PairID
stringlengths
14
21
Language
stringclasses
9 values
Sentence1
stringlengths
2
790
Sentence2
stringlengths
6
1.37k
Length
int64
2
2
Score
float64
0
1
Pair_ID_amh_train_601
amh
ከትግራይ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ የአማራ ተወላጆች ።
የአማራ ተወላጆች ከትግራይ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ነው ።
2
0.84
Pair_ID_amh_train_602
amh
የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው›› (ዕብ. ፲፩ ፥
የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው›› ሲል ስለ እምነት አስተምሯል ፤ እምነት ተስፋ የሚሰጥና ነውና ፡፡
2
0.86
Pair_ID_amh_train_603
amh
አቶ ጌታቸው ከአንድ ቦ ።
ጌታቸው አሰፋን ትተን ጌታቸው ረዳ ምን አለ ?
2
0.33
Pair_ID_amh_train_604
amh
እስከአሁን ለምን እንደሆነ አላውቅም አልጀመረም ።
አዎ ፣ እኔ ላስታውስህ – “እንደሚጨፋጨፉ አስቀድመን እናውቅ ነበር !
2
0.33
Pair_ID_amh_train_605
amh
እንኳን ለትንሣኤዉ በሰላም አደረሰን ።
እንኳን ለግንቦት 20 በዓል በሰላም አደረሰን !
2
0.61
Pair_ID_amh_train_606
amh
ሲሉ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል ።
ጠበቃቸው 11 ወር ቆይተው ዛሬ የእምነት ክህደት ቃላቸውን መስጠታቸው እንደዘገየ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_607
amh
የትራንስፎርሜሽን ሥራ ማለት ነው ።
የሕዝብ ሥራ ነው ማለት ነው ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_608
amh
ምስኪን ሀበሻ ፡ ኧረ አንድዬ የአንተ ጉዳይ ሲሆን መቼም ቢሆን ሰዓት አናዛንፍም፡፡
) ምስኪን ሀበሻ ፡ አንድዬ ምን እየሆንክ ነው !
2
0.56
Pair_ID_amh_train_609
amh
እንዲህ ዓይነቱ አገልግሎት ምን ነገሮችን ይጨምራል ?
ይሁን እንጂ ለአምላክ ክብር ማምጣት ምን ነገሮችን ይጨምራል ?
2
0.42
Pair_ID_amh_train_610
amh
ይኸ ጉዳይ አልፎ አልፎ ሊሆን የሚችል ነገር ነው ፡፡
የሞጣ ሰው እንደሆነች አልፎ አልፎ ስታወራ እሰማ ነበር ፡፡
2
0.25
Pair_ID_amh_train_611
amh
"ብሩክ ልቡ ትልቅ ነው ።
ከትምህር ውጪም ልቡ ትልቅ ነው ።
2
0.5
Pair_ID_amh_train_612
amh
በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 720 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው ፤ የ14 ሰዎች ሕይወት አልፏል ።
ተጨማሪ 1 ሺህ 460 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል ።
2
0.69
Pair_ID_amh_train_613
amh
ይህን ተከትለሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደርሷል ።
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 65 ከፍ ብሏል ።
2
0.67
Pair_ID_amh_train_614
amh
ነገ ሰኔ 16 ነው ፡፡
ሰኔ 16/17 ትምህርት ቤት ቢባል ይሻላል :-) !
2
0.36
Pair_ID_amh_train_615
amh
የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ የምድብ ግጥሚያ እንደቀጠለ ነው ።
የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ።
2
0.67
Pair_ID_amh_train_616
amh
(ስለ ውበት)· ውብ ነገሮች ባይፈቀሩ እንኳን ሊደነቁ ግድይላል ።
· ውብ ነገሮች ባይፈቀሩ እንኳን ሊደነቁ ግድ ።
2
0.64
Pair_ID_amh_train_617
amh
እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ።
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዘዳግም 33 : 26 ?
2
0.92
Pair_ID_amh_train_618
amh
የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ ተግባርና ሀላፊነት ።
የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ የመሰብሰቢያ ጊዜ ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_619
amh
የላቲን ቊልፎች ለሃያ ስድስቱ ቀለሞች የተመደቡት ለእየኣንዳንዳቸው እንጂ በዋየልነትና ኮንሰናንትነት የሥራ ክፍፍል ኣይደለም ።
ግኖ እስከአሁን ብዙና በብዙ መንገድ የተቋቋሙ አሉ ግን የት ደረሱ ?
2
0.16
Pair_ID_amh_train_620
amh
ምዝገባ ፦ አዳዲስ የቤቴል ቤተሰብ አባላት በሙሉ ይመዘገባሉ ።
ኦባማ ማኩረፍና መራቅ አይጠቅምም- መነጋገር ነው የሚያዋጣው ብለዋል ፡፡
2
0.25
Pair_ID_amh_train_621
amh
እንኩዋን ለአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ !
2
0.67
Pair_ID_amh_train_622
amh
ማንኛዉም የአስተዳደር ተቋም የሚያወጣውን መመሪያ በተመለከተ የሚከተሉትን የያዘ መዝገብ ማደራጀት አለበት ፤ ።
ማንኛውም የአስተዳደር ተቋም መመሪያ በሚያወጣበት ጊዜ የሚከተሉትን መረጃዎች የያዘ ማብራሪያ ማዘጋጀት አለበት ፤ ።
2
0.91
Pair_ID_amh_train_623
amh
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ18 :55 ፣ 29 ጁላይ 2013 ዓ.ም. ነበር ።
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ19 :23 ፣ 1 ጁላይ 2009 ዓ.ም. ነበር ።
2
0.72
Pair_ID_amh_train_624
amh
አዲስ አበባ የሁላችንም ነች የአማራ ክልል መ ።
የአማራ ብሔር ኢትዮጵያ ነች ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_625
amh
በተፈጥሮ ያለንን ነገር ግን እንዳለን የማናውቀውን ከፍ ያለ ሠብዓዊ ፀጋ ነው በንግግሩ የሚያሣየን ፡፡
እነርሱ ቢጨቅኑበትም ፣ የሞት ፍርድ እንደፈረዱበት ቢቆጠርም፣ እኛ ግን እንጸልይለታለን ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_626
amh
የሙስሊም ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ውሎ ።
የሙስሊም ኮሚቴ አባላት ክስ ችሎት ።
2
0.92
Pair_ID_amh_train_627
amh
የእግዚአብሔር አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን !
መልካም ፤ እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ፡፡
2
0.81
Pair_ID_amh_train_628
amh
መልካም አቅጣጫ ላይ ነች ፤ ።
ሕዝብ ያሻውን ይምረጥ ለነገሩ ነፃ ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ከተካሄደ ብልጽግና ሊያሸንፍ አይችልም ፡፡
2
0.17
Pair_ID_amh_train_629
amh
ልጄ እንደ ዘንድሮ ከሆነ አይደለም ቁልቁል መውረድ ፣ ላይ የወጣው ሁሉ ባትጋሩኝ !
ዳዊት “እግዚአብሔርን ፈለግሁት ፤ እርሱም መለሰልኝ ፤ ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ ” ብሏል ።
2
0.2
Pair_ID_amh_train_630
amh
አሁን ምን ማድረግ ትችላላችሁ ?
ግን ምን ማድረግ ይቻላል ?
2
0.53
Pair_ID_amh_train_631
amh
እኛ እንደዚህ አይነት ነገር ።
እኛ ጋ ሁለቱም አይነት ሰዎች ነበሩ ፡፡
2
0.36
Pair_ID_amh_train_632
amh
በተቃዋሚዎች መሃከል እንዴት አንድ ሚስጢር የሚባል ነገር ጠፋ ?
የድርጅት ሚስጢር የሚባል ነገር የለም ።
2
0.42
Pair_ID_amh_train_633
amh
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በይፋ ተመሠረተ ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በይፋ ሲመሰረት አቶ ደስታ ሌንዳሞ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመርጠዋል ።
2
0.78
Pair_ID_amh_train_634
amh
በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥም የመሥሪያ ቦታ አዘጋጀላቸው ።
ሆኖም ግን ከዘርዓያዕቆብ ወደ ወልደ ህይወት የተደረገው ሽግግር ዕድገትም ምልሰትም አለው ፡፡
2
0.31
Pair_ID_amh_train_635
amh
ሰኞ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኖቬምበር 28, 2022 ።
ቅዳሜ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሴፕቴምበር 04, 2021 ።
2
0.59
Pair_ID_amh_train_636
amh
ይህ ምን ኦ ነው !
ምን ያድርጉ ምን እየሠሩ ነው ?
2
0.3
Pair_ID_amh_train_637
amh
“አዎ ፣ ምን ሆነች ?
አዎ ... እሱ ነው ፡፡
2
0.33
Pair_ID_amh_train_638
amh
ሥራ ፡- ም/ዋና ዐ/ሕግ ።
ከዚህ ውስጥ ዋና ዋና ምክንያቶቹ ፥
2
0.2
Pair_ID_amh_train_639
amh
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ፤ በዚህ ጉዳይ ላይ የተቃዋሚ ።
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ፣ ፖለቲከኞችንና የህግ ባለሙያዎችን አነጋግሮ አስተያየታቸውን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል ፡፡
2
0.67
Pair_ID_amh_train_640
amh
ግን እኛ መሃል የተለየ ዘር የለም ፡፡
የተለየ ዘር እንደሆነ መስበክ ፥
2
0.48
Pair_ID_amh_train_641
amh
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ጎበኙ ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስራ ላይ ናቸው ።
2
0.56
Pair_ID_amh_train_642
amh
የመልካም አስተዳደር ችግር (ራሱ ኢህአዴግ ያመነው እኮ ነው !
(የመልካም አስተዳደር ችግር እኮ ነው !
2
0.56
Pair_ID_amh_train_643
amh
የአማራ ክልል ተማሪዎች ችግር ።
በኦሮሚያ ክልል የታገቱ 17 የአማራ ተማሪዎች ባስቸኳይ ይለቀቁ ።
2
0.52
Pair_ID_amh_train_644
amh
የቡድን 20 አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰባ እና የዓለም የፀጥታ ጉባኤ ።
የቡድን ሃያ-አባል ሐገራት የመሪዎች ሁለተኛ ጉባኤ ።
2
0.73
Pair_ID_amh_train_645
amh
ዛሬ ኃላፊዎቹ በፋና በኩል ቀርበው የታሰበውን . ።
የኢትዮጵያ ጠላቶች አላማኮ አማራውን እንደሌላው የዘር ቋት ውስጥ ከከተትነው ።
2
0.16
Pair_ID_amh_train_646
amh
የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የአቤት ሆስፒታል ጉብኝት... ።
ሚኒስትር ትራንስፖርት ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ፥
2
0.48
Pair_ID_amh_train_647
amh
እዚህ ወላይታ ሶዶ ከተማ ውስጥ ብዙ ትልልቅ ሆቴሎች አልነበሩም ፡፡
ይሄም ሆኖ ሶዶ ከተማ ገና ብዙ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ያስፈልጓታል ፡፡
2
0.62
Pair_ID_amh_train_648
amh
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እና ስራዎቻቸው ።
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ለዚህ ግድብ ሁለመናቸውን እና ህይወታቸውን ጭምር ሰጥተዋል ፡፡
2
0.73
Pair_ID_amh_train_649
amh
ሁሉም ነገር ግልጽ ነው ፡፡
የግብጽ አቋም ግልጽ ነው ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_650
amh
የካቲት 5 ቀን 2009 ዓም ።
ሐምሌ 14 ቀን 2009 ዓም ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_651
amh
አንድ ነን እኛ አንድ ነን ።
እናም የፃፍነው እኛ ነን ።
2
0.36
Pair_ID_amh_train_652
amh
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በሳዑዲ አ ።
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሞማ ታህሳስ 20 ቀን 2 ።
2
0.5
Pair_ID_amh_train_653
amh
እርስዎም እኮ በፍርሐት ከተደበቁበት ጎሬ እንዲወጡ በሚገባ ተነግርዎ ያነበብን ፤ የገባዎም መስሎን ነበር ።
እውነት የሰው ልጅ ዘላቂ ሰላም እና የተረጋጋ ህይወት እንዲያገኝ ከፍተኛ አስትዋጾ ያደርጋል ።
2
0.33
Pair_ID_amh_train_654
amh
አቃጥለዋል ፤ የተቃዋሚ እስረኞችን ገላ እንደ ሲጋራ ።
በመጨረሻውም ኔዘርላንድን 3—1 አሸንፋ ዋንጫ ወሰደች ፡፡
2
0.09
Pair_ID_amh_train_655
amh
“ምናልባት ህይወት እንደ እግር ኳስ ጨዋታ ናት ።
እግር ኳስ ጨዋታ የቢሮ ስራ አይደለም ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_656
amh
አቶ ነጋ ፡ (ረዥም ሳቅ) እንዴት ነው እንዴ ?
አቶ ነጋ ፡ (ሳቅ) በቃ ተወው ።
2
0.72
Pair_ID_amh_train_657
amh
እንኳን አማራ ክልል : ዛ ።
ይህ በ አማራ ክልል ነው ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_658
amh
በአገረ ኢትዮጵያም የጃዝ ከያንያንና ስንኝ ቋጣሪዎች የጣምራ መድረክ መጋራት ከጀመሩ አንድ አሠርት ዓመት አስቆጥረዋል ።
በመንግስት ውስጥ ያሉና ህዝብን በመበደል የሚኩራሩ ወገኖች ጊዜያዊ ድል እንጂ ዘላቂ ወንበር አይኖራቸውም ፡፡
2
0.23
Pair_ID_amh_train_659
amh
ምን ያህልስ የመንግሥት ጥበቃ ይደረግለታል ?
ምን ያህልስ ዝግጁ ናችሁ ?
2
0.44
Pair_ID_amh_train_660
amh
በተለይም ለተፈጠረው ችግር መቃለል የበኩላቸውን ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ መንግሥት በድጋሚ ጥሪውን አቅርቧል ።
ለተፈጠረው ችግር መቀረፍ የበኩላቸውን ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ መንግሥት በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል ።
2
0.86
Pair_ID_amh_train_661
amh
6°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°46′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ።
የከተማው አቀማመጥ በ 10°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°43′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው ።
2
0.56
Pair_ID_amh_train_662
amh
የኪነ-ህንፃ ባለሙያውና የሚያሰራው ሰው እንደ አባትና ልጅ ናቸው ፡፡
ይህ ደግሞ የወረርሽኙን ባሕርይ ካለማወቅ ነው ይላሉ የሕክምና ባለሞያዎች ።
2
0.12
Pair_ID_amh_train_663
amh
“የጎራዴው ጫፍ ጠመም ያለው በምን ምክንያት ነው ?
... የጎራዴው ጫፍ ጠመም ያለው ፣ በየትኛው ጦርነት ላይ ነበር ?
2
0.75
Pair_ID_amh_train_664
amh
ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ አምላክ ስንማር ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይፍ የሠራው አምላክ ነውን ?
2
0.56
Pair_ID_amh_train_665
amh
እጅግ ብዙ ሕዝብ የተባሉት ሰዎች የሚሰበሰቡት እንዴት ነው ?
እጅግ ብዙ ሰዎች ናቸው !
2
0.44
Pair_ID_amh_train_666
amh
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ።
እውነት ከእኛ ጋር ነው ፡፡
2
0.62
Pair_ID_amh_train_667
amh
የብራዚል ብሄራዊና ሀይማኖታዊ ክብረ በአላት ዝግጅትም ይካሄድበታል ።
ያለበለዚያ መሳቂያና መሳለቂያ ከመሆን ባለፈ ፤ መጨረሻችን ሳያምር ይቀራል ።
2
0.16
Pair_ID_amh_train_668
amh
በተለይ ተወካይ ነን ለምትሉት !
የህዝብ ተወካይ ኮ ነው ፡፡
2
0.5
Pair_ID_amh_train_669
amh
አደጋው እጅግ ከባድ : አስፈሪ እና ውስብስብ ነው::
እና ያ ከባድ ነው ።
2
0.45
Pair_ID_amh_train_670
amh
በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ ልማዶችን እንድትኮተኩት ሊረዳህ ይችላል ።
መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ የሚችለው እንዴት ነው ?
2
0.58
Pair_ID_amh_train_671
amh
የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ይህን መማር ነበረባቸው ።
እኛም ትሑት የሆኑትን የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ምሳሌ መከተላችን ይጠቅመናል ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_672
amh
ቢንያም እድሜው በ30ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነው ፡፡
ሁለተኛ ደግሞ በአገሪቱ ውስጥ አሁን ፕሮጀክቶች ቀንሰዋል ።
2
0.19
Pair_ID_amh_train_673
amh
አማርኛ ከተነገረ አፋን ኦሮሞ የሚጠፋ ይመስላቸዋል ።
አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ የኦሮሚያ ክልል የሥራ ቋንቋ ይሆናሉ ።
2
0.41
Pair_ID_amh_train_674
amh
አብሮ ይሆናል ጌታቸው ረዳ ፥
ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አንባቢዎች ፤ ።
2
0.39
Pair_ID_amh_train_675
amh
የአማራገዢ መደቦችና እና ሌላው ህዝብ ይለያያል ጂኦግራፊ መሰረት ያረገ ፌደራሊዝም መቃወም ከአ ።
ሞኒካ በሐሳቡ የተስማማች ሲሆን ከሌሊቱ 10 : 00 ሰዓት ላይ በስልክ ለማጥናት ዝግጅት አደረጉ ።
2
0.2
Pair_ID_amh_train_676
amh
የፖለቲካ ተንታኝ እና ደራሲ ዩሱፍ ያሲን እንደሚሉት የመን «የዘመተባት የማይመለስባት ሐገር ናት ትባላላች ።
የፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን እንደሚሉት ደግሞ አንድም ሁነኛ ከተማ እንኳን አልተቆጣጠሩም ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_677
amh
በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ . ።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) - አሰልጣኞች ትኩረት ።
2
0.56
Pair_ID_amh_train_678
amh
ውልደትና ትምህርት ቤት[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች [ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_679
amh
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ?
‹‹የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው›› መዝ . ፵፭ ፥
2
0.56
Pair_ID_amh_train_680
amh
’ የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ እጣ... ።
’ የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ እጣ ለባለ ዕድለኞች ወጣ ።
2
0.77
Pair_ID_amh_train_681
amh
የሜርክል እና ኦሎንዶ የአዉሮጳ ኅብረት ንግግር ።
የአዉሮጳ ኅብረት እና ብሪታንያ ።
2
0.38
Pair_ID_amh_train_682
amh
ዐርብ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ጃንዩወሪ 13, 2023 ።
ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ጃንዩወሪ 12, 2023 ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_683
amh
የኢትዮጵያ አገር አድን ንቅናቄ በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የተሳካ ጉባኤ አካሄደ ።
የኢትዮጵያ አገር አድን ንቅናቄ በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የተሳካ ጉባኤ እንዳካሄደ ተዘገበ ።
2
0.89
Pair_ID_amh_train_684
amh
አንዳንዶች አብይ ካልመራ ሌላ ሊመራ የሚችል የለም እያሉ ሲያወናብዱ እንሰማለን ።
የሚሰጠው ብድር ከሰበሰበው ቁጠባ ጋር ካለመመጣጠኑም ባለፈ ከፍተኛ መድሎ የታየበትም ነበር ።
2
0.08
Pair_ID_amh_train_685
amh
እንኳንም የአርሶ አደር ልጅ ነኝ ።
አሁን ላይ ደግሞ የአርሶ አደር ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_686
amh
የሐሙስ ግንቦት 26 ቀን ፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ ሥርጭት ።
የሕዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ሙሉ ሥርጭት ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_687
amh
ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ዓውደ ጥናት አካሄደ ።
‹‹የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች የትብብር ምርምርና ሥልጠና ማዕከል›› በጥናትና ምርምር አበረታች ጅምሮችን ማከናወኑ ተገለጸ ።
2
0.72
Pair_ID_amh_train_688
amh
እኔ ፡ እግዚአብሔር፡ ይመስገን፡ ደህና ነኝ ።
ደኅና : እግዚአብሔር : ይመስገን ::
2
0.89
Pair_ID_amh_train_689
amh
ምሥራቹ “በዓለም ሁሉ ” መሰበክ ይኖርበታል ።
መጨረሻው የሚመጣው ምሥራቹ “በዓለም ሁሉ ” ከተሰበከ በኋላ ነው ።
2
0.62
Pair_ID_amh_train_690
amh
አቶ ሱፊያን አህመድ - የጠ/ሚሩ የፊስካል ፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ።
አቶ በለጠ ታፈረ - የጠ/ሚሩ የተፋሰሶችና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ።
2
0.45
Pair_ID_amh_train_691
amh
ወደ ወገናችን መሄድ እንፈልጋለን ይላሉ ።
ስለዚህ ወደ ሀገራችን መሄድ እንፈልጋለን !
2
0.61
Pair_ID_amh_train_692
amh
ግን እነዚህን ሁሉ ተሻግረናቸዋል ፡፡
) የተረከበው እነዚህን ሁሉ ነው ::
2
0.33
Pair_ID_amh_train_693
amh
ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ የስርየት መክደኛ ሠራ ።
የመሠረቱም ቁመቱ አንድ ክንድ ወርዱም አንድ ክንድ ነው ፥
2
0.58
Pair_ID_amh_train_694
amh
ኢየሱስ ክርስቶስ “ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ” የሚነሳባቸው ጦርነቶች እንደሚደረጉ ትንቢት ተናግሯል ።
ዘመዶች ሁሉ በባሪያህ ላይ ተነሥተው ።
2
0.42
Pair_ID_amh_train_695
amh
አንድ ሰው የሚያምነው ነገር ውሸት ሊሆን ይችላል ።
ወይም የኸ ሪፖርት ውሸት ሊሆን ይችላል ።
2
0.38
Pair_ID_amh_train_696
amh
ሰው መሆን ማለት እንዲህ ነው ።
አንዳርጋቸው ጽጌን መሆን ማለት ለአገርና ለትውልድ ቤዛ መሆን ማለት ነው ።
2
0.5
Pair_ID_amh_train_697
amh
አሁን ደግሞ ጎንደር ነፃ አውጪ ሁንና እረፈው ።
1 . የትግራይ ነፃ አውጪ ኢትዮጵያ ውስጥ . ።
2
0.34
Pair_ID_amh_train_698
amh
አዎን ይሖዋን የሚያገለግሉት እነዚህ ፍጥረታት መላእክት ናቸው !
ጎንደር በተለመደው መደበኛ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ነች ::
2
0.14
Pair_ID_amh_train_699
amh
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አክለውም ፥
አቶ ገዱ ከተለያዩ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ ።
2
0.53
Pair_ID_amh_train_700
amh
አንድ አድርገን 2 :48 3 !
አንድ አድርገን 12 :42 2 !
2
0.75