client_id path sentence up_votes down_votes age gender accents variant locale segment 739a97d67e1ece18df6aa473cef1f24c540c1a95be7ae90bfcae20901f7a8bbf3dc6377aaa32d709eaea8fc125ddadf935b5e245e24e7be86a551115b48f6044 common_voice_am_37805835.mp3 ከሊጉ እንደማይወርዱ ይሰማኛል። 2 0 am 70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237 common_voice_am_37897073.mp3 በሁለት ግብ ልዩነት እየመራ ሁለቱንም ጨዋታ አቻ መለያየቱ በተጫዋቾቹ እና በአሰልጣኙ ላይ ጫና የሚያበረታ ነው። 2 0 am 70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237 common_voice_am_37897074.mp3 ግድግዳዎች ላይ የጦርነት ድሎች እና የጦር ምርኮኞች እንዲሁም ምርኮኞቹ የተገደሉበትን መንገድ የሚያመለክቱ ሥዕሎች ነበሩ። 2 0 am 70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237 common_voice_am_37897075.mp3 ጀነራሎቹ ሱዳንን የማስተዳደር ስልጣን ለሲቪል አስተዳደር ለማስተላለፍ ተስማምተናል ብለዋል። 2 0 am 70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237 common_voice_am_37897076.mp3 ክልከላውን ያደረጉት የኤርትራ ባለስልጣናት መሆናቸውን ለቤተሰቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ ትግርኛ ገልጸዋል። 2 0 am 70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237 common_voice_am_37897077.mp3 ከአገር ክህደት ከወታደራዊ አመጽ ከሽብርተኝነት እና ደም መፋሰስን ካስከተለ አንዳንድ ወንጀሎች ጋር የተያያዘ ነው። 2 0 am 7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf common_voice_am_37841948.mp3 በዕውቀት ታሽቶ እና በጥበብ ተቀምሞ በሚጥም ለዛ የቀረበበት ሥራ ነው። 2 1 am 7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf common_voice_am_37841949.mp3 የጄነራል ቡርሃን እቅድ የቀድሞውን የኦማር አልበሽርን አገዛዝ ለመመለስ እየሰሩ መሆኑ ግልጽ እየሆነ መጣ ይላሉ። 2 0 am 7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf common_voice_am_37841950.mp3 ስጋት ነግሶ የነበረ ሲሆን ቤተክርስቲያኗም መንግሥት የሚጠበቅበትን አልተወጣም በሚል ወቀሳ ስታሰማ ቆይታለች። 2 1 am 7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf common_voice_am_37841951.mp3 እልህና ክፋት ውድቀትን ቅንነትና ምክክር ዕድገትን እንደሚያመጣ ዕንወቅ። 2 0 am 7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf common_voice_am_37841952.mp3 አባ ጎርጎሪዮስ ስለ ቅድስት ማርያም የደረሱትን ምስጋና ግጥሞችና የለተለት ንግግሮችን መዝግቦ ይገኛል። 2 0 am 9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d common_voice_am_37842347.mp3 ሰዎች ረዥም ዕድሜ ለመኖር እንዲያደርጉ ከምንመክረው በተቃራኒው ነው የሚኖሩት ይላሉ። 2 0 twenties male am 9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d common_voice_am_37842348.mp3 ትዊተር ከትላንት ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዋቂ ሰዎችን ሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት ማንሳት ጀምሯል። 2 0 twenties male am 9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d common_voice_am_37842349.mp3 እንደሚደበድብሽ እርግጠኛ ነኝ አላት፡፡ 2 0 twenties male am 9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d common_voice_am_37842350.mp3 በአንድ ወቅት አንድ ሙርቺን የተባለ ሰው ነበር፡፡ 2 0 twenties male am 9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d common_voice_am_37842351.mp3 ወደርሱ ሂድና ፈረሶችን ሲገራ ታገኘዋለህ፡፡ 2 0 twenties male am 9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a common_voice_am_38224452.mp3 ምክንያቱም ላሟ የጋራ ንብረታቸው ናት፡፡ 2 0 am 9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a common_voice_am_38224454.mp3 ሰውየውም ያጠመደውን እረኛ ይዞ ወደቤቱ ሄደ፡፡ 2 0 am 9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a common_voice_am_38224455.mp3 በመስቀል ላይ የሚፈጸም ስቅላት እንዴት እና የት ተጀመረ? 2 0 am 9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a common_voice_am_38224456.mp3 የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል ብትሆንም የሰብአዊ መብቶችን እና የእምነት ነፃነትን በመጣስ ትከሰሳለች። 2 0 am 9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a common_voice_am_38224457.mp3 በሶስተኛው ሳጥን ውስጥ ደግሞ ወርቅ አስቀምጦ አሸገው፡፡ 2 0 am b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087 common_voice_am_37767887.mp3 በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። 2 0 ጎጃም am b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087 common_voice_am_37767888.mp3 እንግዲያውማ ምስክር መሆን ከቻልክ መጥተህ ክሰሰውና እናም ውለታህን ከፍለንህ ሃብታም ትሆናለህ፡፡ 2 0 ጎጃም am b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087 common_voice_am_37767889.mp3 እነርሱም አዎ አሉት፡፡ 2 0 ጎጃም am b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087 common_voice_am_37767890.mp3 እርሱም በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ አላት፡፡ 2 0 ጎጃም am b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087 common_voice_am_37767891.mp3 ልክ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳደረገው የመስቀሉን አግዳሚ እንጨት ተሸክሞ ወደ መሰቀያው ስፍራ እንዲወስድ ይገደዳል። 2 0 ጎጃም am c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06 common_voice_am_37938199.mp3 ኡጋንዳውያኑ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት የምጽዓትን ቀን ሽሽት ነው መባሉን ግን “የተሳሳተ መረጃ” ሲሉ አጣጥለውታል። 6 0 Central,Southern am c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06 common_voice_am_37938200.mp3 ግብጽ ሱዳንን እንደ አጋር ከምታይባቸው ምክንያቶች አንዱ ከኢትዮጵያ ጋር የምትወዛገብበት የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ይጠቀሳል። 6 0 Central,Southern am c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06 common_voice_am_37938201.mp3 እርሱም ግዴላችሁም ንገሩኝ አላቸው፡፡ 6 0 Central,Southern am c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06 common_voice_am_37938203.mp3 በተደጋጋሚ እየተጣሰ ነው ካለ በኋላ ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በመግለጫው ጠይቋል። 6 0 Central,Southern am c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06 common_voice_am_37938204.mp3 ነገር ግን እኔ እንደነገርኳችሁ እንዳትናገሩ፡፡ 6 0 Central,Southern am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586598.mp3 ማሳነስ ከሰውነት በታች አርጎ መመልከትን። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586601.mp3 የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በስተምዕራብ ከሱዳን ጋር በምትዋሰንበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ ይገኛል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586603.mp3 የሹማከር ቤተሰቦች በመጽሔቱ ኅትመት የተሰማቸውን ቁጣ ገልጸው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስታውቋል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586606.mp3 እሁድ ግን የጉዟቸው ማብቂያ ይሆናል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586627.mp3 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን በሱዳን ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ብለዋል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586628.mp3 በሸገር ከተማ ቤቶችን በማፍረሱ ሂደት የጸጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል እርምጃ ወስደዋል ተባለ 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586634.mp3 ግጭት ይቀሰቀሳል ተብሎ ግን አልተጠበቀም። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586635.mp3 አብራችሁ ተኙ፡፡ 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38586636.mp3 በዚያች ቅፅበት ከየት መጣ ሳይባል እባቡ መጥቶ ምስክሩ አንድም ቃል ከመናገሩ በፊት ነደፈው፡፡ 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629720.mp3 የቤት እመቤትነት ዘመን እያበቃ ይመስላል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629721.mp3 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629723.mp3 ነገር ግን ጣፋጭ ትወድ ነበር። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629746.mp3 የኦሎምፒክ ወርቅ አሸናፊ የሆነው ሞ ፋራህ ዛሬ ከእኩለ ቀን ላይ በሚጀመርው ውድድር ተጠባቂ አትሌት ነው። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629747.mp3 ህዝቡም ሲቪል አስተዳደር ስለሚፈልግ ዓለም አቀፍ ጫና ተጨምሮበት ከስምምነት ከደረሱ ተስፋ አለ። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629775.mp3 የጀርመኑ ጀኔራል አርሚየስ ቴውበርግ ፎረስት በተሰኘው ጦርነት ሮማውያንን ድል ከነሳ በኋላ የሮማ ወታደሮች እንዲሰቀሉ አዘዘ። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629777.mp3 የተቀበሩ ፈንጂዎች የሰው ሕይወትን ይቀጥፋሉ አካልን ያጎድላሉ። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629788.mp3 በተደረገ ፍተሻም ሰዎቹ ወታደራዊ ዩኒፎርም የሚለብሱበት ቦታ እንደተገኘ ከንቲባው ጨምረው ገልፀዋል። 2 0 thirties male am 16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb common_voice_am_38629817.mp3 ኢፍጣር ላይ በቴምር እና በውሃ መወሰን ጥሩ ነው። 2 0 thirties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399404.mp3 አንድነቷን ለማጠናከር እና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለማስፋፋፋት ለበጎ መጠቀም የሚሉት ተጠቅሰዋል። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399405.mp3 ቃል እንገባልሃለን አሉት፡፡ 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399406.mp3 በዛሬው ችሎት ፍርድ ቤት ሲቀርብ ሰማያዊ መስመር ያለበት ሸሚዝ ለብሶና እጆቹንም በደረቱ ላይ አጣጥፎም ታይቷል። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399407.mp3 ከዚህ ጉዳይ ጋር የሚነሳው ሌላው ተጓዳኝ ጉዳይ ግን የእናቶች ጭንቅ ነው። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399408.mp3 ዳያ አሁን የዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ለመጀመር ዋዜማው ላይ ብትሆንም አሁንም በተለያዩ ተግባራት ተጠምዳለች። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399414.mp3 በእርግጥ ማሸነፍ ይገባቸው ነበር። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399415.mp3 የዩክሬን ወታደር ሲቀላ ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪን አስቆጣ 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399416.mp3 የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሐማት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተገኝተዋል 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399417.mp3 በዘገባው ይህ ሰባኪ በአካባቢው ሦስት መንደሮችን ናዝሬት ቤተልሄም እና ጁዴአ ብሎ ሰይሟል 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399418.mp3 ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399419.mp3 ወዴት እየሄድክ ነው? ምንስ ልታደርግ ነው:: 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399420.mp3 አስር ተከታታይ ጨዋታዎችን ያላሸነፉት ፎረስቶች በአንፊልድ ሌላ ሽንፈት እንደሚገጥማቸው እርግጥ ነው። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399421.mp3 ፍርዱ የጸናባቸው በማጭበርበር ክስ ቀርቦባቸው ነው። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399422.mp3 ለዚህም ነው ጸሐፊዋ ኀዘን ባይገድልም ይጎዳል ያለችው። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399423.mp3 የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን ከመሆን አይቀርም የምንለው ጉዞው ቀላል እንደማይሆን በማመን ነው። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399436.mp3 እኛም ለዚህ ስኬት የተቻለንን ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን አረጋግጣለሁ ብለዋል። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399437.mp3 እሷንም አያቱንም ተሸክሞ የማሻገር ኃላፊነት ጫንቃው ላይ ወደቀ። 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399438.mp3 በባህሉ መሰረት ስጋ የሚበላው መጨረሻ ላይ ነው፡፡ 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399440.mp3 አሁን ግን ሰዎች እርስ በርሳቸው አይስማሙም በራሳቸውም ላይ መዓት ያመጣሉ፡፡ 2 0 twenties male am d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e common_voice_am_38399441.mp3 የሚሰጠውን ድጋፍ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር የተደረገው ውይይት አዎንታዊ ሂደት የታየበት መሆኑን ገልጾ ነበር። 2 0 twenties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842332.mp3 ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842334.mp3 እርሷም ያንኑ ዓይብ መልሳ አመጣችለት፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842335.mp3 ልጄ ምን ሆና ይሆን የሚለው ጭንቅ በሥራቸው ላይ ሙሉ ትኩረት እንዳያደርጉ እንቅፋት ይሆናል 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842336.mp3 ባልሽ እኔ ወንድ እንደሆንኩ አውቋል፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842342.mp3 መማር እፈልጋለሁ የሚል ነበር። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37842343.mp3 ግጭቱ ካልተገታ ቁጥሩ ከዚህም ሊጨምር ይችላል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888650.mp3 አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ግለሰቦች የእውቅና መስጠት ሥነ ሥርዓት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ወቅት ነው። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888651.mp3 ከካርቱም በተጨማሪም ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የወጣባት የዳርፉር ምዕራባዊ ክልልም በጦርነቱ ክፉኛ ተጎድቷል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888652.mp3 በመንደራቸው የሚገኝ መገናኛ ብዙኃን በዓለም በዕድሜ ትልቋ ሴት ብሏቸዋል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888654.mp3 ከዓመት በላይ ተለያይተው የነበሩ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ መልሰው ለመገናኘት እና ለመነጋገር ችለዋል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888660.mp3 ኬልቪስ ኪፕተም ሁለት ሰዓት ከአንድ ደቂቃ ከሀያ አምስት ሰከንድ በመግባት የዓለም ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግቧል፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888661.mp3 መንግሥት ገደቡን እንዲያነሳው ከዚህ ቀደም በመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት መጠየቁንም አስታውሷል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888662.mp3 ከአጋር አገሮች ጋርም በጋራ እየሠራን ነው። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888663.mp3 ሼፊልድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888664.mp3 ዙማ ከዚህ ሌላ የማጭበርበርና ሙስና ክስ አለባቸው። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888675.mp3 ነገሮች ሁሉ እንደፈለገው ባይሄዱለትም እንደምንም ያከናውናቸዋል፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888676.mp3 ግድያውን ፈጽመዋል የተባሉት የፀጥታ ኃይሎች ለፍርድ አልቀረቡም። 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888677.mp3 ሽማግሌውንም ፈላስፋው ሰው አንተ ነህ አንድ ችግር ላማክርህ ነው የመጣሁት፡፡ 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888678.mp3 የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ በበኩሉ የሱዳን ህዝብ የውስጥ ችግሩን በለመደው ጥበባዊ አካሄድ በራሱ እንዲፈታ ይመኛል 2 0 thirties male am da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7 common_voice_am_37888679.mp3 የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞች ከሕግ አግባብ ውጪ እየታሰሩ ነው አለ 2 0 thirties male am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583116.mp3 ሊያሳስት በሚችል ደረጃ እውነት ይመስላል በሚልም ነው የተዋወቀው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583117.mp3 ሄምቲ በየመን ውስጥ ሳዑዲ አረቢያ ለምትመራው ጥምር ጦር የሚዋጉ ወታደሮችን በገፍ በማቅረብ ይታወቃሉ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583118.mp3 ለዚህ ያበቁህ ገዳዮችህ ተጠያቂ ሆነዋል እላለሁ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583119.mp3 ከሊቨርፑል ጋር አቻ ይለያያሉ ብዬ ገምቼ የነበረ ቢሆንም ስድስት ገብቶባቸው ተሸንፈዋል። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583120.mp3 የልጅ ልጄ ደግሞ ፈረሱን እንኳን ቢይዘው ፈረሱ መጥቶ ይረግጠዋል፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583135.mp3 እንቆቅልሾችን መፍታት ትችላለህ ሲለው:: 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583136.mp3 ሄምቲ የአረብ ሚሊሻዎች ስብስብ የሆነው የጃንጃዊድ አዛዥ ነበሩ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583137.mp3 ሰውየውም እንደገና አጥንቶቹን በሙሉ ከመረቁ በፊት በላሁ፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583138.mp3 በመላው ዓለም ከጋብቻ ቃል ኪዳን ከሚታሰርባቸው ቀለበቶች አንስቶ እስከ ተለያዩ ጌጣጌጦች ድረስ ከወርቅ ይሰራሉ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583139.mp3 ከመብላት ይልቅ መተኛትን እንደሚመርጡት ሁሉ ከመጠን ያለፈ ምግብ በመመገብ ሌሊቱን የሚያሳልፉም አሉ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583155.mp3 ነጥረው የወጡ የመሰሉኝን አንድ ሁለት ቁምነገሮችን ላንሣና እንድታነብቡት ልቆስቁስ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583156.mp3 ሂደቱ በጣም ከባድ አስጨናቂ እንዲሁም ትርምስምሱ የወጣ ሊሆን ይችላል። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583157.mp3 አሁን ወደቤት ባትመለሺ ነው የሚሻልሽ፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583158.mp3 አንተ ከብቶች ስላሉህ መሬት እንድሰጥህ ከፈለክ የተወሰኑ ከብቶች ስጠኝ አለው፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583159.mp3 ቋሚውን ካላመጡ የሚከተላቸው ስቅላት ነውና ሩቅና ሰፊ ግዛትን ያካለለ ፍለጋ አደረጉ፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583170.mp3 በ ሁለት ሺ አስራ አራት መንግሥታቸው ተገለበጠ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583171.mp3 ይህ ጥያቄ ከተመለሰ ረዥም ዕድሜን ጤነኛ ሆነን እንገፋለን ይላሉ ተመራማሪው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583172.mp3 አሁን ኦንጎታን አምስት ሰዎች ብቻ የሚናገሩት ቋንቋ ነው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583173.mp3 በዚህ ቃለ ምልልስ ምክንያት አፋጣኝ እርምጃ እንወስዳለን። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583174.mp3 ጄነራል ቡርሃን የረጅም ዘመን ወታደር ናቸው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583281.mp3 የግብጽን ጣልቃ ገብነትም ይፈራል። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583282.mp3 እናቶች በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ በአጭር ወራት ውስጥ ወደ ሥራ እንዲመለሱ ይገደዳሉ። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583283.mp3 በዚያ ቦታ የተቀሩት ሰዎች አምስት ሊሆን እንደማይችል አውቀናል ብለዋል 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583284.mp3 ሰውየውም አንበሳውን ከወጥመዱ አወጣው፡፡ 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583285.mp3 ነገር ግን አዋቂ የሚያልፍባቸውን ስሜቶች ሁሉ ልጆችም ያልፉባቸዋል። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583319.mp3 እንደማትቀበል በተደጋጋሚ ስትገልጽ ቆይታለች። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583320.mp3 የቀድሞው የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር በርካታ ሚሊዮን ዶላሮችን ዘርፈዋል በሚል ነው አስራ ሁለት ዓመት የተፈረደባቸው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583321.mp3 በ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ደግሞ ግብር አጭበርብረዋል ተብለው ተከሰው ነበር። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583322.mp3 በዚህም ግብፅ ስልሳ ስድስት በመቶ የውሃ ድርሻ ሲኖራት ሀያ ሁለት በመቶ ደግሞ የሱዳን ነው። 4 0 twenties male Native speaker am 61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9 common_voice_am_38583323.mp3 ሆኖም ጄነራል ቡርሃን አክራሪ ሙስሊሞችንና የቀድሞ አገዛዝ አመራሮችን ወደ ቀደመ ቦታቸው መመለስ ጀመሩ ሲሉም ተናግረዋል። 4 0 twenties male Native speaker am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37888992.mp3 የፊልም ፕሮዲውሰሯ በበኩሏ የክሊዮፓትራ የዘር አመጣጥ አከራካሪ ነው ብላለች። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37888993.mp3 አሁን በሚላን ሆስፒታል ሕክምና ላይ ናቸው። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37888994.mp3 እያንዳንዱን ጉርሻ በዝግታ አላምጦ እና አጣጥሞ መመገብ መጠንን ላለማለፍ ጥሩ ዘዴ ነው። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37888995.mp3 ቋሚውንም አግኝተናል አሉ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37888996.mp3 ለስኬቱ መምጣት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሰላም የወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ወሳኝ ነበር። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890158.mp3 እርሱም ይህንን በማድረግ ለምሳ የሚሆን እንሰት አገኘ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890159.mp3 ይህ በእንዲህ እንዳለ የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተልኩ ነው ብሏል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890160.mp3 እርጎ ደግሞ ፕሮቲን አለው የቺያ ዘር ጤናማ ስብ አለው። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890161.mp3 ከእነዚህም መካከል ንግግሩ ከኢትዮጵያ ውጪ በሦስተኛ ወገን አሸማጋይነት ሊደረግ እንደሚገባ ገልጾ ነበረ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890162.mp3 በዚህ ጀግንነቱ ስምንቱ ወንድማማቾች ይቀኑበት ነበር፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890163.mp3 ለምንድነው የዋሸኸን? ከብቶች በቆዳ የሚለውጥ ሰው አለ ብለኸን ነበር፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890164.mp3 አንድ አባት ሶስት ልጆች ነበሩት፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890165.mp3 ሲለው የተለያየ ምግብ አቀረበለት፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890166.mp3 የፀረ ሰው ፈንጂ በከፍተኛ ሁኔታ ወደሚገኝባት ሌላኛዋ መካከለኛዋ አፍሪካዊት አገር አንጎላ እናምራ። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890167.mp3 ለዚህ ነው ከብቶች እንድትገዛ ገንዘብ የተወልህ ከዚህ በተጨማሪ ሁላችሁም ገንዘብ እንደምታገኙ አመላክቷችኋል አላቸው፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890178.mp3 አንድ ሰው አንድ ሳምቡሳ በልቶ ያቆማል ተብሎ አይታሰብም። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890179.mp3 ዜጎችን ለማስወጣት መወሰኑን አንድ ስማቸው ያልተገለጸ የአሜሪካ አመራር ለአሶሽየትድ ፕረስ ተናግረዋል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890180.mp3 በመዲናዋ ከፍተኛ የተኩስ እና ፍንዳታ ድምፅ እየተሰማ ነው። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890181.mp3 ያጠመደውም ሰው የያዘውን እንስሳ ለማየት ሲመጣ አምስቱን ወጥመዱ ውስጥ ተይዘው አያቸው፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890182.mp3 “ይህ ተዓምር ነውአሉ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890183.mp3 እንደ ዮሐንስ ውዥንብሩን ሁሉ በጽናት የሚያልፉ ናቸው 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890184.mp3 እሱም መልካም እንግዲህ አጥሊ አሁን ወደቤቴ ውሰደኝ ሲለው ወዲያው ልጁ ወደቤቱ ገባ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890185.mp3 ጣሊያንን በተደጋጋሚ የመሩት ሽማግሌው በርልስኮኒ በዓለም እንደርሳቸው በተደጋጋሚ የተከሰሰ መሪ የለም ይባልላቸዋል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37890186.mp3 እንኳን ሰውና ሰው ወንድምና እኅት ይቅርና በፈጣሪና ፍጡር በአምላክና ሰው በመንፈስ አባትና ልጅ መካከልም ተከሥቷል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952731.mp3 አብዛኛው ድሃ መሄጃ የለውም። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952732.mp3 መንገዱ ግን አልጋ በአልጋ አልነበረም። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952733.mp3 ደግለራሱ የቀረውን አንድ ዓይኑን አውጥቶ ምግብ ቢያገኝም አሁን ዓይነ ስውር ሆነ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952734.mp3 ዕድሜያቸው ሲገፋ ሲጋራ እንዲያቆሙ ቤተሰቦቻቸው ቢወተውቱም በጄ አላሉም። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952735.mp3 የኬንያዋ ሴናተር ልብሳቸው የወር አበባ በመንካቱ ከፓርላማ እንዲወጡ ተደረጉ። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952746.mp3 ለጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952747.mp3 ፍቅር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ታየ። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952748.mp3 የቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ የፍርድ ሂደታቸው መቼ እንደሚታይ ግልጽ አይደለም። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952749.mp3 ኢየሱስ ክርስቶስ ለስድስት ሰዓታት ያህል እንደተሰቃየ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952750.mp3 ገሚሱ በተለይም በእርስበርስ በጦርነቱ የተሣተፈው ቦታ ቀይሮ በጎረቤት ሀገራት ጫካዎች ውስጥ የጀመረውን ጦርነት ቀጠለ። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952751.mp3 የተነደፈውም ሰው ራሱን ስቶ ወዲያው ሞተ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952752.mp3 እጆቻቸው በመስቀሉ አናት ላይ እንዲታሰር ይደረግና ከመዳፋቸው በታች በሚገኘው አንጓ ሚስማር እንዲቸነከር ይደረጋል። 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952753.mp3 የምንኖረው አጭር ጊዜ ሲሆን መሞቻችንን በፍፁም አናውቅም፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952754.mp3 በችሎቱም ላይ “ምስክር አለን አሉ፡፡ 2 0 twenties male am 56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1 common_voice_am_37952755.mp3 የዩክሬን መሪማሪዎች መሪው ብሔራዊና ኃይማኖታዊ ጥላቻን አነሳስተዋል ሲሉ ይወቅሳሉ። 2 0 twenties male am