠĨንደጐደለው ፡ ሰው ፡ መጠáˆĢቴ ፡ áŠĨንá‹ŗይቀርá‰Ĩኝ ፡ የፈቃá‹ĩህን ፡ ምáˆĨáŒĸር ፡ áŠĨንá‹ŗውቅ ፡ áŒĨበá‰Ĩ ፡ ማáˆĩተዋልን ፡ áˆĩጠኝ áˆĩንፍናá‹Ŧ ፡ ከኔ ፡ ርቆ ፡ áŠĨንዲá‹Ģምር ፡ መጨረáˆģá‹Ŧ መልáŠĢም ፡ ፍáˆŦ ፡ áŠĨንዲገኝá‰Ĩኝ ፡ ደግፈኝ ፡ ከመነáˆģá‹Ŧ ፡ (áĒx)
አንተ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ ፡ ነህ ፡ አንተ
አንተ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ ፡ ነህ ፡ አንተ ኧረ ፡ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ ፡ አንተ አንተ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ ፡ ነህ ፡ አንተ ኧረ ፡ አንተ ፡ አá‰Ŗቴ ፡ ነህ ፡ አንተ
አዝ:- በáŠĨውነá‰ĩ ፡ áŠĨኛም ፡ አናውቅህ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ á‰ĩልቅ ፡ ነህ
አዝ:- በáŠĨውነá‰ĩ ፡ áŠĨኛም ፡ አናውቅህ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ á‰ĩልቅ ፡ ነህ ከአáŠĨምሮአá‰Ŋን ፡ በላይ ፡ áŒĨልቅ ፡ ነው ፡ á‰Ŋሎá‰ŗህ áˆĨáˆĢዎá‰Ŋን ፡ ሁሉ ፡ áˆĩለ ፡ አንተ ፡ አወሩ ይሁን ፡ áˆĩá‰ĩላቸው ፡ ሆኑ ፡ ፍáŒĨረá‰ŗá‰ĩ ፡ በሙሉ ክá‰Ĩር ፡ ለáˆĨምህ ፡ ይሁን
ማግኘá‰ĩ ፡ ማáŒŖቴ ፡ መውáŒŖá‰ĩ ፡ መውረዴ
ማግኘá‰ĩ ፡ ማáŒŖቴ ፡ መውáŒŖá‰ĩ ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር áŠĨንዴá‰ĩ ፡ ይáŠŦá‹ŗል ፡ ወዴá‰ĩ ፡ ይáŠŦá‹ŗል ከአንተ ፡ የሕይወá‰ĩ ፡ ቃል ፡ áŠĨá‹Ģለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበá‰ĩን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የáŠĨውነá‰ĩ ፡ áŠĨየወደá‹ĩኩህ
áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ አንተን ፡ አከá‰ĨáˆĢለሁ
áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ አንተን ፡ አከá‰ĨáˆĢለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ (ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁ) ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ (áŠĨየሰገá‹ĩኩ) ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ (አንተን ፡ አነግáˆŗለሁ) አንተን ፡ አነግáˆŗለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ (ጌá‰ŗá‹Ŧ) ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ (ለአንተ ፡ áŠĨኖáˆĢለሁ) ፡ ለአንተ ፡ áŠĨኖáˆĢለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ (አንተን ፡ አንተን) አንተን ፡ አከá‰ĨáˆĢለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ (ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁ) ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ (áŠĨየሰገá‹ĩኩ) ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ (ጌá‰ŗ ፡ አነግáˆģለሁ) አንተን ፡ አነግáˆŗለሁ áŠĨየሰገá‹ĩኩ ፡ áŠĨá‹Ģመለኩ ፡ ለአንተ ፡ áŠĨኖáˆĢለሁ
ከመምበርከክ ፡ á‰Ĩዛá‰ĩ ፡ በጸሎá‰ĩ ፡ á‰ĩግል
ከመምበርከክ ፡ á‰Ĩዛá‰ĩ ፡ በጸሎá‰ĩ ፡ á‰ĩግል ፈቃá‹ĩህ ፡ ከሆነ ፡ ጉልበቴ ፡ ይዛል áŠĨá‹Ģነከáˆĩኩ ፡ ይሁን ፡ áŠĨከተልሃለሁ áŠĨጅህን ፡ ዘርጋá‰Ĩኝ ፡ በረከá‰ĩ ፡ áŠĨáˆģለሁ
አዝ:- ከሁሉም ፡ የሚበልáŒĨá‰Ĩኝ ፡ በማንም ፡ የማለውጠው
አዝ:- ከሁሉም ፡ የሚበልáŒĨá‰Ĩኝ ፡ በማንም ፡ የማለውጠው አንበáˆŗው ፡ የጀግኖá‰Ŋ ፡ ጀግና ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ መá‹ĩሃኒቴ ፡ ነው (áĒx) ጌá‰ŗ ፡ áŠĸየሱáˆĩ ፡ መá‹ĩሃኒቴ ፡ ነው ፍቅሩ ፡ ግሩም ፡ áŠĨጁ ፡ ሰፊ ፡ ነው ምንተáˆĩኖá‰ĩ ፡ ምን ፡ á‹ĢáˆŗáŒŖኛል ቸርነቱን ፡ አá‰Ĩዝá‰ļልኛል (áĒx)
ዓይኖá‰ŧ ፡ ፈዘው ፡ በቅጡ ፡ áˆŗላይ
ዓይኖá‰ŧ ፡ ፈዘው ፡ በቅጡ ፡ áˆŗላይ ጠላá‰ĩ ፡ ሲáˆŗáˆŗቅ ፡ በአምላáŠŦ ፡ ቤá‰ĩ ፡ ላይ ከተኛሁበá‰ĩ ፡ á‹ĩንገá‰ĩ ፡ áˆĩነቃ ቅናቱ ፡ በላኝ ፡ ሆነኝ ፡ ሰቆቃ ጉልበቴን ፡ ጠላá‰ĩ ፡ በልá‰ļá‰ĩ ፡ á‰ĸáˆĩቅም መውደቄን ፡ ሰምá‰ļ ፡ á‰ĸጠቋቆምም ወá‹ĩቄ ፡ አልቀርም ፡ ደግሞ ፡ áŠĨነáˆŗለሁ የአምላáŠŦን ፡ ቅáŒĨሩን ፡ አáˆŗምáˆĢለሁ
ደመናም አላይም ሸለቆ ይሞላል
ደመናም አላይም ሸለቆ ይሞላል ንፋáˆĩም አላይም ሸለቆ ይሞላል ዝናá‰Ĩም አላይም ሸለቆ ይሞላል አምላáŠŦ አዞá‰ŗል አá‰Ŗቴ አዞá‰ŗል
ከዘር ፡ ማንዘሮá‰ŧ ፡ ተወáˆĢርáˆļ ፡ የመáŒŖ
ከዘር ፡ ማንዘሮá‰ŧ ፡ ተወáˆĢርáˆļ ፡ የመáŒŖ ነፃነá‰ĩ ፡ ከልክሎ ፡ መንገዴን ፡ የዘጋ ዛáˆŦ ፡ በየሱáˆĩ ፡ áˆĩም ፡ ጉልበቱ ፡ ይመá‰ŗ ወá‹ŗጄ ፡ á‰Ĩá‰ģ ፡ ነው ፡ በቤቴ ፡ ላይ ፡ ጌá‰ŗ
የáˆŗተ ፡ ይመለáˆĩ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከግá‹ĩፈቱ
የáˆŗተ ፡ ይመለáˆĩ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከግá‹ĩፈቱ የወደቀáˆĩ ፡ ይጠገን ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከáˆĩá‰ĨáˆĢቱ አይኖቹን ፡ ሲá‹Ģቀና ፡ በተáˆĩፋ ፡ ወደአንተ ሲማፀን ፡ ምህረá‰ĩን ፡ áŠĨየወተወተ አይá‰Ŋልም ፡ መጨከን ፡ አንጀá‰ĩህ ፡ የአá‰Ŗá‰ĩነá‰ĩህ አáŒĨበህ ፡ á‰ŗነፃለህ አንተ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ይሄንን ፡ ላውáˆĢልህ
áŠĨንደዐይኖá‰Ŋህ ፡ á‰Ĩሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ
áŠĨንደዐይኖá‰Ŋህ ፡ á‰Ĩሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ የከበደ ፡ ሸክሜን ፡ ከáŠĨኔ ፡ አáˆĢግፈህልኝ ቀና ፡ á‰Ĩá‹Ŧ ፡ áŠĨንá‹ĩኖር ፡ አንተ ፡ አá‹ĩርገኸኛል ከክá‰Ĩር ፡ ጋር ፡ áˆĩፍáˆĢን ፡ ጌá‰ŗ ፡ ሰáŒĨተኸኛል የáŠĨኔ ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ መመáŠĒá‹Ģá‹Ŧ ፡ ነህ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ የáŠĨኔ ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ ማረፊá‹Ģá‹Ŧ ፡ ነህ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ
ክበር ፡ የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ክበር
ክበር ፡ የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ክበር ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር ክበር ፡ ሁልጊዜ ፡ ክበር ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር
ውለá‰ŗው ፡ á‰Ĩዙ ፡ á‰Ĩዙ
ውለá‰ŗው ፡ á‰Ĩዙ ፡ á‰Ĩዙ ፍቅሩ ፡ á‰Ĩዙ ፡ á‰Ĩዙ ሰላሙ ፡ á‰Ĩዙ ፡ á‰Ĩዙ ምህረቱ ፡ á‰Ĩዙ ፡ á‰Ĩዙ ጌá‰ŗ ፡ አለá‰Ĩኝ ፡ á‹Ģንተ ፡ ውለá‰ŗ (áŦx)
አዝáĻ ከአንተ ፡ ወዲá‹Ģ ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ ላውቅ ፡ አልáˆģም ፡ áŠĨኔ
አዝáĻ ከአንተ ፡ ወዲá‹Ģ ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ ላውቅ ፡ አልáˆģም ፡ áŠĨኔ ከአንተ ፡ ወዲá‹Ģ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልáˆģም ፡ áŠĨኔ (áĒx)
ከáŠĸየሱáˆĩ ፡ ውáŒĒ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መá‰Ŋ ፡ á‹ĢረáŠĢል
ከáŠĸየሱáˆĩ ፡ ውáŒĒ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መá‰Ŋ ፡ á‹ĢረáŠĢል ሰው ፡ አምላኩን ፡ áˆŗá‹Ģውቅ ፡ áŠĨንዴá‰ĩ ፡ áŠĨረፍá‰ĩን ፡ á‹Ģገኛል (áĒx) áŠĨኔ ፡ ግን ፡ መáˆĩቀሉን ፡ ተሸክሜá‹Ģለሁ (áĒx) አáŠĢሄዴን ፡ ከáŠĨርሹ ፡ ጋር ፡ ይሄው ፡ አá‹ĩርጌá‹Ģለሁ (áĒx)
የወáˆŦ ፡ ጠላá‰ĩ ፡ áˆĨáˆĢን ፡ አፍቃáˆĒ
የወáˆŦ ፡ ጠላá‰ĩ ፡ áˆĨáˆĢን ፡ አፍቃáˆĒ በውኃ በየá‰Ĩáˆĩ ፡ በአየር ፡ በáˆĢáˆĒ የá‰ĩውልá‹ĩ ፡ ኩáˆĢá‰ĩ ፡ መá‹ĩሃኒተኛ አምላáŠĢá‰Ŋን ፡ ሆይ ፡ አምáŒŖልን ፡ ለáŠĨኛ
የደáˆĩá‰ŗá‹Ŧ ፡ ምንጭ ፡ áŠĸየሱáˆĩ
የደáˆĩá‰ŗá‹Ŧ ፡ ምንጭ ፡ áŠĸየሱáˆĩ ሰላም ፡ የሆነኝ ፡ áŠĸየሱáˆĩ ማንም ፡ ከáŠĨንግዲህ ፡ áŠĸየሱáˆĩ የማይለá‹Ģየኝ ፡ áŠĸየሱáˆĩ
ዛáˆŦም ፡ አምነዋለሁ
ዛáˆŦም ፡ አምነዋለሁ ነገም ፡ አምነዋለሁ ዘለዓለም ፡ አምነዋለሁ (áĒx)
አንተን ፡ ተከá‰ĩሎ ፡ የá‹ŗነ
አንተን ፡ ተከá‰ĩሎ ፡ የá‹ŗነ ሰላሙ ፡ በዝá‰ļለá‰ĩ ፡ áŠĨርፍ ፡ አለ አáˆĩተማማኝ ፡ áŒĨላ ፡ ሆንከው አይፈáˆĢ ፡ áˆĨጋá‰ĩ ፡ አá‹Ģውቀው XáĒ
ኃይል ፡ አለውና ፡ የáŠĸየሱሴ ፡ ደም (áĒx)
ኃይል ፡ አለውና ፡ የáŠĸየሱሴ ፡ ደም (áĒx) ጋርá‹ļኛልና ፡ የáŠĸየሱሴ ፡ ደም (áĒx)
አዝáĻ áŠĨኔም ፡ áŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģዊ ፡ ነኝ ፡ á‰Ĩዙ ፡ áŠĨንቆቅልáˆŊ ፡ አለኝ
አዝáĻ áŠĨኔም ፡ áŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģዊ ፡ ነኝ ፡ á‰Ĩዙ ፡ áŠĨንቆቅልáˆŊ ፡ አለኝ ጌá‰ŗ ፡ አንተ ፡ ንጉáˆĨ ፡ ነህ ፡ áŠĨንቆቅልáˆŊን ፡ መፍá‰ŗá‰ĩ ፡ á‰ŗውቃለህ የዕውቀá‰ĩ ፡ የáŒĨበá‰Ĩ ፡ ጌá‰ŗ ፡ áŠĨንቆቅልáˆŧን ፡ ፍá‰ŗ
áŠĨኔማ ፡ ዕá‹ĩለኛ ፡ ነኝ
áŠĨኔማ ፡ ዕá‹ĩለኛ ፡ ነኝ አልፈáˆĢም ፡ ጌá‰ŗ ፡ áˆĩላለኝ ዓለቱ ፡ ነው ፡ መሠረቴ አይወá‹ĩቅም ፡ በንፋáˆĩ ፡ ቤቴ ከáŠĸየሱáˆĩ ፡ ጋር ፡ ተዋá‹ĩጄ ይፈልቃል ፡ ሰላም ፡ ከደጄ
ንጉሱም ፡ áŠĨንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ
ንጉሱም ፡ áŠĨንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ áŠĨየደነገጠ ፡ áŠĨነዚá‹Ģን ፡ á‰ĨሊáŠĢን ፡ አውጧቸው ፡ ከáŠĨáˆŗá‰ĩ áŠĨናምልከው ፡ በቃ ፡ የáŠĨነርሱን ፡ አምላክ (áĒx) ሁሉም ፡ ሰው ፡ á‹Ģምልከው ፡ ይáˆĩገá‹ĩለá‰ĩ ፡ ፊቱ á‹Ģáˆĩደንቃልና ፡ የማá‹ŗን ፡ ጉልበቱ ፡ áŠĨንደፋ ፡ ፊቱ
ከáŠĨንግዲህ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ሆይ ፡ ፀሎá‰ŗá‰Ŋን ፡ áˆĩማ ፡ አሀሀ ፡ አሀሀ ፡ አሀ
ከáŠĨንግዲህ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ሆይ ፡ ፀሎá‰ŗá‰Ŋን ፡ áˆĩማ ፡ አሀሀ ፡ አሀሀ ፡ አሀ á‰ŗምነናል ፡ በኃይልህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አንተማ áŠĨንክá‰ĩክá‰ĩ ፡ á‰Ĩለዉ ፡ የወህኒ ፡ መዝጊá‹Ģዎá‰Ŋ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĻሆá‰Ŋ á‹Ģመልኩሃል ፡ በክá‰Ĩር ፡ በá‹ĩል ፡ á‹Ģንተ ፡ ልጆá‰Ŋህ (áĒx)
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ለáŠĢáˆĩ ፡ መá‰ŧ ፡ ፊá‰ĩን ፡ á‹Ģá‹Ģል
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ለáŠĢáˆĩ ፡ መá‰ŧ ፡ ፊá‰ĩን ፡ á‹Ģá‹Ģል ልቡን ፡ ከወደደ ፡ áŠĨረኛን ፡ ይቀá‰Ŗል áŠĨኔም ፡ á‰ŗáˆĒክ ፡ አለኝ ፡ የá‹ŗዊá‰ĩን ፡ መáˆŗይ አምላáŠŦ ፡ ከá‰ĩá‰ĸá‹Ģ ፡ ከአመá‹ĩ ፡ ላይ ፡ ሲá‹Ģነáˆŗኝ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ለáŠĢáˆĩ ፡ መá‰ŧ ፡ ፊá‰ĩን ፡ á‹Ģá‹Ģል ልቡን ፡ ከወደደ ፡ ምáˆĩáŠĒኑን ፡ á‹Ģከá‰ĨáˆĢል áŠĨኔም ፡ á‰ŗረክ ፡ አለኝ ፡ የá‹ŗዊá‰ĩን ፡ መáˆŗይ አምላáŠŦ ፡ ከá‰ĩá‰ĸá‹Ģ ፡ ከአመá‹ĩ ፡ ላይ ፡ ሲá‹Ģነáˆŗኝ
ደáˆĩ ፡ ይበለን (áŦx)
ደáˆĩ ፡ ይበለን (áŦx) ሃሴá‰ĩ ፡ áŠĨናርግ ፡ ዕልል ፡ áŠĨንበል
አዝáĻ áŒĨንá‰ĩም ፡ á‹Ģለህ ፡ ዛáˆŦም ፡ á‹Ģለህ
አዝáĻ áŒĨንá‰ĩም ፡ á‹Ģለህ ፡ ዛáˆŦም ፡ á‹Ģለህ ወደፊá‰ĩም ፡ á‰ĩኖáˆĢለህ ፡ á‰Ŗኃይል ፡ በግርማ ፡ á‰ŗበáˆĢለህ á‰ĩከá‰ĨáˆĢለህ ፡ á‰ĩገናለህ ፡ á‰ĩደምቃለህ ፡ ከፍ ፡ á‰ĩላለህ ኃይልህን ፡ ለá‰Ĩሰህ ፡ በዙፋንህ ፡ á‰ĩጸናለህ
áŠĨወየው ፡ ጯዋነá‰ĩ ፡ ሰፈር ፡ áŒĨሎ ፡ ሄዷል
áŠĨወየው ፡ ጯዋነá‰ĩ ፡ ሰፈር ፡ áŒĨሎ ፡ ሄዷል ወገን ፡ በወገኑ ፡ á‹Ģልፍርሃá‰ĩ ፡ ነግዷል á‹Ģáˆĩቀመጡá‰ĩ ፡ áŠĨቃ ፡ አይገኝም ፡ á‹ŗግም ሁሉ ፡ ቃል ፡ አáŒĨፊ ፡ መሃላ ፡ á‰ĸá‹Ģደርግም
የከበበኝ ፡ የደገፈኝ ፡ አሃሃ
የከበበኝ ፡ የደገፈኝ ፡ አሃሃ የቀደመኝ ፡ የተከተለኝ (áĒx) አምላáŠŦ ፡ ነው ፡ የሚá‹Ģኖረኝ (ፎx) áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ነው
áŠĨኔማ ፡ áˆŗሰላáˆĩለው ፡ áŠĨኔማ ፡ የá‰ĩናንቱን (áĒx) ፡ á‹Ģለፍኩá‰ĩን (áĒx)
áŠĨኔማ ፡ áˆŗሰላáˆĩለው ፡ áŠĨኔማ ፡ የá‰ĩናንቱን (áĒx) ፡ á‹Ģለፍኩá‰ĩን (áĒx) áŠĨኔማ ፡ ምክንá‹Ģá‰ĩ ፡ ሆነኝ ፡ áŠĨኔማ ፡ ለማመáˆĩገን (áĒx) áŠĨኔማ ፡ áŠĨንደሌላ ፡ ሰው ፡ áŠĨኔማ ፡ ዝም ፡ አá‹Ģሰኘኝ (áĒx) áŠĨኔማ ፡ ሀገር ፡ á‹Ģውቅ ፡ የለ/áŠĨኔማ ፡ áŠĨንደረá‹ŗኸኝ (áĒx)
ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁኝ ፤ አንተ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጌá‰ŗ
ለአንተ ፡ áŠĨገዛለሁኝ ፤ አንተ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጌá‰ŗ á‰Ĩቸገር ፡ á‰Ĩጐáˆŗቆል ፤ áŠĨá‹ĩሌ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ á‹Ģለኸኝ ፡ አለኝá‰ŗ (áĒx)
ከፍá‰ŗá‹Ŧን ፡ ልá‹Ģዝ ፡ ተáˆĢáˆĢውን
ከፍá‰ŗá‹Ŧን ፡ ልá‹Ģዝ ፡ ተáˆĢáˆĢውን áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ለáŠĨኔ ፡ á‹Ģየልኝን አልደከምኩም ፡ ዛáˆŦም ፡ ጉልበá‰ŗም ፡ ነኝ የሰማሁá‰ĩ ፡ ወንጌል ፡ አላረጀም (áĒx)
አንተን ፡ áˆŗመልክህ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ á‰ĸá‹Ģደርገኝ ፡ áŠĨንደሰከረ
አንተን ፡ áˆŗመልክህ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ á‰ĸá‹Ģደርገኝ ፡ áŠĨንደሰከረ ይሄ ፡ áŒĨቂá‰ĩ ፡ ነው ፡ ከዚህ ፡ ይá‰Ĩáˆŗል ፡ áŠĨየጨመረ ጌá‰ŗ ፡ áˆŗመልክ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ á‰ĸá‹Ģደርገኝ ፡ áŠĨንደሰከረ ይሄ ፡ áŒĨቂá‰ĩ ፡ ነው ፡ ከዚህ ፡ ይá‰Ĩáˆŗል ፡ áŠĨየጨመረ
ከሚጠፉá‰ĩ ፡ áŠĨንá‹ŗልሆን ፡ ጠá‰Ĩቀኝ::
ከሚጠፉá‰ĩ ፡ áŠĨንá‹ŗልሆን ፡ ጠá‰Ĩቀኝ:: ጌá‰ŗ ፡ ሆይ ፡ ምህረá‰ĩህን ፡ አá‰Ĩዛልኝ (áĒx)
áŠĨርáŒĨበá‰ĩ የማá‹Ģውቅ በá‹ĩርቅ የደቀቀ
áŠĨርáŒĨበá‰ĩ የማá‹Ģውቅ በá‹ĩርቅ የደቀቀ ህይወቴ ነበረ ከአáŒĨንá‰ĩ የደረቀ ከፍáŒĨረቴ áˆŗለሁ የበረሃ ወይáˆĢ መጠጊá‹Ģን አገኘሁ በመልáŠĢሙ áˆĩፍáˆĢ ኩሩው ሊá‹Ģáˆĩቀና ምáˆĩáŠĒኑን መረጠ ከውá‹ĩረደá‰ĩ አንáˆĩá‰ļ ለክá‰Ĩር አáˆĩቀመጠ በáŠĨርሹ ተተክá‹Ŧ በመልáŠĢሙ ግንá‹ĩ áˆĩር ልምላሜን አገኘሁ ለዘላለም ይክበር
አዝáĻ á‹ĩረáˆĩልኝ (áŦx) ፡ ምርኮá‹Ŧን ፡ መልáˆĩልኝ
አዝáĻ á‹ĩረáˆĩልኝ (áŦx) ፡ ምርኮá‹Ŧን ፡ መልáˆĩልኝ á‹ĩረáˆĩልኝ (áŦx) ፡ ምርኮá‹Ŧን ፡ መልáˆĩልኝ
ዘንá‹ĩሎ ፡ ምáˆĨጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ
ዘንá‹ĩሎ ፡ ምáˆĨጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ መዝነው ፡ ለክተው ፡ መáˆĩጠá‰ĩ ፡ የለመዱ ግን ፡ ሊበዛ ፡ ቀርá‰ļ ፡ áŠĨንደውም ፡ አንáˆļá‰ŗል በáŠĨውነá‰ĩና ፡ መንፈáˆĩ ፡ መá‰ŧ ፡ ሰáŒĨተውá‰ŗል áŠĨኔ ፡ ግን ፡ áˆĩሰዋ ፡ ምáˆĨጋናን ፡ ለአምላáŠŦ áˆŗልመዝን ፡ áˆŗልሰፍር ፡ ሰጠሁ ፡ ተንበርክáŠŦ በáŠĨውነá‰ĩና ፡ መንፈáˆĩ ፡ áˆŗመልከው ፡ አይደክመኝም ምáˆĨጋናን ፡ áˆĩሰዋ ፡ አይá‰ŗወቀኝም
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (በዙፋኑ ፡ ላይ)
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (በዙፋኑ ፡ ላይ) የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (áŠĻ ፡ ላይ ፡ ነው) ማነው ፡ የሚመáˆĩለው (የáŠĨኔ ፡ ጌá‰ŗ) ፡ áŠĨርሹ ፡ ኤልáˆģá‹ŗይ ፡ ነው (ማነው ፡ ማነው) ማነው ፡ የሚá‹Ģክለው (áŠĸየሱሴን) ፡ áŠĨርሹ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (አዎ ፡ አዎ)
የá‹ŗዊá‰ĩ áˆĩርና ዘር
የá‹ŗዊá‰ĩ áˆĩርና ዘር የሚá‹ĢበáˆĢ የንጋá‰ĩ ኮከá‰Ĩ የáŠĨግዚአá‰Ĩሔር ልጅ የሆነውን áŠĨየሱáˆĩን አመልáŠĢለሁኝ አመልáŠĢለሁኝ (3) አመልáŠĢለሁ አመልáŠĢለሁኝ (2)
á‰ĨáŠĨኔ ላይ
á‰ĨáŠĨኔ ላይ ቸርነቱ ነው የበላይ
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ áŠĨንደ ፡ ሰው ፡ á‰ĸá‹Ģይ ፡ ኖሮ
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ áŠĨንደ ፡ ሰው ፡ á‰ĸá‹Ģይ ፡ ኖሮ áŠĨንደ ፡ ሰው ፡ á‰ĸá‹Ģáˆĩá‰Ĩ ፡ ኖሮ á‹Ģለኝን ፡ ሁሉ ፡ áˆŗáŒŖ ፡ ሲጐá‹ĩል ፡ ሙሉ ፡ ቤቴ ከንፈር ፡ á‰ĸመáŒĨልኝ ፡ ርቆ ፡ ከአጠገቤ á‰ŖሕáˆĒው ፡ ተለውáŒĻ ፡ ቀáˆĩ ፡ áŠĨአለ ፡ በáˆŊáˆŊ ፡ በáˆĢቀ ወá‹ŗጅነá‰ĩ ፡ ቀርá‰ļ ፡ አዛኝ ፡ በመሰለ
አዝáĻ የልቤ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ ጌá‰ŗ
አዝáĻ የልቤ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ ጌá‰ŗ የልቤ ፡ ደáˆĩá‰ŗ ፡ የሱáˆĩ በገናá‹Ŧን ፡ ልá‹Ģዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ á‰ŗá‹ĩáˆĢለá‰Ŋ ፡ በáˆĩምህ (áĒx)
አዝáĻ አንተን ፡ አደንቃለሁ (áĢx) ፍáŒĨረá‰ĩን ፡ áŠĨá‹Ģየሁ
አዝáĻ አንተን ፡ አደንቃለሁ (áĢx) ፍáŒĨረá‰ĩን ፡ áŠĨá‹Ģየሁ አንተን ፡ አመልáŠĢለሁ (áĢx) ፡ ፍáŒĨረá‰ĩን ፡ áŠĨá‹Ģየሁ
በá‰Ŗዕá‹ĩ ፡ አገር ፡ ወገን ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ ሆኖልኛል
በá‰Ŗዕá‹ĩ ፡ አገር ፡ ወገን ፡ አá‰Ŗá‰ĩ ፡ ሆኖልኛል በአለቆá‰Ŋም ፡ ፊá‰ĩ ፡ ሞገáˆĩ ፡ ሆንልኛል ወንዙን ፡ ማዕበሉን ፡ áŠĨርሹ ፡ አáˆŗልፎኛል በዚህ ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ áŒĨላ ፡ ሆንልኛል
áŠĨንሂá‹ĩ ፡ ሲሉኝ ፡ ወደ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ቤá‰ĩ
áŠĨንሂá‹ĩ ፡ ሲሉኝ ፡ ወደ ፡ áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ ቤá‰ĩ ደáˆĩ ፡ áŠĢለኝ ፡ ሓሴá‰ĩ ፡ áŠĢደረኩá‰ĩ áˆĩሄá‹ĩማ ፡ áˆĩገá‰Ŗ ፡ በፊቱ ፡ ሲቀበለኝ ፡ በá‰Ĩዙ ፡ ምህረቱ ይጨምáˆĢል ፡ ይበዛል ፡ ደáˆĩá‰ŗá‹Ŧ ፡ በመንፈሱ ፡ ሲነáŠĢኝ ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ በረከቱን ፡ á‰Ŗዘዘበá‰ĩ ፡ áˆĩፍáˆĢ ፡ ከዚá‹Ģ ፡ ልሆን ፡ ከቅዱáˆŗን ፡ ጋáˆĢ ደግነቱን ፡ á‰Ŗዘዘበá‰ĩ ፡ áˆĩፍáˆĢ ፡ ከዚá‹Ģ ፡ ልሆን ፡ ከወገኖá‰Ŋ ፡ ጋáˆĢ
በጠáˆĢáˆĢ ፡ ጸሐይ ፡ ደመናም ፡ áˆŗይá‰ŗይ ፡ áŠĻሆ ፡ ደመናም ፡ áˆŗይá‰ŗይ (áĒx)
በጠáˆĢáˆĢ ፡ ጸሐይ ፡ ደመናም ፡ áˆŗይá‰ŗይ ፡ áŠĻሆ ፡ ደመናም ፡ áˆŗይá‰ŗይ (áĒx) ምንጭን ፡ አፈለቀ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ ፡ áŠĻሆ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ (áĒx) áŠĨኔ ፡ ምáˆĩክር ፡ ነኝ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠáŒĨá‰ŧ ፡ áŠĻሆ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠáŒĨá‰ŧ (áĒx) ዘመኑ ፡ የá‹ĩል ፡ ነው ፡ áŠĨላለሁኝ ፡ ዛáˆŦ ፡ áŠĻሆ ፡ áŠĨላለሁኝ ፡ ዛáˆŦ (áŦx)
አይá‰ŧዋለሁ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĨኔም ፡ በኑሮá‹Ŧ ፡ አሃሃ
አይá‰ŧዋለሁ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĨኔም ፡ በኑሮá‹Ŧ ፡ አሃሃ አመá‰ŗá‰ĩ ፡ ኤለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ አይá‰ŧዋለሁ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĨኔም ፡ በኑሮá‹Ŧ ፡ አሃሃ ዘመናá‰ĩ ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ አይá‰ŧዋለሁ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĨኔም ፡ በኑሮá‹Ŧ ፡ አሃሃ ኃá‹Ģላን ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ አይá‰ŧዋለሁ ፡ áŠĻሆሆ ፡ áŠĨኔም ፡ በኑሮá‹Ŧ ፡ አሃሃ á‰Ĩዙዎá‰Ŋ ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌá‰ŗá‹Ŧ
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ አምላáŠŦ ፡ ሆንከኝ ፡ ደáˆĩ ፡ á‰Ĩሎኛል
áŠĨግዚአá‰Ĩሔር ፡ አምላáŠŦ ፡ ሆንከኝ ፡ ደáˆĩ ፡ á‰Ĩሎኛል ከዚህ ፡ በላይ ፡ á‰Ŗርኮá‰ĩ ፡ ከá‰ļ ፡ የá‰ĩ ፡ ይገኛል አንተን ፡ á‹Ģገኘሁ ፡ ቀን ፡ ቤá‰ĩ ፡ ኑሮá‹Ŧ ፡ ሞላ ለዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ተገኘለá‰ĩ ፡ መላ
ለሕይወá‰ĩህ ፡ ሰላም ፡ አግኝ ፡ áŠĨረፍá‰ĩን
ለሕይወá‰ĩህ ፡ ሰላም ፡ አግኝ ፡ áŠĨረፍá‰ĩን ና ፡ á‰Ĩሎ ፡ ሲጠáˆĢ ፡ ዛáˆŦ ፡ ነገ ፡ አá‰ĩበል ፡ áˆĩጠው ፡ ልá‰Ĩህን
መዋጋá‰ĩን ፡ áŠĨንዲለምá‹ĩ ፡ ሸለቆ ፡ ወርá‹ļ
መዋጋá‰ĩን ፡ áŠĨንዲለምá‹ĩ ፡ ሸለቆ ፡ ወርá‹ļ ከቤá‰ĩ ፡ ከንá‰Ĩረቱ ፡ ከነፍሱ ፡ አá‰ĨልáŒĻ ፡ ጌá‰ŗውን ፡ ወá‹ļ ሰልፉ ፡ በረá‰ŗና ፡ ክፉኛ ፡ ተጠቅá‰ļ ፡ áŠĨጅና ፡ áŠĨግሩ ፡ ዝሎ áŠĸየሱáˆĩ ፡ ደርáˆļለá‰ĩ ፡ á‹ĩልን ፡ አወጀለá‰ĩ ፡ á‰ŖላንáŒŖውን ፡ áŒĨሎ
ልዑል ፡ መጠጊá‹Ģ ፡ áŒĨላ ፡ የሆነው
ልዑል ፡ መጠጊá‹Ģ ፡ áŒĨላ ፡ የሆነው ሁሉን ፡ በáŠĨርሹ ፡ áŒĨሎ áŒģá‹ĩቅ ፡ áˆŗይፈáˆĢ ፡ ልክ ፡ áŠĨንá‹ŗንበáˆŗ á‹Ģá‹ĩáˆĢል ፡ . (1) . (áĒx)
አዝáĻ áŠĢልá‰Ŗረከኝ ፡ አለቅህም áŖ áŠĢልá‹ŗሰáˆĩከኝ ፡ አልተውህም (áĒx)
አዝáĻ áŠĢልá‰Ŗረከኝ ፡ አለቅህም áŖ áŠĢልá‹ŗሰáˆĩከኝ ፡ አልተውህም (áĒx) áˆĩሜን ፡ ቀይረህ ፡ áŠĢልቀá‰Ŗኀኝ áŠĢልá‰Ŗረከኝ ፡ አለቅህም áŖ áŠĢልá‹ŗሰáˆĩከኝ ፡ አልተውህም (áĒx) ልጄ ፡ ነህ ፡ á‰Ĩለህ ፡ áŠĢለወáŒĨከኝ áŠĢልá‰Ŗረከኝ ፡ አለቅህም áŖ áŠĢልá‹ŗሰáˆĩከኝ ፡ አልተውህም (áĒx)
አዝáĻ ጌá‰ŗ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖáˆŦ (áĢx)
አዝáĻ ጌá‰ŗ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖáˆŦ (áĢx) á‰ĸረá‹ŗልኝ ፡ ልቤ áŖ á‰ĸረá‹ŗልኝ ፡ ልቤ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖáˆŦ (áĒx)
ለመንፈáˆĩ ፡ á‹ĩኅነቴ ፡ ምáˆĩáˆĢá‰Ŋ ፡ የሰበከ
ለመንፈáˆĩ ፡ á‹ĩኅነቴ ፡ ምáˆĩáˆĢá‰Ŋ ፡ የሰበከ የልቤን ፡ መሰበር ፡ በቃሉ ፡ áŠĨውነá‰ĩ ፡ የጠገነ ምርኮኛ ፡ የነበርኩá‰ĩን ፡ ነáŒģነቴን ፡ á‹Ģወጀልኝ በá‰Ĩዙ ፡ ለቅáˆļ ፡ ፈንá‰ŗ ፡ መáŒŊናናá‰ĩን ፡ የላከልኝ
በáŠĨውነá‰ĩ ፡ ተረá‰ĩá‰ģለሁ ፡ በáŠĨውነá‰ĩ
በáŠĨውነá‰ĩ ፡ ተረá‰ĩá‰ģለሁ ፡ በáŠĨውነá‰ĩ ለሕይወá‰ĩ ፡ ተጠርá‰ģለሁ ፡ ለሕይወá‰ĩ በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክá‰Ĩር ፡ ተለይá‰ģለሁ ፡ ለክá‰Ĩር (áĒx)
ዘንá‹ĩሮማ ፡ ዘመን ፡ መáŒĨá‰ļልኛል (áĒx)
ዘንá‹ĩሮማ ፡ ዘመን ፡ መáŒĨá‰ļልኛል (áĒx) አሁንማ ፡ ዘመን ፡ መáŒĨá‰ļልኛል (áĒx)
ክበርልኝ ፡ á‰Ĩá‹Ŧ ፡ ገና ፡ አልጠገá‰Ĩኩም
ክበርልኝ ፡ á‰Ĩá‹Ŧ ፡ ገና ፡ አልጠገá‰Ĩኩም ንገáˆĨልኝ ፡ á‰Ĩá‹Ŧ ፡ በልቤ ፡ አልረáŠĢሁም ከምáˆĨጋና ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምá‰ĩወደው á‰Ŗቀርá‰Ĩልህ ፡ ጌá‰ŗ ፡ ከምንም ፡ á‰Ŗልሰለቸሁ (áĒx)
አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመáŠĢ
አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመáŠĢ áŒģá‹ĩቁም ፡ በáŒŊá‹ĩቁ ፡ አይመáŠĢ ፀላይም ፡ በፀሎቱ ፡ አይመáŠĢ áŒŋሚዉም ፡ በመጾሙ ፡ አይመáŠĢ ፍርá‹ĩንና ፡ áŒŊá‹ĩቅን ፡ በምá‹ĩር ፡ ላይ ፡ የሚá‹Ģደርግ áŠĨርሹ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ á‰Ĩá‰ģ በáŠĨርሹ ፡ ይመáŠĢ (áĒx)
አዝáĻ አቤቱ ፡ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ናፈቀá‰Ŋ (áĒx)
አዝáĻ አቤቱ ፡ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ናፈቀá‰Ŋ (áĒx) áŠĨንደ ፡ ዋላ ፡ ውኃ ፡ áŠĨንደተጠማá‰Ŋ (áĒx)
ዘንá‹ĩሎ ፡ ምáˆĨጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ
ዘንá‹ĩሎ ፡ ምáˆĨጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ መዝነው ፡ ለክተው ፡ መáˆĩጠá‰ĩ ፡ የለመዱ ግን ፡ ሊበዛ ፡ ቀርá‰ļ ፡ áŠĨንደውም ፡ አንáˆļá‰ŗል በáŠĨውነá‰ĩና ፡ መንፈáˆĩ ፡ መá‰ŧ ፡ ሰáŒĨተውá‰ŗል áŠĨኔ ፡ ግን ፡ áˆĩሰዋ ፡ ምáˆĨጋናን ፡ ለአምላáŠŦ áˆŗልመዝን ፡ áˆŗልሰፍር ፡ ሰጠሁ ፡ ተንበርክáŠŦ በáŠĨውነá‰ĩና ፡ መንፈáˆĩ ፡ áˆŗመልከው ፡ አይደክመኝም ምáˆĨጋናን ፡ áˆĩሰዋ ፡ አይá‰ŗወቀኝም
áŠĨáˆĩáˆŦን ፡ áŒĨá‰Ĩቅ ፡ አደረገና
áŠĨáˆĩáˆŦን ፡ áŒĨá‰Ĩቅ ፡ አደረገና ማረጂá‹Ģውን ፡ áˆŗል ፡ አረገና ጉá‹ĩጓá‹ĩ ፡ ምáˆļ ፡ ሲጠá‰Ĩቀኝ ቀን ፡ ቀáŒĨሎ ፡ ዋáŒĨ ፡ ሊá‹Ģደርገኝ á‹Ģመለጠ ፡ áŠĨኔ ፡ ነኝ ፡ á‹Ģመለጠ (áŦx)

No dataset card yet

New: Create and edit this dataset card directly on the website!

Contribute a Dataset Card
Downloads last month
0
Add dataset card